ru
Feedback
EECSF

EECSF

Открыть в Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

Больше
508
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
photo content

April 26,2022 # WORD OF GOD 👤 Preacher ፡Dagi 📝 Title:Christian world view @ EiABC Fellowship

photo content

#Tomorrow MISS IT NOT!!
#Tomorrow MISS IT NOT!!

#Day_16 #ትንሳኤ “ኢየሱስም። ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤ ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽን? አላት።” #እኔ_ምስክር_ነኝ #I_AM_A_WITNESS

#Day_16 ✍️🏾Sababa cubbuutiin namni burqaa jireenyaa irraa adda of baaseera. Kanaaf du'aaf bitamaa ta'e. Abdiin jireenya bara
#Day_16 ✍️🏾Sababa cubbuutiin namni burqaa jireenyaa irraa adda of baaseera. Kanaaf du'aaf bitamaa ta'e. Abdiin jireenya bara baraa garuu karaa Iyesuus Kiristoos deebi'eera. Kiristoos cubbuu mo'achuu isaatiin kufaatii Addaamiin waanta dhabamee ture deebise. ✍️🏾Kanaafu jireenya, du'aa fi du'aa ka'uu isaatiin akka mul'ateetti kaayyoo fayyinaa raawwateera.Yesus garuu, "Du'aa ka'uun, jireenyis ana; namni anatti amanu yoo du'e iyyuu in jiraata. Utuu jiruu kan anatti amanu hundinuu immoo bara baraan hin du'u; kana amantaa ree?" jedheen."—Yoh 11:25-26 🙌🏾Gara gooftaa kanaatti dhufuudhaan jireenyaa fi du'aa ka'uu argadhaa! #Ani_dhuga_bahaadha #I_AM_A_WITNESS

#Day_16 #ትንሳኤ ✍️🏾በኃጢአት ምክንያት ሰው ራሱን ከሕይወት ምንጭ አለያይቷል፣ ስለዚህም ለሞት ተገዢ ሆነ ። የዘላለም ሕይወት ተስፋ ግን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ተመልሷል።ክርስቶስ በኃጢአት
#Day_16 #ትንሳኤ ✍️🏾በኃጢአት ምክንያት ሰው ራሱን ከሕይወት ምንጭ አለያይቷል፣ ስለዚህም ለሞት ተገዢ ሆነ ። የዘላለም ሕይወት ተስፋ ግን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ተመልሷል።ክርስቶስ በኃጢአት ላይ ድል ተቀዳጅቷል እና አዳም በውድቀት ያጣውን ወሰደ።ስለዚህ በህይወቱ፣ በሞቱ እና በትንሳኤው እንደታየው የመዳን እቅድ ፈጽመዋል። ✍️🏾ዮሐንስ ራእዩ እንዲህ ሲል ጽፏል፣ “ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አልፋና ኦሜጋ፣ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ። እኔ ሕያው ነኝ ሞቼም ነበርሁ፥ እነሆም፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ። …... የሲኦልምና የሞት መክፈቻዎች አሉኝ ” ( ራእይ 1:8, 18 ) “ኢየሱስም። ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤ ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽን? አላት።” —ዮሐንስ ወንጌል 11:25-26 🙌🏾ወደዚህ ጌታ ኑና ህይወት እና ትንሳኤ ያግኙ! #እኔምስክርነኝ #I_AM_A_WITNESS

🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 Hellow fellows, Our #16Days_Challenge will end today!! Thanks to you all who have p
+5
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 Hellow fellows, Our #16Days_Challenge will end today!! Thanks to you all who have participated in #I_AM_A_WITNESS digital mission. We still need to pray so that the the #Holy_Spirit transforms all the souls who have heard the #Good_News. 👉 And please share the last article we are going to post later for your unbeliever friends. ✅ Bless you all and keep sharing the Gospel. EECSF #Action_Team. Happy Easter❤️🙏

#ጠበቃ_አማላጅ_መካከለኛ #Day_15 "ልጆቼ ሆይ፥ ኀጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፈላችኋለሁ፤ ማንም ኀጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን፤ እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ - 1ዮሐ. 2፥1 #I_AM_A_WITNESS #እኔምስክርነኝ እርሶስ? #16DaysChallenge #YOU_ALL_ARE_INVITED_TO_JOIN_THIS_MOVEMENT

