cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት

Больше
Рекламные посты
1 036
Подписчики
+1524 часа
+157 дней
+4930 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
አስቸኳይ ማስታወቂያ  በየካ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት ስር በመንግስት ት/ቤቶች በሞግዚትነት እያገለገላችሁ በአሠላ እና በደ/ብርሃን ት/ኮሌጅ በቅድመ አንደኛ መምህርነት በ2016 ዓ.ም ተመርቃችሁ፣ በወቅቱ ክ/ከተማ መጥታችሁ ያመለከታችሁ 44 ሞግዚቶች በሙሉ ቅዳሜ በ10/9/16ዓ.ም ጠዋት 2:30 ላይ በሚኒሊክ አጠ/2ኛ ደ/ት/ቤት የመለያ ፈተና ስለሚሰጥ ኦርጅናል የጥምህርት ማስረጃችሁን ይዛችሁ በሰዓቱ ተገኝታችሁ ፈተናውን እንድትወስዱ እያሳሰብን፤ ስም ዝርዝራችሁን ከታች ባለው መሠረት አያይዘንላችኋል፡፡
2562Loading...
02
Media files
2834Loading...
03
lkefele halafi memeihirane bmulu
3091Loading...
04
የግብረ ገብ የተማሪው መማሪያ መጽሐፍ
2794Loading...
05
⭐️ማሳሰቢያ ⭐️ከበአል ማግስት ዛሬ ሰኞ ተማሪዎች ባለመገኘታቸው በአብዛኞቹ የግልና የመንግስት ት/ቤቶች  የመማር ማስተማር ሂደቱ በአግባቡ አለመከናወኑን አረጋግጠናል:: 👍 በመሆኑም ነገ ማክሰኞ  ሙሉ በሙሉ መደበኛ መማር ማስተማሩ በሁሉም የክፍል ደረጃዎች በሁሉም ት/ቤቶች መጀመር ያለበት መሆኑን ለመምህራንና ተማሪዎች  እንድታሳውቁ እናሳስባለን :: ✅የየካ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት
5711Loading...
06
በርቱ አንበሶቹ 🙏🙏🙏
8500Loading...
07
👍
8380Loading...
08
በኮተቤ ብርሃነ ሕይወት ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሚያዚያ 18/2016 ዓ/ም በ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ደማቅ የጥያቄ እና መልስ ውድድር ተካሄደ።
7840Loading...
09
በኮተቤ ብርሃነ ሕይወት ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሚያዚያ 18/2016 ዓ/ም ደማቅ የጥያቄ እና መልስ ውድድር ተካሄደ።
460Loading...
10
Media files
6240Loading...
11
ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ጎበዝ ተማሪ የመሆን ሚስጥር በሚል ርዕስ ላይ ሀሙስና አርብ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና በጥሩ ሁኔታ ተጠናቆ ተማሪዎች እንደዚህ አይነት ስልጠና በተደጋጋሚ ቢሰጣቸው ለውጥ እንደሚያመጡ ገልፀው ጥሩ ስልጠና እንደነበር አስተያየት ሰጥተዋል።።
4681Loading...
12
Media files
8112Loading...
13
Media files
7511Loading...
14
Media files
6520Loading...
15
Media files
4960Loading...
16
Media files
6370Loading...
17
ማስታወቂያ ለውድ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ:: የ2016ዓ.ም የ2ኛው ሴሚስተር የከተማ አቀፍ ሞዴል ፈተና ከሚያዚያ 15-17/2016ዓ.ም ይሰጣል ተብሎ የተገለፀዉ  ወደ ሚያዚያ 21-24/2016ዓ.ም የተቀየረ መሆኑን እየገለፃን ተማሪዎች በየክፍል ደረጃችሁ ከመጀመሪያዉ ምእራፍ-1 ጀምሮ ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን:: ለወላጆች:-ልዩ ክትትልና ድጋፋችሁ አይለይ::
6794Loading...
አስቸኳይ ማስታወቂያ  በየካ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት ስር በመንግስት ት/ቤቶች በሞግዚትነት እያገለገላችሁ በአሠላ እና በደ/ብርሃን ት/ኮሌጅ በቅድመ አንደኛ መምህርነት በ2016 ዓ.ም ተመርቃችሁ፣ በወቅቱ ክ/ከተማ መጥታችሁ ያመለከታችሁ 44 ሞግዚቶች በሙሉ ቅዳሜ በ10/9/16ዓ.ም ጠዋት 2:30 ላይ በሚኒሊክ አጠ/2ኛ ደ/ት/ቤት የመለያ ፈተና ስለሚሰጥ ኦርጅናል የጥምህርት ማስረጃችሁን ይዛችሁ በሰዓቱ ተገኝታችሁ ፈተናውን እንድትወስዱ እያሳሰብን፤ ስም ዝርዝራችሁን ከታች ባለው መሠረት አያይዘንላችኋል፡፡
Показать все...
lkefele halafi memeihirane bmulu
Показать все...
የግብረ ገብ የተማሪው መማሪያ መጽሐፍ
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram