cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🌷የሱና ወጣቶች🌷

🍁በከተማችን ዙሪያ ስለሚሰሩ አፀያፊ ድርጊቶች መመካከሪያና መወያያ ቻናል። 📌የወጣቶች ዉሎ የሚዳሰስበት 📌ትምህርት ቤቶች የሚገመገሙበት 📌ስለ ህገ-ወጥ የተቃራኒ ፆታ ግንኙነት 📌መራቆት እየባሰበት ሰለመጣው የሴቶች አለባበስ 📌መሰልጠን ወይስ መሰይጠን የመሳሰሉ ርዕሶች የሚዳሰሱበት የናንተው ቻናል ተቀላቀሉ ይማሩበታል።

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
179
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

በሰላት አንደራደርም !! በአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቤቶች ሙስሊም ተማሪዎችን ከሰላት ለመነጠል የሚደረገውን ዘመቻ እንቃወም ወላሂ ነገ ቤታችን ድረስ ነው የሚመጣልን የቦሩ ሜዳው ታሪክ ላለመደገሙ ዋስትና የለንም በሰላማዊ መንገድ በሶሻል ሚድያ ዘመቻ እንጠይቅ በሴኩላሪዝም ሽፋን ሙስሊሞችን ከትምህርት ስርዓት ማግለል ይቁም‼ በአላህ ስም እጠይቃችኋለው በስልካችሁ ላይ ላሉ ሙስሊሞች አዳርሱ እስልምናችን አደጋ ላይ ነው አነሰ ከተባለ ለ20 ሰው ሼር #ሼር_አድርጉት
Показать все...
መጅሊሳችን የብልጽግና ጽህፈት ቤት ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶቻችን የአክራሪ ክርስቲያን አመራሮች አቋም ማራመጃ ሆነው እስከመቼ ነው የሚቀጥሉት??
Показать все...
ግጥም በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 2፥269 አላህ ለሚሻው ሰው ጥበብን ይሰጣል፥ ጥበብንም የተሰጠው ሰው ብዙን መልካም ነገር በእርግጥ ተሰጠው፡፡ يُؤْتِي الْحِكْمَةَ مَن يَشَاءُ ۚ وَمَن يُؤْتَ الْحِكْمَةَ فَقَدْ أُوتِيَ خَيْرًا كَثِيرًا "ሐኪም" حَكِيم የሚለው ቃል "ሐከመ" حَكَمَ ማለትም "ተጠበበ" ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ጥበበኛ" ማለት ነው፥ አምላካችን አሏህ የጥበብ ምንጭ ስለሆነ "አል-ሐኪም" ٱلْحَكِيم ነው፦ 28፥9 «ሙሳ ሆይ! እነሆ እኔ አሸናፊው "ጥበበኛው" አላህ ነኝ፡፡ يَٰمُوسَىٰٓ إِنَّهُۥٓ أَنَا ٱللَّهُ ٱلْعَزِيزُ ٱلْحَكِيمُ 3፥6 እርሱ ያ በማሕጸኖች ውስጥ እንደሚሻ አድርጎ የሚቀርጻችሁ ነው፡፡ ከእርሱ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ አሸናፊው "ጥበበኛው" ነው፡፡ هُوَ ٱلَّذِى يُصَوِّرُكُمْ فِى ٱلْأَرْحَامِ كَيْفَ يَشَآءُ ۚ لَآ إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ ٱلْعَزِيزُ ٱلْحَكِيمُ "ሒክማህ" حِكْمَة ማለት "ጥበብ" ማለት ሲሆን አሏህ ለሚሻው ሰው ሒክማህ ይሰጣል፥ ሒክማህ የተሰጠው ሰው ብዙን መልካም ነገር በእርግጥ ተሰጠው፦ 2፥269 አላህ ለሚሻው ሰው ጥበብን ይሰጣል፥ ጥበብንም የተሰጠው ሰው ብዙን መልካም ነገር በእርግጥ ተሰጠው፡፡ የአእምሮዎች ባለቤቶች እንጂ ሌላው አይገሰጽም፡፡ يُؤْتِي الْحِكْمَةَ مَن يَشَاءُ ۚ وَمَن