486
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 день
Архив постов
ማስታወሻ
ነገ አርብ ሰኔ 17 2014 ዓ.ም. ለፈተና ቅድመ ዝግጅት የሚደረግበት ቀን ስለሆነ የ1ኛ ደረጃ ተማሪዎች ትምህርት ቤት አይመጡም።
ከሰኞ ሰኔ 20 2014 ዓ.ም. ጅምሮ ከዚህ በፊት በተላከው መርሀግብር መሰረት የማጠቃለያ ፈተናው የሚሰጥ ይሆናል።
ለወላጆች በሙሉ
ለልጅዎ አመታዊ የውጤት መግለጫ ካርድ ዝግጅት የሚየስፈልጉ መረጃዎችን በላክነው ቅጽ መሰረት ሞልተው እስከ ሰኞ ሰኔ13 2014 ዓ.ም እንዲልኩልን እናሳስባለን፡፡
ለወላጆች በሙሉ
የ2014 ዓ.ም የተማሪዎች ካርኒቫል ቀን አርብ ሰኔ 3 2014 ዓ.ም ይከበራል፡፡ በመሆኑም ተማሪዎች እስከ አረፍት ሰአት መደበኛውን ትምህርት የሚማሩ ሲሆን ከት/ቤት መውጫ ሰአት 9፡00 መሆኑን እንገልጻለን፡፡