#Day_15 #ጠበቃ_አማላጅ_መካከለኛ ✝ "ልጆቼ ሆይ፥ ኀጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፈላችኋለሁ፤ ማንም ኀጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን፤ እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ - 1ዮሐ. 2፥1 ✅ "ማንም ኀጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን፤ እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ ኀጢአትን አድርገን ብንገኝ በአብ ዘንድ የሚገኝ የኀጢአታችን ማስተስረያ የሆነው ጠበቃ ኢየሱስ ክርስቶስ ስላለን እርሱ ነጻ ያደርገናል፡፡ አንድ ጊዜ የቀረበ ፍጹም፣ ሕያውና ዘላለማዊ መሥዋዕት በመሆኑ የክርስቲያኖችን ብቻ ሳይሆን፥ በክርስቶስ የማዳን ሥራ አምነው፥ አሁንና ወደ ፊትም የሚመጡትን ሰዎች ኀጢአት ሁሉ ለማስተስረይ በቂና ችሎታ ያለው መሥዋዕት ነው፡፡ ✍️ ጳውሎስ በሮሜ 8፣34 ኢየሱስ ካረገ በኋላ ስለምልጃው ሲናገር፡ «የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው የሚኮንንስ ማነው ? የሞተው ይልቁንም #ከሙታን_የተነሳው #በእግዚአብሔር_ቀኝ ያለው ደግሞ ስለ እኛ #የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው»፡፡ ✍️ኢየሱስ ክርስቶስ የሚያማልደዉ #አምላክም #ሰውም ስለሆነ ነው። መካከለኛውን ማለት በአምላክ እና በሰው መካከል ያለውን ቦታ መያዝ የሚችለው ፍፁም አምላክ እና ፍፁም ሰው የሆነ ብቻ እና ብቻ ነው። ✅ ዛሬ ሰዎች በስሙ ወይም በእርሱ በኩል ሲጸልዩ፥ እርሱ በአብ ፊት ስለ እነርሱ ይማልዳል፥ ለዚህ አገልግሎት ብቁ የሆነው አንድ ጊዜ ለእግዝአብሔር ባቀረበው መስዋዕት ምክንያት ነው፡፡ (ዕብ. 5፥7-10) ✍️🏾 “በእግዚአብሔርና በሰው መካከል ያለውን ብቸኛ አስታራቂ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አለመቀበል አደገኛ ነገር ነው። ወዮ! የሚማልድህና ከሚበላው እሳት ከዘላለምም ቃጠሎ የሚጋርድህ የለም!” ማንንም በእግዚአብሔር ፊት አማላጃችን ወይም አማላጃችን እንደሚሆን ማመን፣ “ከሁሉ የሚበልጠውን የሚያወርድ አስፈሪ ኃጢአት” ነው። "በክርስቶስም ላይ ንቀት” ልጁን ስላዋረድን ከቁጣው እንዴት እናመልጣለን? ስለዚህም የኢየሱስን አማላጅነት ተቀብላቹ ወደዚህ ወደ ዘላለም ህይወት ያልገባችሁ አሁኑኑ ኑ፤ ኢየሱስ ይወዳችሁል!!! #እኔምስክርነኝ #I_AM_A_WITNESS