يُؤْتَ الْحِكْمَةَ فَقَدْ أُوتِيَ خَيْرًا كَثِيرًا ۗ وَمَا يَذَّكَّرُ إِلَّا أُولُو الْأَلْبَابِ ጥበብ ከተሰጠው ሰው ብዙ መልካም ነገር አንዱ ግጥም ነው። "ሸዕር" شِّعْر የሚለው ቃል "ሸዐረ" شِعَرَ ማለትም "ገጠመ" ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ግጥም"poetry" ማለት ነው፥ በእርግጥ አንዳንድ ግጥም ጥበብ ነው፦ ጃምዒ አት-ቲርሚዚይ መጽሐፍ 43, ሐዲስ 118 ዐብደሏህ እንደተረከው፦ "የአሏህ መልእክተኛም"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ "በእርግጥ አንዳንድ ግጥም ጥበብ ነው"። عَنْ عَبْدِ اللَّهِ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ "‏ إِنَّ مِنَ الشِّعْرِ حِكْمَةً ‏"‏ "አሽ-ሸዕር" الشِّعْر በሚለው ቃል ላይ "ሚን" مِن የሚለው ሐርፉል ጀር መምጣቱ በራሱ "አንዳንድ ግጥም" ጥበብ ሆነው መልካም እንደሆኑ ሰዎች ለአሉታዊ የሚጠቀሙባቸው መጥፎ ግጥም ሊኖሩ ይችላሉ፦ አል-አደቡል ሙፍረድ መጽሐፍ 36, ሐዲስ 10 ዐብደሏህ ኢብኑ ዐምሪው እንደተረከው፦ "የአሏህ መልእክተኛም"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ "ግጥም ልክ እንደ ንግግር ነው። መልካሙ ልክ እንደ መልካሙ ንግግር ነው፥ መጥፎው ልክ እንደ መጥፎ ንግግር ነው"። عَنْ عَبْدِ اللهِ بْنِ عَمْرٍو قَالَ‏:‏ قَالَ رَسُولُ اللهِ صلى الله عليه وسلم‏:‏ الشِّعْرُ بِمَنْزِلَةِ الْكَلاَمِ، حَسَنُهُ كَحَسَنِ الْكَلامِ، وَقَبِيحُهُ كَقَبِيحِ الْكَلامِ‏.‏ ስለዚህ "በእሥልምና ግጥም ሐራም ነው" የሚለው የሚሽነሪዎች አላዋቂነት ውኃ በላው። ለአሉታዊ መልእክት የሚጠቀሙበት መጥፎ ግጥም እንዳለ ሁሉ ለአውንታዊ መልእክት የሚጠቀሙበት መልካም ግጥም አለ፥ አመዛዝኖ ጥሩውን መቀበል እና መጥፎውን መተው የእኛ ድርሻ ነው፦ አል-አደቡል ሙፍረድ መጽሐፍ 36, ሐዲስ 11 ዓኢሻህ"ረ.ዐ." እንደተናገረች፦ "ከመልካም የሆነ ግጥም አለ፥ ከመጥፎ የሆነ ግጥም አለ። መልካሙን ወስደህ ክፉውን ተወው!"። عَنْ عَائِشَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهَا، أَنَّهَا كَانَتْ تَقُولُ‏:‏ الشِّعْرُ مِنْهُ حَسَنٌ وَمِنْهُ قَبِيحٌ، خُذْ بِالْحَسَنِ وَدَعِ الْقَبِيحَ በአንድ ወቅት ከሸይጧን የሆነውን መጥፎ ግጥም በተገጠመ ጊዜ ተወዳጁ ነቢያችን"ﷺ"፦ "የሰው ሆድ መግል መሙላት ከዚህ ግጥም ከመሙላት ይሻላል" ብለዋል፦ ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 41, ሐዲስ 10 አቢ ሠዒድ አል-ኹድሪይ እንደተረከው፦ "ከአሏህ መልእክተኛ"ﷺ" ጋር እየሄደን ልክ በዐርጅ እንደረስን የሚገጥም ገጣሚ በተገናኘን ጊዜ የአሏህ መልእክተኛም"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ "ሸይጧኑን ያዙት ወይም ሸይጧኑን አስወጡት! የሰው ሆድ መግል መሙላት ከዚህ ግጥም ከመሙላት ይሻላል"። عَنْ أَبِي سَعِيدٍ الْخُدْرِيِّ، قَالَ بَيْنَا نَحْنُ نَسِيرُ مَعَ رَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم بِالْعَرْجِ إِذْ عَرَضَ شَاعِرٌ يُنْشِدُ فَقَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ "‏ خُذُوا الشَّيْطَانَ أَوْ أَمْسِكُوا الشَّيْطَانَ لأَنْ يَمْتَلِئَ جَوْفُ رَجُلٍ قَيْحًا خَيْرٌ لَهُ مِنْ أَنْ يَمْتَلِئَ شِعْرًا ‏"‏ ‏.‏ "መግል" የቱን ያህል መጥፎ ነገር ቢሆንም መጥፎ ግጥም ከመግጠም ይልቅ የተሻለ መሆኑ መገለጹ በራሱ መጥፎ ግጥም ምን ያህል ጎጂ መሆኑን አመላካች ነው፥ መጥፎ ግጥም ለዘፈን፣ ለኩፍር ፓለቲካ፣ ለዘረኝነት፣ ለጎጠኝነት፣ ለነገር፣ ለአሽሙር ሊውል ይችላል። ሌላው በመሣጂድ ውስጥ ግጥም መግጠም ክልክል መሆኑን ሚሽነሪዎች "ግጥም በእሥልምና የተጠላ ነው" የሚል የሐሰት ፕሮፓጋንዳ አላቸው፦ ሡነን ኢብኑ ማጃህ መጽሐፍ 4, ሐዲስ 15 ዐምሪው ኢብኑ ሹዐይብ ከአባቱ እና ከአያቱ እንደተረከው፦ "የአሏህ መልእክተኛም"ﷺ" መግዛት፣ መሸጥ እና ግጥም መግጠም በመሣጂድ ውስጥ ከልክለዋል"። عَنْ عَمْرِو بْنِ شُعَيْبٍ، عَنْ أَبِيهِ، عَنْ جَدِّهِ، قَالَ نَهَى رَسُولُ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ عَنِ الْبَيْعِ وَالاِبْتِيَاعِ وَعَنْ تَنَاشُدِ الأَشْعَارِ فِي الْمَسَاجِدِ ‏.‏ መግዛት እና መሸጥ በንግድ ቦታ ክልክል እንዳልሆነ ሁሉ ግጥም መግጠም በቦታው ክልክል አይደለም፥ "በመሣጂድ ውስጥ" የምትለዋን ኃይለ ቃል ነጥሎ "ክልክል" የምትለዋል ቃል "ግጥም መግጠም" ከሚለው ጋር አጣፍቶ ማምታታት እጅግ ሲበዛ ክፉኛ ጠማማነት ነው። ደግሞ፦ "የግጥም ክህሎት ያላችሁ ሙሥሊሞች አሳዘናችሁን" ይላሉ፥ ምስኪን! መቅኖ እንዳጣ ገልቱ የምታሳዝኑት በውሸት ጊዜያችሁን፣ ጉለበታችሁን፣ ዐቅማችሁን የምታቃጥሉት ናችሁ። አሏህን ሂዳያህ ይስጣችሁ! ለእኛም ጽናቱን! አሚን። ✍ከዐቃቤ እሥልምና ወሒድ https://t.me/Wahidcom ወሠላሙ ዐለይኩም
Показать все...
◼️ስሑር መብላት ያለው ጥቅም ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 💦የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል። ✅ ስሁር መብላት በረካ አለውና እንዳትተውት። አንድ ጉንጭ ውሃም ቢሆን (ሌላ ባየገኝ እንኳ) አትተውት። አላህና መላኢካዎች ስሁር በሚመገቡ ሰዎች ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ። 📚أخرجه أحمد وابن أبي شيبة ✅ የአላህ መልእክተኛ በሌላ ሀዲስ፦ (ስሁር ብሉ። ስሁር መብላት በረካ አለውና) ብለዋል። 📚البخاري (1923)، ومسلم (1095). ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ♦️ በየቀኑ ስሁር (ሌሊት ተነስተን) በመብላት የመልእክተኛውን ሱና ህያው በማድረግ ትልቅ ምንዳና አጅር ማግኘትን እንዳንዘነጋ። 📌 የዒልም ካዝና
Показать все...
