ru
Feedback
ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias

ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias

Открыть в Telegram

ጤና ነክ ጥያቄ ካለዎት፣ በጽሑፍ በቴሌግራም ብቻ ይሄንን➡️  t.me/Dr_Sofonias በመጫን ያስቀምጡልኝ ሙያዊ ምላሽ ለመስጠት ጊዜ ሊወስድብኝ ስለሚችል፣ በትዕግስት ይጠብቁኝ ​📢 ለማስታወቂያ/ስፖንሰርሺፕ: ​ለስፖንሰርሺፕና ምርትዎ በሙያዊ ምክር እንዲተዋወቅ ከፈለጉ፣ ይሄንን ➡️ t.me/MASTAWKIYA በመጫን ያናግሩን

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias

Канал ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias (@drsofonias) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 20 014 подписчиков, занимая 1 153 место в категории Медицина и 1 681 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 20 014 подписчиков.

Согласно последним данным от 24 июня, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -554, а за последние 24 часа — -19, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 21.88%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 5.50% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 4 381 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 1 102 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 11.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
ጤና ነክ ጥያቄ ካለዎት፣ በጽሑፍ በቴሌግራም ብቻ ይሄንን➡️  t.me/Dr_Sofonias በመጫን ያስቀምጡልኝ ሙያዊ ምላሽ ለመስጠት ጊዜ ሊወስድብኝ ስለሚችል፣ በትዕግስት ይጠብቁኝ ​📢 ለማስታወቂያ/ስፖንሰርሺፕ: ​ለስፖንሰርሺፕና ምርትዎ በሙያዊ ምክር እንዲተዋወቅ ከፈለጉ፣ ይሄንን ➡️ t.me/MASTAWKIYA በመጫን ያናግሩን

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 25 июня, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Медицина.

20 014
Подписчики
-1924 часа
-1227 дней
-55430 день
Архив постов
ቶሎ መጨረስ 4 በሳይንስ የተደገፉ መፍትሄዎች በወሲብ ዙርያ ላይ ያሉ ችግሮችን ለመቅረፍ የሚረዱ ምክሮች እና ህክምናዎችን ለማግኘት ከፈለጉ በቀላሉ የቴሌግራማችን ግሩፕ ያገኙናል https://t.me/Herbal_treatment_and_marketing

