fa
Feedback
EECSF

EECSF

رفتن به کانال در Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

نمایش بیشتر
508
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

NMS 2024

https://vm.tiktok.com/ZMrDapbyU/ Day 2 Nationa Mission Summit 2024 #NMS_2024 #Following_The_King
https://vm.tiktok.com/ZMrDapbyU/ Day 2 Nationa Mission Summit 2024 #NMS_2024 #Following_The_King

ሠላም የተወደዳችሁ፡ በእግዚአብሔር ምህረትና ቸርነት ''አንዴ ብቻ'' የተሰኘ አዲስ የፀሎት መዝሙር ሰርቼ ወደ እናንተ ላደርስ በጣት ሚቆጠሩ ቀናት ብቻ ቀርተውኛል። መዝሙር በሌሊት የሚሰጥ የዳዊት አ
+1
ሠላም የተወደዳችሁ፡ በእግዚአብሔር ምህረትና ቸርነት ''አንዴ ብቻ'' የተሰኘ አዲስ የፀሎት መዝሙር ሰርቼ ወደ እናንተ ላደርስ በጣት ሚቆጠሩ ቀናት ብቻ ቀርተውኛል። መዝሙር በሌሊት የሚሰጥ የዳዊት አምላክ ሸክላ በምሆን በእኔ የከበረን የዜማ ምንጭ አፍልቆ ነብሴን ካረሰረሱ፣ ከሕይወቴ ከተቀዱና ለፀጋው ባለቤት ለእግዚአብሔር ክብር እነዲሁም ለእናንተ ለቅዱሳን ጥቅም ይሆናሉ ብዬ ያሰብኳቸውን መዝሙሮች ከዚህም በኃላ ወደ እናንተ የማደርስ ይሆናል። YouTube: https://youtube.com/@surafeltesfaye-po5rp?si=Hec5OsFryd3gJobA Tiktok: https://www.tiktok.com/@ssurachu?_t=8nm1lBhXNPK&_r=1 Until that dont forget to Subscribe and share my YouTube channel🙏

CONGRATULATIONS✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ “እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት፤ ሐሤትን እናድርግ፥ በእርስዋም ደስ ይበለን።”   — መዝሙር 118፥24 🎉 👏 🎉 👏 🎉 🎉 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 🎉 🎉 🎉 🎉 👏 👏 🎉 🎉 🎉 👏 🎉 👏 🎉 🎉🎉 👏 🎉 🎉 👏 🎉 🎉 👏 🎉 🎉 ውድ ተመራቂዎቻችን በብዙ ውጣ ውረድ እና ችግር ውስጥ አልፋችሁ፤ በፅናት እና በታጋሽነት ያለፉትን 5 ዓመታት በእግዚአብሔር ጥበቃ እና ምህረት እንዲሁም ከልክ በላይ በሆነው እረኝነቱ የተነሳ ለዚች የተወደደች ቀን ስለደረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን። ከሁሉ በላይ ደግሞ በነገር ሁሉ የረዳችሁ የእግዚአብሔር የአምላካችን ስም የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️ #EiABC_Fellowship

CONGRATULATIONS✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ “እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት፤ ሐሤትን እናድርግ፥ በእርስዋም ደስ ይበለን።”   — መዝሙር 118፥24 🎉 👏 🎉 👏 🎉 🎉 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 🎉 🎉 🎉 🎉 👏 👏 🎉 🎉 🎉 👏 🎉 👏 🎉 🎉🎉 👏 🎉 🎉 👏 🎉 🎉 👏 🎉 🎉 ውድ ተመራቂዎቻችን በብዙ ውጣ ውረድ እና ችግር ውስጥ አልፋችሁ፤ በፅናት እና በታጋሽነት ያለፉትን 5 ዓመታት በእግዚአብሔር ጥበቃ እና ምህረት እንዲሁም ከልክ በላይ በሆነው እረኝነቱ የተነሳ ለዚች የተወደደች ቀን ስለደረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን። ከሁሉ በላይ ደግሞ በነገር ሁሉ የረዳችሁ የእግዚአብሔር የአምላካችን ስም የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️ #EiABC_Fellowship

Loading .......
Loading .......

👉👉ለተመራቂዎች ሰላም እንዴት ናችሁ ከላይ ያለውን google form እስከ 5፡00 ድረስ እንድትሞሉ አሳውቀን ነበር እና እስከ 8:00 ድረስ ያልሞላችሁ እና ገንዘብ ያላስገባችሁ አስግቡ። ጋውኑን 8፡00 ሰዓት ላይ ስለምንቀበል ይሄ መረጃ ላልደረሰው ሁሉ share ማረጋችሁን እንዳትረሱ። ከ8፡00 በኋላ የማናስተናግድ መሆኑን በጌታ ፍቅር እናሳስባችኋለን

EiABC Fellowship acc 1000583348321

Only 1 day 🎖🎖🎖
Only 1 day 🎖🎖🎖

https://forms.gle/auC154tP4ZAQ5DYr6 👉ለ 5ኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ 🏃‍➡️🏃‍♀️‍➡️ፎርሙን በተቻላቹ ፍጥነት ሙሉት 🕔እስከነገ 5፡00 ድረ