➧ውዱ ወንድሜ ሆይ! ➬➬➬➬➬➬➬➬ ➧የውዷን ባለቤትህን ውዴታ ትፈልጋለህ?? እንግዲያውስ ስጦታ እየገዛህ ስጣት!!! የሀበሻ ወንዶች ስጦታ መስጠት አያውቁም?? አሉ ሴቶች!! ተው ሴቶችዬ የወንድሞቻችንን ስም አታጥፉ!!? ➧አንተም ወንድሜ የስጦታ ትንሽ የለውም። ብቻ እሷን ያስደስታታል ብለክ ያሰብከውን ነገር ገዝተህ ስጣት። ሴት ልጅ ትንሽ ነገር ያስደስታታል። ➧ደግሞም ትንሽ ነገር ያስቀይማታል። እናም ወንድሜ እሷን በመንከባከብ ላይ አደራህን!!!? ➧«ስጦታን ተሰጣጡ እነሆ እሷ በመካከላቹህ ፍቅርን ትጨምራለች።» ረሱል "አለይሂ ሶላቱ ወሰላም"
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
➧ውዱ ወንድሜ ሆይ! ➬➬➬➬➬➬➬➬ ➧የውዷን ባለቤትህን ውዴታ ትፈልጋለህ?? እንግዲያውስ ስጦታ እየገዛህ ስጣት!!! የሀበሻ ወንዶች ስጦታ መስጠት አያውቁም?? አሉ ሴቶች!! ተው ሴቶችዬ የወንድሞቻችንን ስም አታጥፉ!!? ➧አንተም ወንድሜ የስጦታ ትንሽ የለውም። ብቻ እሷን ያስደስታታል ብለክ ያሰብከውን ነገር ገዝተህ ስጣት። ሴት ልጅ ትንሽ ነገር ያስደስታታል። ➧ደግሞም ትንሽ ነገር ያስቀይማታል። እናም ወንድሜ እሷን በመንከባከብ ላይ አደራህን!!!? ➧«ስጦታን ተሰጣጡ እነሆ እሷ በመካከላቹህ ፍቅርን ትጨምራለች።» ረሱል "አለይሂ ሶላቱ ወሰላም" https://t.me/+LeaHujDAv-UxZDBk
Показать все...
ሰው ከፈረ ሲባል ሁሌም እንዲታሰባችሁ ዘንድ በዚህ መልኩ ምሳሌ ልስጣችሁ .. 1 ዛሬ ላይ የከፈረ ሰው ቤተሰብ መስርቶ ሁለት ልጆችን ቢወልድ እያንዳንዳቸው ደግሞ 2 ልጆችን ቢወልዱ ሰውየውን ጨምሮ በሁለት ትውልድ ውስጥ ብቻ 7 ኩፍርን የያዘ ስብስብ ተፈጠረ ማለት ነው። ይህ ስሌት ወደታች ሲሆን በፍጥነት የሚጨምርና ቁጥሩ በከፍተኛ ሁኔታ የሚበዛ ነው። ይህንን ወደታች እያወረድን በጀኔሬሽን ደረጃ ካየነው ሀገር መሆን የሚችል ህዝብ ከኩፍሩ ጋር ተወልዶ ይኖራል ማለት ነው። ሀቂቃ ይህ ትልቅ ክስረት ነው። መገንዘብ ያለብን የዛሬ አንድ ሰው መክፈር ሳይሆን በሱ ሳቢያ ከቤተሰብ ጀምሮ እስከ ትውልድ የሚፈጠረው ኩፍርን የያዘ ህዝብ ነው። .. በተመሳሳይ አንድ ሰው ሲሰልምም የሚገኘው ትሩፋት የዚህ ተቃራኒ የሆነ ኢማንን የያዘ ዑማ ነው። ዳዕዋን ሰው ላይ በተለይም በኢማንና በኩፍር መሀል አጥብቆ መስራት ያለው ፋይዳ ዘርፈብዙ ነው። ዛሬ ምናልባት አስተውለን ስላላየነው ቀላል ሊመስለን ይችላል። ከጊዜ በኃላ ግን ፍሬው በኛ እንኳን ባይሆን በቀጣዮቹ ትውልድ ላይ የሚታይ ነው። ሙስሊም ደግሞ ዛሬን ብቻ አስቦ የሚሰራ መሆን የለበትም። አሻግረን ማየት ያለብን ነገን ነው..! አሏህን ታግዘን ነገን ብለን በኢኽላስ ከሰራን ዛሬን ማስተካከል ደግሞ ቀላል ነው። ___ https://t.me/Yahya5
Показать все...
የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe

 | Muslim | Theology | Comparative Religion | Philosophy | Student | Teacher |

ኢየሱስ በቁርአን እና በመጽሐፍ ቅዱስ ብዙ ክርስቲያን ወገኖቻችን ለኢየሱስ በእሥልምና ምንም አይነት ክብር የለውም በማለት ይናገራሉ እውነታው ግን በምድር ላይ እንደ እሥልምና ለኢየሱስ ተገቢውን ክብር የሰጠው ምንም አይነት ሀይማኖት የለም። የትኛው መጽሐፍ ነው ኢየሱስን ያከበረው? መጽሐፍ ቅዱስ ወይስ ቁርአን? እስቲ ነጥብ በነጥብ እንመልከት!! >መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ በከብት በረት የከብት ሽንት እና ኩበት በሞላበት ቦታ ተወለደ። (📗ሉቃስ 2:7) >ቁርአን ኢየሱስ የቴምር ዛፍ እና ወንዝ ባለበት ደስ በሚል ለምለም ቦታ ተወለደ {📗19:23-24} የትኛው መጽሐፍ ነው ለኢየሱስ ክብር የሰጠው? እርሶስ የትኛውን መጽሐፍ ይከተላሉ? >መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስን ተአምር ምንም ማድረግ ያቅተው ነበር። (📗ማርቆስ 6:5) >ቁርአን ኢየሱስ እኔ ከጌታዬ ዘንድ በተአምር መጣሁ። {📗3:49} የትኛው መጽሐፍ ነው ለኢየሱስ ክብር የሰጠው? እርሶስ የትኛውን መጽሐፍ ይከተላሉ? >መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስን ራሱ የመረጣቸው ሐዋርያት ለጠላት አሳልፈው ሰጡት። {📗ዮሐንስ 13:21} >ቁርአን ኢየሱስን ሐዋርያት አሳልፎ አልሰጡት እንደውም እኛ ረዳቶችህ ነን አሉት። {📗3:52} የትኛው መጽሐፍ ነው ለኢየሱስ ክብር የሰጠው? እርሶስ የትኛውን መጽሐፍ ይከተላሉ? >መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ እንዳይሞት ፈጣሪውን እያለቀሰ ብለምንም ፈጣሪ ግን ለጠላት አሳልፈው ሰጠው። {📗ማቴዎስ 27:35} >ቁርአን ኢየሱስ ሳይሰቀል ሳይገደል ፈጣሪው በክብር ወደ ሰማይ አስነሳው። {📗4:157-159} የትኛው መጽሐፍ ነው ለኢየሱስ ክብር የሰጠው? እርሶስ የትኛውን መጽሐፍ ይከተላሉ? >መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ እናቱን አንቺ ሴት ከአንቺ ጋር ምን አለኝ እያለ እናቱን ይገላመጥ ነበር። {📗ዮሐንስ 2:4} >ቁርአን ኢየሱስ «ለእናቴም ታዛዥ (አድርጎኛል)፡፡ ትዕቢተኛ እምቢተኛም አላደረገኝም፡፡ {📗19:32} የትኛው መጽሐፍ ነው ለኢየሱስ ክብር የሰጠው? እርሶስ የትኛውን መጽሐፍ ይከተላሉ? ? > መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ አርባ ቀን በሰይጣን ሲፈተንና ሲንገላተት ነበር ይለናል። “አርባ ቀን *ከዲያብሎስ ተፈተነ*። በነዚያም ቀኖች ምንም አልበላም፥ ከተጨረሱም በኋላ ተራበ።” —📗 ሉቃስ 4፥2 > ቁርአን እና ሐዲስ ግን ኢየሱስን ምንም አይነት ሰይጣን አልነካውም ይለናል። {📗Quran 3:36} {📘ኢማሙ ቦኻሪ መጽሐፍ,60 ሐዲስ 102} የትኛውም እምነት ነው ለኢየሱስ ክብር የሰጠው? እሥልምና ወይስ ክርስትና?? ፍርዱን ለህሊና። ኢየሱስ ሆይ እንወድሃለን አንተ የተከበርክ የአሏህ ባሪያና ነቢይ ነህ። መጽሐፍ ቅዱስ በአንተ ላይ ውሸትን ቀጣጥፎብሃል። ቁርአን ግን ተገቢውን ክብር ሰጥቶሃል። የመርየም ልጅ አልመሲሕ ከበፊቱ መልክተኞች በእርግጥ ያለፉ የኾነ መልክተኛ እንጅ ሌላ አይደለም፡፡ {📗5:75} :-ሰላምም ቀጥታን በተከተለ ሰው ላይ ይሁን። {20:47} ✍️ሙከሚል ሙሥሊም ልጅ። https://t.me/Christolgy_critic
Показать все...
✍እሾሁን አያሳይ.... ➖➖➖➖➖➖ አሳምሮ ፈጥሮህ በፅጌሬዳ አምሳል ላማተረ ሁሉ ዘንጥፉኝ እንድትል። ***** ለምን ግን ቀመረህ ውበትን አላብሶ ለወደደህ ላትሆን ቢወስድህ ቀንጥሶ። ***** ምነኛ አሳምሮ እንዴት እንደሰራህ ጥበቡን ደፍቶብህ በእሾህ ከበበህ። ***** ልቡ ለሸፈተ አንተን ለተጠማ እሾህ ያህል ነገር ወግቶ የሚያደማ የእውነት ይደንቃል ከገላህ ሲስማማ። ***** ምናባቱ ብለው እንዳይተውህ ነገር ለስላሳው ተፈጥሮህ ጭንቀት ሚያባርር ሚያውድ መዓዛህ ልብ ሚሰረስር ቀዩ ቀለማትህ አይኖችን ሚያውር እሾሁን አያሳይ ከውበትህ በቀር። ✍ሙና ሙሀጅር https://t.me/Night_Adventuress_In_Addis
Показать все...
🌷የሱና ወጣቶች🌷

🍁በከተማችን ዙሪያ ስለሚሰሩ አፀያፊ ድርጊቶች መመካከሪያና መወያያ ቻናል። 📌የወጣቶች ዉሎ የሚዳሰስበት 📌ትምህርት ቤቶች የሚገመገሙበት 📌ስለ ህገ-ወጥ የተቃራኒ ፆታ ግንኙነት 📌መራቆት እየባሰበት ሰለመጣው የሴቶች አለባበስ 📌መሰልጠን ወይስ መሰይጠን የመሳሰሉ ርዕሶች የሚዳሰሱበት የናንተው ቻናል ተቀላቀሉ ይማሩበታል።

🌟ታላቁ ወር ....🌟 〰〰〰〰〰〰〰 ወደ አላህ ለመቅረብ በዚክር በኢባዳ በኢኽላሱ መጠን ሊበዛልን ምንዳ ታላቁ ወር መጣ ኸይርን መሸመቻ የአጅር ሀሰናት ካዝናን ማካበቻ። 🌟🌟🌟 እንግዲህ የአላህ ቤት በኸልቁ ተዋቢ መጣልሽ ረመዳን በድምፆች አብቢ። ⭐️⭐️⭐️ ምላስም ለዘበች ከወሬ ከሀሜት ከተራ ዛዛታ የማይረቡ ቃላት ከከንቱ ንግግር ከቀልድ ና ውሸት ተጠመደች እና በዚክር በቂርዓት። 🌟🌟🌟 ባማረ ቅላፄ ድምጿ ሊስተጋባ ወደ አላህ በመቅረብ ሊረጥብ ነው ቀልቧ። ✨✨✨ በአመፅ በገፍላ የተረሱ ለይሎች ደረሰ ረመዳን ብድግ አሉ ጎኖች ሀጃ ገጠማቸው እዝነቱ ጠራቸው ከእንቅልፍ አባንኖ ለይል አቆማቸው። ✨✨✨ ቀልብም ይመርባት ተጊጣ ተውባ በመልካም ስራዎች ወደ አላህ ቀርባ ሰኪናን አግኝታ ተቅዋን ደርባ። ⭐️⭐️⭐️ በወርሃ ረመዳን ሁሉም ነገር ያምራል ከወንጀል ከባጢል ከተማው ይፀዳል ሼጧን አሳሳቹ ከኛ ይታሰራል ከሰዎች ልብ ላይ ውስወሳው ይርቃል በሙዐዚን ጥሪ ሀገሩ ይደምቃል ጀሀነም ተዘግቶ ጀነት ይከፈታል የራህመት እጆቹን አላህ ይዘረጋል በስቲግፋር ሰደቃ ቁጣው ይወገዳል ከወር ሁሉ መርጦ አላህ አልቆታል። 🌟🌟🌟 ፈድሉና ራህመቱ ኒዕማው እና ፀጋው በወርሃ ረመዳን ሰፊና ጥልቅ ነው። ✨✨✨ በዚህ በረመዳን ፆመኞች በሙሉ በተሟላ ኒያ አላህን ካሰቡ ሽርክና ቢድዓ ክልክላት ከራቁ በተውሂድ ተጉዘው ሱናን ከጠበቁ በሆድ ብቻ ሳይሆን በአካል ከፆሙ ረያን አላቸው ምነኛ ታደሉ። ⭐️⭐️⭐️ ማንም አይገባትም ይችን የጀነት በር ሳይታክት ቢታገል ወይም ደግሞ ቢጥር ማንም ይሁን ማንም ከፆመኞች በቀር አላህ ይወፍቀን ይጠብቀን ከሸር ግዴታ መሆኑ በዚሁ ታላቅ ወር መፆሙ ለአላህ ተቅዋ እንዲኖር። 🌟🌟🌟 ከዚሁ እንንቃ ሴቶች እባካቹ ሳንቡሳ ስጠብሱ ሾርባውን ጥዳቹ ከምግቡ ብዛት ብፌ ደርድራቹ ምግብን በማብሰል አይለቅ ጊዜያቹ ሳትጠቀሙበት ወሩ እንዳያልፋቹ ወሩ እኮ አይደለም የምግብ የመጠጥ ቤቶችን የማስዋብ በውዶች ጌጣጌጥ ከዚህም ከዚያም በስራ መራወጥ። 🌟🌟🌟 አጥብቀን እንያዝ የነብዩን ሱና ጥርት ባለው መንገድ በሰለፎች ፋና ተውሂድ እንዲሰምር ህይወት እንዲቃና። ⭐️⭐️⭐️ ምስጋና ይገባህ ወሮችን ለፈጠርክ በተለይ ረመዳን ለኛ ስላደረክ ውለታህ ብዙ ነው ተነግሮ አያልቅም ለፀጋህ መግለጫ አጥቻለው አቅም አንተን ማወደሻ ቃላትን አላውቅም ቃላት ቢሰካኩ ለክብርህ አይበቃም። ✨✨✨ አድርሰን ያረቢ አግራልን ኢባዳ ነጃ እንድንባል ከቁጭቱ ዕዳ። ✍ሙና ሙሀጅር https://t.me/AbuTekiyPomeChannel
Показать все...
"ኩን ሰለፍይ" የግጥም ቻናል

ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ የግጥም ክፍል ተጨሪ ከፈለጉ ↓

https://t.me/AbuTekiyKaeidBastBot

📞 @CommentAnd1_bot የቻናሉ አላማ 🌹የተፈቀደውን 🌹ድንበር ያላለፈውን 🌹ከቢድኣና ከሽርክ የጠራ ግጥም ማቅረብ ነው ደርሶሀልወይ ወንድም የተውሂድ ጥፍጥና የሶሃቦች ገድል የነብዩ ሱና ተጠንቀቁ ወገን ከሆረፋትማማ የጥሜት ቤት ናቸው ሽርክና ቢድኣ

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.