ብጉር ላስቸገራቹህ ሰዎች በጣሚ ጠቃሚ

በጣም አስፈላጊ መረጃ

የሀሞት ጠጠር

መቼ ይረገዛል? https://t.me/DrSofonias

ሴቶች ይደመጥ የጡት ጫፍ/ Nipple pain https://t.me/DrSofonias

የብዙ ሰው ጥያቄ ነው

በብዛት Inbox ላይ ወንዶች የሚጠይቁኝ ዛሬ መፍትሄ ይዤላችሁ መጥቻላው ወንዶች ስንፈት ወይም የአልጋ ላይ ጨወታ ድክመት መንስኤውን እና መፍትሄዎቹን በስኳር፣ ደምግፊት ወይም በተፈጥሯዊ ምክንያት ለሚከሰት የወሲብ_ድክመቶች የብልት መጠን ችግር (ርዝመት እና ውፍረት)፣ ቶሎ የመጨረስ ችግር፣ የብልት በደንብ የአለመቆም ችግር፣ ፍላጎት የማጣት ችግር እና መሰል ችግሮችን የሚቀርፍ ፍቱን መድሀኒት እንዳሉ አስተውለዋል። ቶሎ የመጨረስ ችግር መንስኤዎቹ የሚከተሉት ናቸው። ግለ ወሲብ ወይም ማስተርቤሽን(ሴጋ) በብዛት ሲያደርጉ ከነበረ ለረጅም ጊዜ ተቀምጠው ስራ የሚሰሩ ከሆነ ጭንቀት ወይም የስራ ብዛት ካለ ቅድመ ወሲብን ወይም(Foreplay)ን በደንብ ካለመረዳት። የብልት ውጥር እና ቀጥ ብሎ የአለመቆም ችግር መንስኤዎች፦ የስኳር ወይም ደም ግፊት ታማሚ ከሆኑ ሆርሞናል ኢምባላንስ(Hormonal imbalance ) ካለ በተለምዶ ቪያግራ የሚባለውን መድሀኒት አብዝተው ሲጠቀሙ ከነበሩ የስራ ጫና ወይም የእድሜ መግፋት ካለ። የብልት መጠን ማነስ መንስኤዎች፦ ሆርሞናል ኢሚባላንስ ካለ የሰውነት የክብደት መጠን አለአግባብ ከጨመረ ከማስተርቤሽን ብዛት የብልት ቆዳ መሰብሰብ ከጀመረ በከባድ ግፊት ወይም ስኳር ምክንያት የቆዳ መሸብሸብ ከተፈጠረ ከላይ በተዘረዘሩት ወይም ደግሞ በሌላ ምክንያት ለተከሰተ ማንኛውም የወሲብ ያሉ ድክመቶቾን ማከም እንደሚቻል ልብ ይበሉ በተራአክቦ ጊዜ የሚያጋጥሙ ድክመቶችን እነዚህ መዳኒቶች በግንኙነት ወቅት ቆዳ እንዲለጠጥ በማድረግ በዛው ልክ ውፍረት እንዲጨምር እና ለረጅም ጊዜ ሳይጨርሱ እንዲቆዩ የሚያደርገውን ሁሉንም ግልጋሎት በአንድ ላይ የያዙ ናቸው በተጨማሪም ዘላቂ መፍትሄን መስጠት መቻላቸው እና ሙሉ በሙሉ ከተፈጥሮ ንጥረነገሮች ብቻ የተሰሩ በሆናቸው ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት አያሰከትሉም የብልት ሴሎችን በማነቃቃት እንደ አዲስ እንዲሰሩ የሚያስችሉ መሆናቸው 100% ውጤታማነታቸው የተመሰከረላቸው በመሆኑ በሁሉም ዘንድ ተመረጭ ያድርጋቸዋል እነዚህ ችግሮች እንዳለባቹህ አስተዋላቹህ መዳኒቶችን ማዘዝ ለፈለጋቹህ ትክክለኛ Original አስመጪዎችንና አከፋፋዮችን ስልካቸው +251939128169 ደውለው ይዘዟቸው Inbox @addisAbeba44 በመላው ኢትዮጵያ ስለሚገኙ ደውላቹህ ማዘዝ ትችላላቹህ

አልኮል አልጋ ላይ ጎበዝ ያደርጋል ወይ? በዶክተር ሸምሴ ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉ https://t.me/Herbal_treatment_and_marketing

👉የሴቶች #የሴክስ ፍላጎት ማጣት መፍትሄው ምንድን ነው? ✔️ሀኪም ጋር በመቅረብ ስለችግሩ በግልጽ መናገር እና መፍትሄ ማግኘት። ✔️ሀኪም የሚያዛቸው መድሃኒቶችን በአግባቡ መውሰድ። ✔️በቂ መነቃቃት እስክትደርስ ድረስ ምንም አይነት ጾታዊ ግንኙነት አለማድረግ። ✔️ከጾታዊ ግንኙነት በፊት ሻወር መውሰድ ቀለል እንዲለን እና ምቹ ስሜት እንዲሰማን ያደርጋል። 📌#ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉ https://t.me/Herbal_treatment_and_marketing

✍️የሴቶች የሴክስ ፍላጎት ማጣት? 👉ሴቶች በሶስት ዋና ዋና ምክንያቶች ከጾታዊ ግንኙነት ጋር በተያያዘ ችግር ይገጥማቸዋል። ✅የመጀመሪያው የሴቶች የሴክስ ፍላጎት ማጣት ሲሆን ይህም 10 በመቶ የሚሆኑ ሴቶች ላይ ይፈጠራል ✅በሁለተኛ ደረጃ በጾታዊ ግንኙነት ወቅት የመነቃቃት ችግር ሲሆን ይህም የሴቶች ብልት በጾታዊ ግንኙነት ወቅት የማበጥ እና ፈሳሽ የማመንጨት ባህሪ አለው ታዲያ እነዚን ነገሮች የማታሳይ ከሆነ የመነቃቃት ችግር አለ ማለት ነው ✅በሶስተኛ ደረጃ የእርካታ ችግር ይህም የፍላጎት መኖር እና በጾታዊ ግንኙነት ወቅት መነቃቃት ቢኖርም በመጨረሻ የእርካታ ጫፍ ጋር ያለ መድረስ ችግር ይኖራል። ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉ https://t.me/Herbal_treatment_and_marketing

