uk
Feedback
EECSF

EECSF

Відкрити в Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

Показати більше
508
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

#TRIP ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን ከይቀርታ ጋር የሰአት ማስተካከያ ተደርጓል 1፡30 ኮካ በር ጋር እነገናኝ።ባስ በጊዜ ካልሆነ ሰለማይገኝ በጊዜ መውጣት አለብን። 👉ID(ማንኛውንም መታወቅያ ብትየዙ ጥሩ ነው) መልካም ምሽት!

#trip
#trip

Gech Word of GOD.m4a21.73 MB

EIABC FELLOWSHIP TRIP 📆ቅዳሜ , ግንቦት 20 (May 28) 💚Hiking Trip to Gulelle botanic garden💚 ጉዞ🚊 ወደ ጉለሌ ቦታኒክ ጋርደን 🌄 🌿Gulelle💦 🗺 መነሻ ፡EiABC ጉዞው የሚያካትተው፦ ⛰⛰🚶‍♀️🚶‍♂️Hiking 🥘 ምሳ - Lunch 📸 ፎቶ - Pictures በስልካቹ😊😊 🎸የአምልኮ ጊዜ - worship 🎬ስነጽሁፍ - Literature 🔥ካምፕፋየር - Campfire አሁኑኑ ይመዝገቡ BOOK NOW 📞+251 96 109 2551 @ Jo 📞+251 94 772 8086 @Megi ማሳሰቢያ 👉እስከ ነገ 100ብር በመስጠት ተመዝገቡ!! 👉ለመንቀሳቀስ የሚመች ሱሪ እና ለመራመድ አመቺ የሆነ ሽፍን ጫማ ማድረግ እንዳዘነጉ😊!!!

⭐⭐⭐⭐ #MINI_MISSION ⭐⭐⭐   “Declare his glory among the nations, his marvelous works among all the peoples.” — Ps 96:3 (NRSV) በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን ነገ ቅዳሜ ከ 8:00 ሰዓት ጀምሮ የወንጌል ስብከት(Mini mission) ይኖረናል። ሰዓት; 8:00-11:00(lt) የሚንገናኝበት ቦታ; Left of Building chair Contact፦Bereket-0916664705 Clinton-0968798292 #EESTS #ACTION_Team

#TRIP
#TRIP

#TRIP
#TRIP

THIS Tuesday DON'T MISS IT!!!!!!!!
THIS Tuesday DON'T MISS IT!!!!!!!!

May 10,2022 # WORD OF GOD 👤 Preacher ፡Dagi 📝 Title:እግዚአብሔርን መፈለግ እና ከእርሱ ጋር ያለን ህብረት @ EiABC Fellowship

May 03,2022 # WORD OF GOD 👤 Preacher ፡Hiyab 📝 Title:የእግዚአብሔርን ፍቃድ @ EiABC Fellowship

#TOMORROW
#TOMORROW

#Morning prayer Let us seek God together.

ኢየሱስ ክርሰቶስ እውነተኛና ብቸኛ መካከለኛ ነው። በእርሱ በኩል ሰዋች ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት ማድረግ ይችላሉ። እርሷ ስለ ኢየሱስ ክርሰቶስ መካከለኛነት የእግዚአብሔር ቃል ምን እንደሚያስተምር ይበልጥ ለመረዳት ሆነ ለማስታወስ ከፈለጉ ይሄን አጭር ጽሁፊ እንዲያነቡ እንመክራለን። ከወደዱት አንድ በክርስቶስ አማላጅነት ለማያምን ጓደኛችሁ በመላክ ወንጌልን ይመስክሩ። #EECSF #ACTIONTEAM

photo content

#This Tuesday MISS IT NOT!!
#This Tuesday MISS IT NOT!!