cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የቁርአን ተአምራቶች quranic verses

*ሱራህ 17, 9* ይህ ቁርኣን ወደዚያች እርሷ ቀጥተኛ ወደ ኾነችው መንገድ ይመራል፡፡ እነዚያንም በጎ የሚሠሩትን ምእመናን ለእነሱ ታላቅ ምንዳ ያላቸው መኾኑን ያበስራል። @Quranamharic1

Больше
Рекламные посты
1 363
Подписчики
-224 часа
-147 дней
-4230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Repost from ||Quran ቻናል
00:30
Видео недоступноПоказать в Telegram
ሴቶችዬ እያያቹ... https://t.me/Quranchannel_30
Показать все...
2.09 MB
سورة يس 📚 ተመሰጡበት 🎧
Показать все...
SURAH YASEEN (EXTREMELY POWERFUL QURAN)(M4A_128K).m4a14.75 MB
~ዛሬ በ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች በ አል-ነጃሺ መስጂድ የተደረገ ምክር ቢጤ! =t.me/AbuSufiyan_Albenan
Показать все...
ምክር ተመራቂ ተማሪዎች!.m4a20.15 MB
•ቡታጂራ እና አከባቢዋ ላይ የምታውቁት የሰለፍዮች መርከዝ ካለ በውስጥ አሳውቁኝ! @Abusufiyan6580
Показать все...
من سورة الأنعام.mp32.60 MB
سورة الجاثية =
Показать все...
سورة الجاثية.mp37.47 MB
03:29
Видео недоступноПоказать в Telegram
በቃ ተነግራቹህ ካልሰማቹህ ይብሏቹህ ይብሏቹህ ይብሏቹህ!! መቃጠል የውሸት ደረሰኝ አለ እንዳትታለሉ ብየ ስንቴ አውዲወ ስርቻለሁ ግን ሽር አታደርጉ አትረዱ እየው ወንድሟን 2500 አስቆነደደችው አባቴ ታሟል ብላ ነው እንግዲህ
Показать все...
13.77 MB
👍 3
🚫እያለቀሱ መስረቅ ❌ጠለብ ቤት ነኝ ብር ላኩልኝ እያሉ ከዛም የውሸት ደረሰኝ እየላኩ እየበሉ ነው ❌ፕሮፍይላቸውን ቁርአን ሀዲስ እያደረጉ ❌መሀላቸው ወሏሂ ወቢላሂ እያሉ ❌መስመሬ አይሰራም በዚህ አውሪኝ እያሉ ስንቱን በሉት አስለቀሱት #መቸ ነው የምትነቁት# (እንልፍ ይብቃቹህ⁉️
Показать все...
record.ogg8.87 MB
በሽታ ከሰው ወደ ሰው እንደሚጋባ ሁሉ ጤንነትም ከሰው ወደ ሰው ይጋባል። ጤናማ አስተሳሰብ ካላቸው ሰዎች ጋር መዋል ጤናማ አስተሳሰብ እንድንይዝ ያረገናል። ሰው የአስተሳሰብ እና የድርጊት ውጤት ነው። የአስተሳሰብ ውጤት ሰው ለራሱ እራሱ የሚሰጠው እና የሚነገረው ነገር ያ ማንነቱ ነው። ወሒድ ማለት ወሒድ ለወሒድ የነገረው ነገር ነው። ለራሴ እችላለው፣ እሞክራለው፣ እጎብዛለው ብዬ ካልኩት እችላለው፣ እሞክራለው፣ እጎብዛለው፥ በተቃራኒው ለራሴ አትችልም፣ አረባም፣ ደካማ ነኝ ካልኩት እራሴ የማይችል፣ የማይረባ እና ደካማ እሆናለው። የድርጊት ውጤት ሰው አስተዳደጉ እና አዋዋሉ በሕየወቱ ላይ አውንታዊ ሆነ አሉታዊ ተጽእኖ ማድረግ ይችላል። ልጆቻችንን በጥሩ አስተዳደግ ማሳደግ እና አዋዋላቸውን ማሳመር አለብን! ይህ ትውልድን የመቅረጽ መርሓ ግብር ለትውልድ የሚሆን መደላድል ነው። ✍ከዐቃቢ ኢሥላም ወሒድ https://t.me/Wahidcom
Показать все...
ወቅታዊ የፈታዋ ፕሮግራም አዘጋጅተናል።ከእኛ ጋር አታመሹም? =>ወቅታዊ(በ ዒድ)ዙሪያ ያሉ ጥያቄዎች ላይ እናተኩራለን። 🎙ፈታዋ በሸይኽ አወል ቢን አሕመድ አል ኬሚሴ t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
Показать все...
قناة دروس فضيلة الشيخ أبو عمار أول بن أحمد الخميسي

الْقَنَاةُ الرَّسْمِّيةُ لِفَضِيلِةِ الْشَّيْخِ أَولِ بْنِ أَحْمَدَ الْخميسي -حَـفِظَهُ اللّه تَعَالَى

👍 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.