✏️የስንፈተ-ወሲብ (Erectile dysfunction) እና የቶሎ መጨረስ (premature ejaculation) ችግሮች ልዩነት እና ህክምናው? 📌Erectile dysfunction (የብልት አለመቆም) ችግር የምንለው የወንድ ልጅ ብልት አለመቆም ወይንም ከቆመ በሗላ እንደቆመ አለመቆየት (failure to attain or maintain erection) ማለት ሲሆን ቶሎ መጨረስ( Premature ejaculation) ተከሰተ የምንለው ደሞ አንድ ወንድ ልጅ ከሚፈልገው የጊዜ ቆይታ በፊት ከ ቁጥጥሩ ውጪ ቀድሞ ሲረጭ ነው :: ቀድሞ የምንለው ቡዙ ጊዜ ከአንድ ደቂቃ በፊት ሲሆን ነው። 📌ከ 30 እስከ 40 ፐርሰንት የሚሆኑት ወንዶች ቀድሞ የመጨረስ ችግር እንዳለባቸው ጥናቶች ያሳያሉ። ይህ ችግር በ ወንድ ልጅ ወይም በ ፆታዊ አጋሩ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ያሳድራል። 📌አንድ ወንድ ቀድሞ የመጨረስ ችግር አለበት የሚባለው ግንኙነት በተጀመረ ከአንድ ደቂቃ በፊት ሲረጭ ወይንም የሚረጭበትን ጊዜ መቆጣጠር ሲያቅተው ነው፡ ፡ 📌 ቶሎ የመጨረስ ችግር መንስኤ በአብዛኛው ጊዜ የ ሳይኮሎጂካል ወይንም የስነ ልቦናዊ ችግር ሲሆን አንዳንድ ጊዜ ደግሞ አካላዊ( Physical) ችግር ሊሆን ይችላል።በወሲብ ጊዜ ያለ ጭንቀት ወይም በራስ መተማመን አለመኖር ወይንም የጥፋተኝነት ስሜት ለቶሎ መጨረስ ችግር ሊዳርጉ ይችላሉ። 📌ቶሎ የመጨረስ ችግር የሚታከም ችግር ነው። ህክምናውም የተለያዩ ናቸው ዋነኛው ህክምና የባህሪ ህክምና( behavioural therapy)ሲሆን ሌላኛው ደግሞ የመድሀኒት ህክምና ነው። ብዙ ጊዜ ይህ ችግር በሁለቱም የህክምና አማራጮች መታከም ይኖርበታል። 📌 ልብ ይበሉ Viagra( sildenafil citrate)ለቶሎ መጨረስ ችግር መፍትሔ አይደለም። Viagra ለ ስንፈተወሲብ ወይንም erectile dysfunction የሚታዘዝ መድሀኒት ነው ::ዓላማውም ብልት ቀጥ ብሎ እንዲቆም ወይም እንዳይተኛ የሚያደርግ ነው። 📌ስንፈተ ወሲብ (Erectile Dysfunction) የሚባለው ችግር ደግሞ የብልት መቆም አለመቻል ወይንም ቆሞ አለመቆየት ችግር ሲኖር ነው። 📌 ስንፈተ ወሲብ (Erectile dysfunction) በአብዛኛው ዕድሜያቸው ገፋ ባለ ወንዶች ማለትም ከ 40 እስከ 70 ዓመት ባሉት ላይ የሚከሰት ሲሆን ሃምሳ ፐርሰንት(50%) የሚሆኑት በዚህ የዕድሜ ክልል የሚገኙ ወንዶችን ያጠቃል። 📌 አንድ ወንድ ስንፈተ ወሲብ አለበት የሚባለው የብልት አለመቆም ሲኖር ወይንም ብልት ለመቆም ረጅም ደቂቃ መነካካት ሲኖርበት አልያም ቆሞ አለመቆየት ወይም መልፈስፈስ ሲኖር ነው። 📌ስንፈተ ወሲብ ተጓዳኝ የጤና ችግር መኖሩን አመላካች ሊሆን ስለሚችል ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል።ለምሳሌ ከስኳር በሽታ ፤ ከሆርሞን ችግር ፤ ከልብ በሽታ እንዲሁም ከነርቭ በሽታ ጋር ሊያያዝ ስለሚችል ተጨማሪ ምርመራ ማድረግ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው። ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉ https://t.me/Herbal_treatment_and_marketing

