cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Seyoum Teshome

ይህ የስዩም ተሾመ ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ነው🇪🇹

Больше
Рекламные посты
24 815
Подписчики
-624 часа
-837 дней
-27530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

"if..."
Показать все...
Показать все...
ከጠ/ሚ ዐቢይ ጋር ምን ያገናኘዋል?-ስዩም ተሾመ ተመለሰ፤ ለምን እንደጠፋ ገለጸ|15 ሺ ዘራፊዎች የተሳተፈበት የንግድ ባንክ ጉዳይ

Latest Ethiopian News @addisminch 02/05/2024

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
" በየጊዜው ወጣቶች የምገብርበት የጦርነት ምዕራፍ መዘጋት አለበት " - አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዜዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ በክልሉ ኮሚኒኬሽን ቢሮ በኩል ዛሬ መልዕክት አሰራጭተው ነበር። በዚህም ፤ " የህዝባችን ሁለንተናዊ መብትና ጥቅም ከማረጋገጥና አስተማማኝ ከማድረግ የሚቀድም ሌላ አጀንዳ የለንም " ብለዋል። " የህዝባችን ጥቅምና መብት የሚያረጋግጥ መንገድ ሁሉ እንጓዘዋለን " ያሉት አቶ ጌታቸው " ጉዞው እንዲሳካ የህዝቡ ተሳትፎ ወሳኝ ነው " ሲሉ አክለዋል። ፕሬዜዳንቱ ፤ " ከሚገባው በላይ ያበረከተ ህዝብ በቅንነትና ታማኝነት ማገለገል ይገባል " ሲሉም ገልጸዋል። " ህዝቡ ከጦርነትና ጦርነት ወለድ ችግሮች በማላቀቅ ወደ አስተማማኝ ሰላም እንዲሸጋገር መስራት ይገባል " ሲሉም አስገንዝበዋል። አቶ ጌታቸው ረዳ ፤ " በየጊዜው ትኩስ ሃይል የሆኑትን ወጣቶች የምንገብርበት የጦርነት ምዕራፍ ተዘግቶ ፤ የልማትና የእድገት ፍላጎታችን እንዲሳካ መስራት አለብን " ብለዋል። #TikvahEthiopiaFamilyMekelle @tikvahethiopia
Показать все...
Показать все...
ስዩም የጠፋበት ሚስጥር ምን ገጠመው? | በስዩም እና ፖለቲከኞቹ መካከል የተካረረው ፍጥጫ | አቧራ ያስነሳው የከንቲባዋ ድርጊት

Показать все...

ማን ነው 10k የሚሞላው???? https://youtu.be/Q9mrGUz0TBI?si=Jvu7Cfiz0JpGK169
Показать все...

Показать все...
ጨቋኞችን የታገሉ፣ ያገለገሉ እና የናፈቁ !// የአቶ ታዬ ደንደአ ክስ አከራካሪ ጉዳዮች// ከአዲስ አበባ ም/ቤት ጉባዔ ምን ይጠበቃል ?

ሴራን ማጨናገፍ የሚቻለው በጥንስሱ ነው! 🇪🇹
Показать все...
Показать все...
ከቀውስ አዙሪቱ መውጫ ብቸኛ መንገድ | የኦሮሞ የበላይነትን ካሰበ ወዳቂ ነው | ጠ/ሚ አብይ ጉራጌ የሄዱበት ምስጢር

Показать все...
ከቀሲስ በላይ ጀርባ ያለው ስውር እጅ እና ወጥመዱ | ለሴራቸው AU የተመረጠበት ሚስጥር | ራያ እና አላማጣ ላይ የከሸፈው ኦፕሬሽን