#Day_15 #ጠበቃ_አማላጅ_መካከለኛ ✝ "ልጆቼ ሆይ፥ ኀጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፈላችኋለሁ፤ ማንም ኀጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን፤ እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ - 1ዮሐ. 2፥1 ✅ "ማንም ኀጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን፤ እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ ኀጢአትን አድርገን ብንገኝ በአብ ዘንድ የሚገኝ የኀጢአታችን ማስተስረያ የሆነው ጠበቃ ኢየሱስ ክርስቶስ ስላለን እርሱ ነጻ ያደርገናል፡፡ አንድ ጊዜ የቀረበ ፍጹም፣ ሕያውና ዘላለማዊ መሥዋዕት በመሆኑ የክርስቲያኖችን ብቻ ሳይሆን፥ በክርስቶስ የማዳን ሥራ አምነው፥ አሁንና ወደ ፊትም የሚመጡትን ሰዎች ኀጢአት ሁሉ ለማስተስረይ በቂና ችሎታ ያለው መሥዋዕት ነው፡፡ ✍️ ጳውሎስ በሮሜ 8፣34 ኢየሱስ ካረገ በኋላ ስለምልጃው ሲናገር፡ «የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው የሚኮንንስ ማነው ? የሞተው ይልቁንም #ከሙታን_የተነሳው #በእግዚአብሔር_ቀኝ ያለው ደግሞ ስለ እኛ #የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው»፡፡ ✍️ኢየሱስ ክርስቶስ የሚያማልደዉ #አምላክም #ሰውም ስለሆነ ነው። መካከለኛውን ማለት በአምላክ እና በሰው መካከል ያለውን ቦታ መያዝ የሚችለው ፍፁም አምላክ እና ፍፁም ሰው የሆነ ብቻ እና ብቻ ነው። ✅ ዛሬ ሰዎች በስሙ ወይም በእርሱ በኩል ሲጸልዩ፥ እርሱ በአብ ፊት ስለ እነርሱ ይማልዳል፥ ለዚህ አገልግሎት ብቁ የሆነው አንድ ጊዜ ለእግዝአብሔር ባቀረበው መስዋዕት ምክንያት ነው፡፡ (ዕብ. 5፥7-10) ✍️🏾 “በእግዚአብሔርና በሰው መካከል ያለውን ብቸኛ አስታራቂ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አለመቀበል አደገኛ ነገር ነው። ወዮ! የሚማልድህና ከሚበላው እሳት ከዘላለምም ቃጠሎ የሚጋርድህ የለም!” ማንንም በእግዚአብሔር ፊት አማላጃችን ወይም አማላጃችን እንደሚሆን ማመን፣ “ከሁሉ የሚበልጠውን የሚያወርድ አስፈሪ ኃጢአት” ነው። "በክርስቶስም ላይ ንቀት” ልጁን ስላዋረድን ከቁጣው እንዴት እናመልጣለን? ስለዚህም የኢየሱስን አማላጅነት ተቀብላቹ ወደዚህ ወደ ዘላለም ህይወት ያልገባችሁ አሁኑኑ ኑ፤ ኢየሱስ ይወዳችሁል!!! #እኔምስክርነኝ #I_AM_A_WITNESS

#Day_15 #መካከለኛ ✍️🏾ጌታ ኢየሱስ የማዳን ሥራውን ፈጽሞ በክብር ሰማይ ካረገ በኋላ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጧል፡፡ ዛሬ ሰዎች በስሙ ወይም በእርሱ በኩል ሲጸልዩ፥ እርሱ በአብ ፊት ስለ እነር
#Day_15 #መካከለኛ ✍️🏾ጌታ ኢየሱስ የማዳን ሥራውን ፈጽሞ በክብር ሰማይ ካረገ በኋላ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጧል፡፡ ዛሬ ሰዎች በስሙ ወይም በእርሱ በኩል ሲጸልዩ፥ እርሱ በአብ ፊት ስለ እነርሱ ይማልዳል፥ ለዝህ አገልግሎት ብቁ የሆነው አንድ ግዜ ለእግዝአብሔር ባቀረበው መስዋዕት ምክንያት ነው፡፡ (ዕብ. 5፥7-10) ✍️🏾ክርስቶስ አንድ አስታራቂ ነውና፥ የሚያድነን ክርስቶስ ሊኖረን ይገባል። “በእግዚአብሔርና በሰው መካከል ያለውን ብቸኛ አስታራቂ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አለመቀበል አደገኛ ነገር ነው። ወዮ! የሚማልድህና ከሚበላው እሳት ከዘላለምም ቃጠሎ የሚጋርድህ የለም!” ማንንም በእግዚአብሔር ፊት አማላጃችን ወይም አማላጃችን እንደሚሆን ማመን፣ ራሷ ማርያምንም ቢሆን፣ “ከሁሉ የሚበልጠውን የሚያወርድ አስፈሪ ኃጢአት” ነው። "በክርስቶስም ላይ ንቀት” ልጁን ስላዋረድን ከቁጣው እንዴት እናመልጣለን? በሌላ በኩል፣ በመካከለኛው በኩል ከእግዚአብሔር ጋር የታረቁ ሰዎች “ከእግዚአብሔር ያገኙትን ሰላም፣ ጸጋና ማጽናኛ ሁሉ ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ማቅረብ አለባቸው” ። 🙌ስለዚህ ኑ በኢየሱስ በማመን ወደ ዕረፍታችሁ ግቡ፡፡ ዘሬም የምሕረት እጆቹን ዘርግቶ ይጠራቹሃል!! #እኔምስክርነኝ #I_AM_A_WITNESS

