EECSF
Открыть в Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::FellowAcc No(CBE):1000723325378 (Kena.....
Больше609
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
609
ሰላም የተወደዳችሁ... እንዴት ናችሁ??🤗
የማክሰኞ ፕሮግራማችን ዛሬም የሚቀጥል ሲሆን የፀሎት ፣ የዝማሬ እንዲሁም የ እግዚአብሔርን ቃል የመንግስቱ ተስፋን መኖር በሚል ርዕስ የምንካፈልበት ጊዜ ይኖረናል...🙌🏼✨
ስለዚህ መፅሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ደብተር ይዛችሁ ተዘጋጅታችሁ ኑ!🤍
P.S
12 ሰዓት ላይ ፕሮግራም ስለሚጀመር እንዳያመልጣችሁ አደራ አታርፍዱ!🙏
📍 Assembly of God
🗓 ማክሰኞ ጥቅምት 3, 2019
⏰ 11:45 LT
ተባረኩ!🫶🏼
#Living_Hope
#Hope_Of_The_Kingdom
#Tuesday_service
#General_Fellowship
#media_team
609
A warm welcome to our new freshmen! ❤️🥳
We’re so happy to have you with us! University is a new chapter, and we’re glad you get to be part of this family. We hope our fellowship will be a place where you find friendship, grow in faith, and feel at home as you begin this journey. 🫶🏽
May God guide you in this new season. Welcome to the family! ❤️✨
Our welcome program is happening today at 11:30pMLt at Assembly of God Church! 🙌✨
We can’t wait to see you there.
#Freshman_Welcome
#Batch_program
#Eiabc_fellowship
609
+7
✨Seeing Hope✨
Tuesday service recap photos (2/2)
መስከረም 26, 2019
#Tuesday_service
#Hope_Of_The_Kingdom
#Seeing_Hope
#Media_team
609
+7
✨Seeing Hope✨
Tuesday service recap photos (1/2)
መስከረም 26, 2019
#Tuesday_service
#Hope_Of_The_Kingdom
#Seeing_Hope
#Media_team
609
Yosef Kassa (Jossy) - ቢበራማ | BIBERAMA - New Protestant Music 2020 (Offic...
https://youtube.com/watch?v=RpOtB-JN6e4&si=xuU5YEtDpQDL0nti
609
አዲስ ተማሪዎች እና ቦታውን (ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን) መገኛ ለማታውቁ፡ በነዚህ ስልኮች መደወል ትችላላችሁ፦
ጻዲቅ፡ 0924616631
ሳሚ፡ 0996863908
ሜርሲ፡ 0944228787
609
ሰላም የተወደዳችሁ... እንዴት ናችሁ??🤗
የማክሰኞ ፕሮግራማችን ዛሬም የሚቀጥል ሲሆን የፀሎት ፣ የዝማሬ እንዲሁም ከያቤ ጋር የመንግስቱ ተስፋን ማየት በሚል ርዕስ የትምህርት ጊዜ ይኖረናል...🙌🏼✨
ስለዚህ መፅሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ደብተር ይዛችሁ ተዘጋጅታችሁ ኑ!🤍
P.S
አዲስ ባወጣነው ሕግ መሰረት 12 ሰዓት አናቱ ላይ ፕሮግራም ስለሚጀመር እንዳያመልጣችሁ አደራ አታርፍዱ!🙏
📍 Assembly of God
🗓 ማክሰኞ መስከረም 26, 2019
⏰ 11:45 LT
ተባረኩ!🫶🏼
#Seeing_Hope
#Hope_Of_The_Kingdom
#Tuesday_service
#General_Fellowship
#media_team
609
አዲስ ተማሪዎች እና ቦታውን (ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን) መገኛ ለማታውቁ፡ በነዚህ ስልኮች መደወል ትችላላችሁ፦
ጻዲቅ፡ 0924616631
ሳሚ፡ 0996863908
ሜርሲ፡ 0944228787