የሰውነት ላብ እና መጥፎ ጠረን ማስወገድ

ይደመጥ

ጠዋት/ማታ ሻውር

የስንፈተ ወሲብ (Erectile Dysfunction) ችግር? መጨነቅ አያስፈልግም ! መታከም ይችላል ‼ አብዛኛውን ጊዜ ወንዶች ጠዋት ላይ ብልት አለመቆምን ማስተዋል፣ ብልትን ለማቆም መቸገር ወይም የግብረ ስጋ ግንኙነት ለማድረግ በሚያስችል መልኩ መቆም አለመቻል፣ ወይም የግብረስጋ ግንኙነት ፍላጎት መቀነስ አይነት ችግሮችን ያስተውላሉ። እነዚህ የስንፈተ ወሲብ (Erectile Dysfunction) ምልክቶች ሊሆኑ ይችላሉ። ወንዶች ያማረ የወደፊት ህይወት እንዳይኖራቸው እንደሚያደርግ አመላካች ነው። የስንፈተ ወሲብ ችግር (Erectile Dysfunction) እድሜያቸው ከ20-30 ከሚሆኑት ወንዶች ውስጥ 8% የሚሆኑትን እንደሚያጠቃና እድሜያቸው ከ70-75 ከሆኑት ላይ ደግሞ ወደ 37% ከፍ እንደሚል ተመራማሪዎች አረጋግጠዋል። ይሁን እንጂ ስንፈተ ወሲብ (Erectile Dysfunction) በአሁኑ ሰአት በደንብ የሚታወቅና የተለያዩ የህክምና አማራጮችም ያሉት ችግር ነው። ስንፈተ ወሲብ (Erectile Dysfunction) በምን ይመጣል? የእድሜ መግፋት ዝቅተኛ ቴስቴስትሮን ጭንቀት፣ ፍርሃት ወይም ድብርት በቂ እንቅልፍ አለማግኘት ሲጋራ ማጨስና አልኮል መጠጥ ሌሎች የጤና ችግሮች በተለይ የደም ግፊት፣ የስኳር በሽታ፣ ከፍተኛ ኮሌስትሮል ወዘተ ናቸው ። ስንፈተ ወሲብን እንዴት ማከም ይቻላል? የስንፈተ ወሲብ ህክምና እንደ ችግሩ መንስዔ እና እንደችግሩ ክብደት ይለያያል። የህክምና አማራጮች የሚከተሉትን ያካትታሉ፦ 1ኛ፡ የመድሃኒት ህክምና መድሃኒቶች የደም ፍሰትን ይጨምራሉ እንዲሁም የፆታዊ ፍላጎት በሚኖርበት ጊዜ ብልት በምላሹ እንዲቆም የሚያደርጉ ናቸው። አብዛኛዎች የስንፈተ ወሲብ መድሃኒቶች ስራቸውን ለመጀመር 30 ደቂቃ አካባቢ ይወስድባቸዋል። 2ኛ: ቴስቴስትሮንን የመተካት ህክምና (Testosterone Replacement Therapy)፡ ዝቅተኛ የቴስቴስትሮን መጠን ያላቸው ቴስቴስትሮን የመተካት ህክምና በማግኘት ወንዶች የተሻለ ፆታዊ መነሳሳት እንዲኖራቸው ማድረግ ይቻላል። የቴስቴስትሮንን ለመተካት ከሚደረጉ ህክምናዎች  ቴስቴስትሮን የሚተካ መድሃኒት አወሳሰድ መንገድ በሚቀባና ቆዳን ሰርጎ መግባት በሚችል በቅባት መልኩ ነው። ይህም ሆርሞኑ በቆዳችን ሰርጎ ከገባ በኋላ በደማችን ውስጥ ስራውን ያከናውናል። ይሁን እንጂ የአኗኗር ዘይቤን ማስተካከል ያስፈልጋል ምክንያቱም ጤናማ ያልሆኑ ልምዶች ስንፈተ ወሲብን ያባብሳሉ።ያስታውሱ በየቀኑ እስፖርታዊ እንቅስቃሴ ያድርጉ፣ ክብደትወን ይቀንሱ፣ ሲጋራ ማጨስ ያቁሙ፣ የአልኮል መጠጥ ይቀንሱ፣ ቅባት የበዛባቸውን ምግቦች ያስወግዱ፣ ጤናማ ምግቦችን ይመገቡ፣ ጭንቀትን ይቀንሱ። ስንፈተ ወሲብ ያለብዎት ከመሰለዎ ዶክተር ማማከር በጣም አስፈላጊ ነው። ማፈር የለብዎትም! በቴሌግራም መረጃ ለማግኘት ሊነኩን ይጫኑ ‼ @Herbal_treatment_end_marketing

ፀጉርን መላጨት