የክርስቶስ ፍጹም መታዘዝ ለጽድቅህ ፍጹም ተስፋ ነው። በመልካም ሥራችሁ፣ በቅን ፍቅራችሁ፣ ወይም በእምነታችሁ ላይ አትደገፍ። እምነት ክርስቶስን ለመቀበል ባዶ እጅ መቅረብ ነው። እራስህን በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት እንዲኖረው ለማድረግ ክርስቶስ ባደረገው ጥረት ላይ አንድ ነገር ለመጨመር አትዲፈር። የእግዚአብሔር ልጅ ሕይወትና ሞት በቂ አይደለምን? ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ብቸኛ ጽድቅህ፣ ፍፁም ፅድቅህ፣ የማይለወጥ ፅድቅህ፣ ሰማያዊ ፅድቅህ፣ የዘላለም ፅድቅህ፣ እና ወደ ክብርህ የሚያመጣ ውጤታማ ፅድቅህ አድርገህ ተቀበል።

#Day_14 #ሊቀ_ካህን “በድካማችን የማይራራልን ሊቀ ካህናት የለንምና፤ ነገር ግን እንደ እኛ በማንኛውም ነገር የተፈተነ ሊቀ ካህናት አለን፤ ይሁን እንጂ ምንም ኀጢአት አልሠራም።” ዕብራውያን 4፥15 (አዲሱ መ.ት) #I_AM_A_WITNESS #እኔምስክርነኝ እርሶስ? #16DaysChallenge #YOU_ALL_ARE_INVITED_TO_JOIN_THIS_MOVEMENT

#Day_14 Luba jechuun gara Waaqayyoo kan dhiyaatu, kan tajaajiluu fi aarsaa kan dhiyeessu jechuudha. Kakuu moofaa keessatti ca
#Day_14 Luba jechuun gara Waaqayyoo kan dhiyaatu, kan tajaajiluu fi aarsaa kan dhiyeessu jechuudha. Kakuu moofaa keessatti carraan kun maatii Aaroonfi kenname ture. Garuu lubummaan kun yeroodhaaf turee. Waaqayyoo du'uu fi du'aa ka'uu Iyesuusiin akka dhiifamu godheera. Kakuu haaraa keessatti garuu Iyesuus Kiristoos angafa lubootaa bara baraan seerri itti ta'an dhufeeraa. Angafni lubootaa tokko, qooda namootaa ta'ee namoota gidduudhaa kaafamee hojii nama Waaqayyoo wajjin walitti fiduu irratti waan dhaabamuuf sagaleen foon ta'uudhaan, aarsaa cubbuudhaaf fannoo irratti of kennuudhaan, cubbuu biyya lafaa irraa fuudhuudhaan Kakuu ayyaana Waaqayyoon dhufe kanaaf angafa luboota ta'uudhaan yeroo hundaa Waaqayyoo Abbaa duratti nuuf mul'achaa jira. “Cubbuutu irraa dhabame malee, angafa lubootaa isa karaa hundumaan akka keenya qorame qabna; isa dadhabbiin keenya garaa isaa hin rukunne garuu hin qabnu.” — Ibr. 4:15 Gara angafa lubootaa gara laafaa ta'e Iyesuusitti koottaa. Karri isaa banaadha. #I_AM_A_WITNESS

