ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

EECSF

EECSF

前往频道在 Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::FellowAcc No(CBE):1000723325378 (Kena.....

显示更多
609
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
#Wednesday_morning_prayer
#Wednesday_morning_prayer

ሰላም የተወደዳችሁ... እንዴት ናችሁ??🤗 የማክሰኞ ፕሮግራማችን ዛሬም የሚቀጥል ሲሆን የፀሎት ፣ የዝማሬ እንዲሁም የ እግዚአብሔርን ቃል የመንግስቱ ተስፋን መኖር በሚል ርዕስ የምንካፈልበት ጊዜ ይ
ሰላም የተወደዳችሁ... እንዴት ናችሁ??🤗 የማክሰኞ ፕሮግራማችን ዛሬም የሚቀጥል ሲሆን የፀሎት ፣ የዝማሬ እንዲሁም የ እግዚአብሔርን ቃል የመንግስቱ ተስፋን መኖር በሚል ርዕስ የምንካፈልበት ጊዜ ይኖረናል...🙌🏼✨ ስለዚህ መፅሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ደብተር ይዛችሁ ተዘጋጅታችሁ ኑ!🤍 P.S 12 ሰዓት ላይ ፕሮግራም ስለሚጀመር እንዳያመልጣችሁ አደራ አታርፍዱ!🙏 📍 Assembly of God 🗓 ማክሰኞ ጥቅምት 3, 2019 ⏰ 11:45 LT ተባረኩ!🫶🏼 #Living_Hope #Hope_Of_The_Kingdom #Tuesday_service #General_Fellowship #media_team

#Daily_verse
#Daily_verse

A warm welcome to our new freshmen! ❤️🥳 We’re so happy to have you with us! University is a new chapter, and we’re glad you
A warm welcome to our new freshmen! ❤️🥳 We’re so happy to have you with us! University is a new chapter, and we’re glad you get to be part of this family. We hope our fellowship will be a place where you find friendship, grow in faith, and feel at home as you begin this journey. 🫶🏽 May God guide you in this new season. Welcome to the family! ❤️✨ Our welcome program is happening today at 11:30pMLt at Assembly of God Church! 🙌✨ We can’t wait to see you there. #Freshman_Welcome #Batch_program #Eiabc_fellowship

#Daily_verse #Monday_morning_prayer
#Daily_verse #Monday_morning_prayer

#daily_verse
#daily_verse

✨Seeing Hope✨ Tuesday service recap photos (2/2) መስከረም 26, 2019 #Tuesday_service #Hope_Of_The_Kingdom #Seeing_Hope #Media_tea
+7
✨Seeing Hope✨ Tuesday service recap photos (2/2) መስከረም 26, 2019 #Tuesday_service #Hope_Of_The_Kingdom #Seeing_Hope #Media_team

✨Seeing Hope✨ Tuesday service recap photos (1/2) መስከረም 26, 2019 #Tuesday_service #Hope_Of_The_Kingdom #Seeing_Hope #Media_tea
+7
✨Seeing Hope✨ Tuesday service recap photos (1/2) መስከረም 26, 2019 #Tuesday_service #Hope_Of_The_Kingdom #Seeing_Hope #Media_team

Yosef Kassa (Jossy) - ቢበራማ | BIBERAMA - New Protestant Music 2020 (Offic... https://youtube.com/watch?v=RpOtB-JN6e4&si=xuU5YEtDpQDL0nti

የመንግስቱ ተስፋ ማየት መኖር መመስከር

Repost from NLS - 2026
Hope of the Kingdom NLS 2026 EvaSUE.pdf1.74 MB

ፕሮግራም ተጀምሯል ቶሎ በሉ 🙏🥰
ፕሮግራም ተጀምሯል ቶሎ በሉ 🙏🥰

አዲስ ተማሪዎች እና ቦታውን (ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን) መገኛ ለማታውቁ፡ በነዚህ ስልኮች መደወል ትችላላችሁ፦ ​ጻዲቅ፡ 0924616631 ​ሳሚ፡ 0996863908 ​ሜርሲ፡ 0944228787

ሰላም የተወደዳችሁ... እንዴት ናችሁ??🤗 የማክሰኞ ፕሮግራማችን ዛሬም የሚቀጥል ሲሆን የፀሎት ፣ የዝማሬ እንዲሁም ከያቤ ጋር የመንግስቱ ተስፋን ማየት በሚል ርዕስ የትምህርት ጊዜ ይኖረናል...🙌
ሰላም የተወደዳችሁ... እንዴት ናችሁ??🤗 የማክሰኞ ፕሮግራማችን ዛሬም የሚቀጥል ሲሆን የፀሎት ፣ የዝማሬ እንዲሁም ከያቤ ጋር የመንግስቱ ተስፋን ማየት በሚል ርዕስ የትምህርት ጊዜ ይኖረናል...🙌🏼✨ ስለዚህ መፅሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ደብተር ይዛችሁ ተዘጋጅታችሁ ኑ!🤍 P.S አዲስ ባወጣነው ሕግ መሰረት 12 ሰዓት አናቱ ላይ ፕሮግራም ስለሚጀመር እንዳያመልጣችሁ አደራ አታርፍዱ!🙏 📍 Assembly of God 🗓 ማክሰኞ መስከረም 26, 2019 ⏰ 11:45 LT ተባረኩ!🫶🏼 #Seeing_Hope #Hope_Of_The_Kingdom #Tuesday_service #General_Fellowship #media_team

አዲስ ተማሪዎች እና ቦታውን (ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን) መገኛ ለማታውቁ፡ በነዚህ ስልኮች መደወል ትችላላችሁ፦ ​ጻዲቅ፡ 0924616631 ​ሳሚ፡ 0996863908 ​ሜርሲ፡ 0944228787

week_1 #week_1 #Tuesday_service #General_fellowship
week_1 #week_1 #Tuesday_service #General_fellowship

IMG_5932.MOV133.75 MB

IMG_5931.MOV116.31 MB

IMG_5444.MOV126.47 MB

IMG_5125.MOV109.90 MB