EECSF
Открыть в Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
Больше508
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
508
#TRIP
ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን ከይቀርታ ጋር የሰአት ማስተካከያ ተደርጓል 1፡30 ኮካ በር ጋር እነገናኝ።ባስ በጊዜ ካልሆነ ሰለማይገኝ በጊዜ መውጣት አለብን።
👉ID(ማንኛውንም መታወቅያ ብትየዙ ጥሩ ነው)
መልካም ምሽት!
508
EIABC FELLOWSHIP TRIP
📆ቅዳሜ , ግንቦት 20 (May 28)
💚Hiking Trip to Gulelle botanic garden💚
ጉዞ🚊 ወደ ጉለሌ ቦታኒክ ጋርደን 🌄
🌿Gulelle💦
🗺 መነሻ ፡EiABC
ጉዞው የሚያካትተው፦
⛰⛰🚶♀️🚶♂️Hiking
🥘 ምሳ - Lunch
📸 ፎቶ - Pictures በስልካቹ😊😊
🎸የአምልኮ ጊዜ - worship
🎬ስነጽሁፍ - Literature
🔥ካምፕፋየር - Campfire
አሁኑኑ ይመዝገቡ
BOOK NOW
📞+251 96 109 2551 @ Jo
📞+251 94 772 8086 @Megi
ማሳሰቢያ
👉እስከ ነገ 100ብር በመስጠት ተመዝገቡ!!
👉ለመንቀሳቀስ የሚመች ሱሪ እና ለመራመድ አመቺ የሆነ ሽፍን ጫማ ማድረግ እንዳዘነጉ😊!!!
508
⭐⭐⭐⭐ #MINI_MISSION ⭐⭐⭐
“Declare his glory among the nations, his marvelous works among all the peoples.”
— Ps 96:3 (NRSV)
በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን ነገ ቅዳሜ ከ 8:00 ሰዓት ጀምሮ የወንጌል ስብከት(Mini mission) ይኖረናል።
ሰዓት; 8:00-11:00(lt)
የሚንገናኝበት ቦታ; Left of Building chair
Contact፦Bereket-0916664705
Clinton-0968798292
#EESTS
#ACTION_Team
508
May 10,2022
# WORD OF GOD
👤 Preacher ፡Dagi
📝 Title:እግዚአብሔርን መፈለግ እና ከእርሱ ጋር ያለን ህብረት
@ EiABC Fellowship
508
ኢየሱስ ክርሰቶስ እውነተኛና ብቸኛ መካከለኛ ነው። በእርሱ በኩል ሰዋች ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት ማድረግ ይችላሉ።
እርሷ ስለ ኢየሱስ ክርሰቶስ መካከለኛነት የእግዚአብሔር ቃል ምን እንደሚያስተምር ይበልጥ ለመረዳት ሆነ ለማስታወስ ከፈለጉ ይሄን አጭር ጽሁፊ እንዲያነቡ እንመክራለን። ከወደዱት አንድ በክርስቶስ አማላጅነት ለማያምን ጓደኛችሁ በመላክ ወንጌልን ይመስክሩ።
#EECSF #ACTIONTEAM