#Day_14 #ሊቀ_ካህን 👉🏾ካህን ማለት ወደ እግዚአብሔር የሚቀርብ ፣ የሚያገለግልና መስዋዕት የሚያቀርብ ማለት ነው። 📖በብሉይ ኪዳን ዘመን ለአሮን እና ለአሮን ቤተሰብ ይህ እድል ተሰቷቸው ነበ
#Day_14 #ሊቀ_ካህን 👉🏾ካህን ማለት ወደ እግዚአብሔር የሚቀርብ ፣ የሚያገለግልና መስዋዕት የሚያቀርብ ማለት ነው። 📖በብሉይ ኪዳን ዘመን ለአሮን እና ለአሮን ቤተሰብ ይህ እድል ተሰቷቸው ነበር። ነገር ግን ይህ የአሮን ክህነት በመሀላ ያልጸና ጊዜያዊ ስለነበር ሊቀጥል አልቻለም እግዚአብሔርም በኢየሱስ ክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ አስወግዶታል። 📖በአዲስ ኪዳን ግን በክርስቶስ የቤዛነት ስራ ያመኑ ቅዱሳን ሁሉ ካህናት የሆኑበትና ኢየሱስ ክርስቶስ ደግሞ ሊቀ-ካህናት (የካህናት አለቃ) የሆነበት ዘላለማዊ የክህነት ስርዓት እንደመጣ መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል። ✝️ሊቀ ካህናት ከሰዉ ተመርጦ ስለ ሰዉ ለእግዚአብሔር በሆነዉ ሁሉ ላይ ይሾማልና፣ ቃል ሥጋ በመሆን፣ ለኃጢአት መሥዋዕት እራሱን በመስቀል በማቅረብ የዓለምን ኃጢአት በማስወገድ የአዲሱ የጸጋዉ ኪዳን ሊቀ ካህናት በመሆን ዘወትር በአብ ፊት እየታየልን ነዉ! “በድካማችን የማይራራልን ሊቀ ካህናት የለንምና፤ ነገር ግን እንደ እኛ በማንኛውም ነገር የተፈተነ ሊቀ ካህናት አለን፤ ይሁን እንጂ ምንም ኀጢአት አልሠራም።” ዕብራውያን 4፥15 (አዲሱ መ.ት) 👉🏾ወደ ርህሩህ ሊቃ ካህናት ወደ ኢየሱስ ኑ አሁንም በሩ ክፍት ነዉ። #እኔምስክርነኝ #I_AM_A_WITNESS

#Day_13 #የሕማም_ሰው የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም።—(ትንቢተ ኢሳይያስ 53:3) #I_AM_A_WITNESS #እኔምስክርነኝ እርሶስ? #16DaysChallenge #YOU_ALL_ARE_INVITED_TO_JOIN_THIS_MOVEMENT

#Day_13 #Nama_Dhiphinaa 💫Iyesuus Isaayyaas 53:3 irratti "Nama dhiphinaa" jedhameera. ✨Cubbuu hundi keenya raawwanneen ulfina
#Day_13 #Nama_Dhiphinaa 💫Iyesuus Isaayyaas 53:3 irratti "Nama dhiphinaa" jedhameera. ✨Cubbuu hundi keenya raawwanneen ulfina Waaqayyoo irraa hir'annee beenyaan nama cubbuu du'a waan te'eef du'aa taane. 🌍Araara baay'ee kan qabu Abbaan garu cubbuu keenya akka baatuuf, gati keenya akka kaffaluuf fi nagaa keenyaaf akka adabamuufis ilma isaa nuuf erge. 🌍Qaraaniyootti kan raawwatame kana. Iyesuus dhiphinaa gatii cubbuu hunda keenyaa kaffale. Reebamee, arrabsamee, dhiibamee, Abbaan fuula isaa irraa deebisee, adabbii hunda fudhatee namni dhiphinaa waan hunda raawwate. ✨Hariiroo Waaqayyoo wajjin qabnu karaa dhiphina isaa arganneerra. Madaa'uu isaatiin fayyineerra, cinqamuu isaatiin nagaa arganneerra, dhiphina isaatiin gammachuu fi boqonnaa dhugaa arganneerra. Hojii fayyinaa Kiristoos qaraaniyoo irratti raawwate amanuudhaan gara gooftaa madda nagaa ta'e kanatti koottaa❤️❤️❤️ #Ani_dhuga_bahaadha #I_AM_A_WITNESS

#Day_13 #የህማም_ሠው ✝ኢየሱስ በኢሳያስ 53 ላይ የሕማም ሰው ተብሎ ተጠርቷል።የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላ
#Day_13 #የህማም_ሠው ✝ኢየሱስ በኢሳያስ 53 ላይ የሕማም ሰው ተብሎ ተጠርቷል።የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም።"(ትንቢተ ኢሳይያስ 53:3) ይሔ ሁሉ ለመሆኑ ምክንያት የሆንነው ግን እኛ የሰው ልጆች ነን። እኛ የሰው ልጆች በሰራነው ሐጢአት ምክንያት ከአግዚአብሄር ክብር ጎድለን የሐጢአት ደሞዝ ሞት በመሆኑ ሟች ሆንን። በምህረቱ ባለጠጋ የሆነው አባት ግን አለምን ከራሱ ጋር ሊያስታርቅ ስለወደደ ሃጥያታችንን ሊሸከም፡ ዋጋን እንዲከፍልልን እና የደህንነታችንን ተግሳጽ እንዲቀበል አንድያ ልጁን ላከልን፡፡ በቀራንዮ የሆነዉ ይህ ነው፡- የሕማም ሰው የእኔን የአንተን የአንቺን የሁላችንን ሃጥያት ደሞዝ ከፈለልን፡፡ ተገፋ ፤ ተመታ ፤ ተሰደበ ፤ ተገረፈ ፤ እግዚአብሄር አብ ፊቱን አዞረበት ፤ ቅጣታችንን ተቀበለ ፤ የእግዚአብሄርን ቁጣ ፈጽሞ እስኪሽር ተሰቃየ፤የህማም ሰው ሁሉን ፈጸመ፡፡ በህመሙ በሃጥያት ምክንያት ያጣነውን የእግዚአብሄርን ህብረት አግኝተናል፤ በእርሱ ቁስል ተፈውሰናል፤ነፍሱ እስከሞት ድረስ በመጨነቁ ሰላም አግኝተናል፤በሥቃዩ ደስታና ፍጹም እረፍት አግኝተናል፡፡ ክርስቶሰ በቀራንዮ✝️ የፋጸመውን የማዳን ስራ በማመን የህይወት እና የሰላም ምንጭ ወደ ሆነው ጌታ ኑ!!! #እኔምስክርነኝ #I_AM_A_WITNESS

#Day_12 ✝️ Qajeelummaa jechuun Waaqayyoo duratti sirrii ta'anii argamuu danda'uu jechuudha. Namni tokko qajeelaa kan jedhamu
#Day_12 ✝️ Qajeelummaa jechuun Waaqayyoo duratti sirrii ta'anii argamuu danda'uu jechuudha. Namni tokko qajeelaa kan jedhamu Waaqayyoo duratti mudaa tokko malee yoo argameedha. Waaqayyoo yeroo nama uumetti qajeelaa fi qulqulluu godhee isa uume. Namni garuu ajajamuu dhabuu isaatiin qajeelummaa irraa hir'ateera. ✅ Kakuu haaraa keessatti garuu hoolaa Waaqayyoo inni ta'e Iyesuus nama Naazreetidha. Cuphaan Yohannis waa'ee isaa dhugaa yoo bahu “Ilaa hoolicha Waaqayyoo, isa cubbuu biyya lafaa irraa fuudhu.” jedheera. ✅ Yesuus qulqulluu ta'ee otoo jiruu gatii cubbuu namootaatif akka hoolaa qalamuu oofamee fannoo irratti du'eera. Du'ee garuu hin hafne, Guyyaa sadaffaatti du'aa ka'uun angafa lubootaa erga ta'ee dhiiga isaa qabatee mana qulqllummaa waaqaa irratti argamtu seeneera. Warra dhimmanii isa eeggataniifis isaaniif mul'ata. 👉 Isinis goofta cubbuu biyya lafaa irraa fuudhe kana jireenya keessan irratti moosisuun dhiifama cubbuu argadhaa. Waaqayyoo wajjin araaramaa! #I_AM_A_WITNESS #Ani_dhuga_bahaadha