cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Shewa Educational Channel

የዚህ ቴሌግራም ዋናው ዓላማ ተከታዮቹን ትምህርታዊና ወቅታዊ የሆኑ መረጃዎች ለህብረተሰቡ የሚለቀቅበት ገጽ ሲሆን በዚህ የቴሌግራም ቻናል ላይ ከሚለቁት መረጃዎች መካከል፦ 👉ትምህርታዊ መፅሐፎችን 👉ሪሰርቾችንና ፕሮፖዛሎችን 👉የሶሻልና የናቹራል መጽሐፎችን 👉የዩኒቨርስቲ እና የቴክኒክና ሙያ ሞጁሎችን 👉የጥያቄና መልስ ወርክ ሽቶችን የመሳሰሉት ይገኙበታል።እርሶም ይህንን ቻናል ሼር በማድረግ ያጋሩ

Больше
Рекламные посты
1 929
Подписчики
+1824 часа
+1627 дней
+39930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

አንዳንድ መረጃዎች ሲለቀቁ የታዳሚውን ወይም የተከታዩን ጾታ፣ ዕድሜ፣ የትምህርት ደረጃ ሀይማኖትን የመሳሰሉት ሁኔታዎች ያገናዘበ መሆኑ የሚለቀቀው መረጃ የተከታዩን ፍላጎት ለማማከል ይበልጥ ያግዛል።እርሶ የዚህ ቴሌግራም ቻናል ተከታይ ከሆኑ በየትኛው የዕድሜ ምድብ ውስጥ ይገኛሉ?መልሱን ከስር ባለው ምርጫ የእርሶን ዕድሜ ምድብ የሚገኝበትን ፊደሉን በመጫን ያስቀምጡ።Anonymous voting
  • ሀ. ከ7-10 ዓመት ውስጥ
  • ለ. ከ11-15 ዓመት ውስጥ
  • ሐ. ከ16-20 ዓመት ውስጥ
  • መ. ከ21-30 ዓመት ውስጥ
  • ሠ. ከ31-40 ዓመት ውስጥ
  • ረ. 41 ዓመት እና ከዚያ በላይ ውስጥ
0 votes
👍 9👌 1
አንዳንድ መረጃዎች ሲለቀቁ የታዳሚውን ወይም የተከታዩን ጾታን፣ ዕድሜ፣ የትምህርት ደረጃ ሀይማኖትን የመሳሰሉት መረጃ ያገናዘበ መሆኑ ይበልጥ ተመራጭ ያደርገዋል።እርሶ የዚህ ቴሌግራም ቻናል ተከታይ ከሆኑ በየትኛው የዕድሜ ምድብ ውስጥ ይገኛሉ?መልሱን ከስር በምርጫ ያስቀምጡልኝ።Anonymous voting
  • ሀ. ከ7-10 ዓመት ውስጥ
  • ለ. ከ11-15 ዓመት ውስጥ
  • ሐ.ከ16-20 ዓመት ውስጥ
  • መ.ከ21-30 ዓመት ውስጥ
  • ሠ.ከ31-40 ዓመት ውስጥ
  • ከ41 ዓመት እና በላይ
0 votes
4👍 2🏆 1
💯 3👍 1
Kotebe Birhane Hiwot General Science Ginbot, 2016 E.C second Semester Model 2 Exam Answers
Показать все...
👍 3
👍 9🏆 3 2
የ6ኛ፣የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል 2016 ዓ/ም የሁለተኛ መንፈቀ ዓመት 1ኛ ዙር የሞዴል ፈተና በሶፍት ኮፒ ያላችሁ። 👉በቂርቆስ 👉በንፋስ ስልክ 👉በለሚ ኩራ 👉በቦሌ ክፍለ ከተማ ያላችሁ መምህራን እና ር/መ/ራን የዚህ ቻናል ተከታታዮቼ በውስጥ የቴሌግራም ቁጥሬ 0969143486 እንድትልኩልኝ ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ።
Показать все...
👍 3🏆 2
በዚህ ቻናል ላይ አስተማሪ የሆኑ ልዩ ልዩ ትምህርታዊ መረጃዎች የሚያገኙብት ቻናል ስለሆን ከስር ያለውን ሊንክ Join በማድረግ ይቀላቀሉት የበለጠ ያተርፉበታል!!! በዚህ ቻናል ከሚያገኟቸው እና ከሚለቀቁት መካከል 1. ትምህርታዊ መረጃ መስጠት 2.የሳይኮሎጂ አስተማሪ ምክሮችንና አነቃቂ ንግግሮች 3.መፃህፍቶች በpd ይለቀቃሉ!!! 4.እግሊዝኛ ንግግሮች እና የግጥም https://t.me/EEC1227
Показать все...
Ethiopian Educational Channel

በዚህ ቻናል ላይ የሚያገኙት 1. ትምህርታዊ መረጃ መስጠት 2.የሳይኮሎጂ አስተማሪ ምክሮችንና አነቃቂ ንግግሮች 3.መፃህፍቶች በpd ይለቀቃሉ!!! 4.እግሊዝኛ ንግግሮች እና የግጥም ❌በዚህ ቻናል ሀይማኖታዊ እና ፓለቲካ ነክ አይለቀቅበትም !❌

https://t.me/EEC1227

👍 4
በዚህ ቻናል ላይ የሚያገኙት 1. ትምህርታዊ መረጃ መስጠት 2.የሳይኮሎጂ አስተማሪ ምክሮችንና አነቃቂ ንግግሮች 3.መፃህፍቶች በpd ይለቀቃሉ!!! 4.እግሊዝኛ ንግግሮች እና የግጥም ❌በዚህ ቻናል ሀይማኖታዊ እና ፓለቲካ ነክ አይለቀቅበትም ! https://t.me/EEC1227
Показать все...
Ethiopian Educational Channel

በዚህ ቻናል ላይ የሚያገኙት 1. ትምህርታዊ መረጃ መስጠት 2.የሳይኮሎጂ አስተማሪ ምክሮችንና አነቃቂ ንግግሮች 3.መፃህፍቶች በpd ይለቀቃሉ!!! 4.እግሊዝኛ ንግግሮች እና የግጥም ❌በዚህ ቻናል ሀይማኖታዊ እና ፓለቲካ ነክ አይለቀቅበትም !❌

https://t.me/EEC1227

የ6ኛ፣የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል 2016 ዓ/ም የሁለተኛ መንፈቀ ዓመት 1ኛ ዙር የሞዴል ፈተና በሶፍት ኮፒ ያላችሁ። 👉በቂርቆስ 👉በንፋስ ስልክ 👉በለሚ ኩራ 👉በቦሌ ክፍለ ከተማ ያላችሁ መምህራን እና ር/መ/ራን የዚህ ቻናል ተከታታዮቼ በውስጥ የቴሌግራም ቁጥሬ 0969143486 እንድትልኩልኝ ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ።
Показать все...