ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

ABG Lebu Ukg page

ABG Lebu Ukg page

Открыть в Telegram

abune gorgorios schools

Больше
1 018
Подписчики
-124 часа
-37 дней
-330 дней
Архив постов
ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ። ✍ የ1ኛው ተርም የትምህርት አገልግሎት ክፍያ የመክፍያ ግዜ ሊጠናቀቅ 3 ቀን ብቻ ቀረው ። ክፍያዎትን በወቅቱ በማጠናቀቅ ሀላፊነቶዎን በመወጣት ካለስፈላጊ ቅጣት ይዳኑ ። መልካም ቀን !! ት/ቤቱ

photo content

photo content
+1

photo content
+2

እንኳን ደስ አላችሁ!ውድ ተማሪዎቻችን ፣መምህራን እና የት/ቤቱ ማህበረሰብ በሙሉ :- 👉የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ውጤትን አስመልክቶ የአ/አ ትምህርት ቢሮ የእውቅና መርሃግብር ያከናወነ ሲሆን ፦ ትምህርት ቤታችን አዲስ አበባ ካሉ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ሁሉንም ተማሪዎች በማሳለፍ የእውቅና ሰርተፍኬት እና የዋንጫ አበርክቶ ተደረገለት ። 👉እንኳን ደስ አለን!አላችሁ!

photo content

ውድ ወላጆች / አሳዳጊዎች / በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን ቅዳሜ መስከረም 23 ቀን 2019 ዓ.ም በመዲናችን አዲስ አበባ በሚከበረው የኢሬቻ በዓል ምክንያት ነገ መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ም የትምህርት የማይኖር መሆኑን እያሳወቅን ሰኞ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም መደበኛ የሙሉ ቀን ትምህርት የሚቀጥል  መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡ መልካም ቀን !! ት/ቤቱ

photo content

photo content
+6

photo content

photo content
+2

photo content
+2

photo content
+1

photo content
+1

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ በዛሬው ዕለት የደመራ በዓል ን በደመቀ መልኩ በት/ቤታችን ከልጆቻችን ጋር በጋራ በዚህ መልኩ እንድናከብር የረዳን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።

photo content

photo content

ቀን 13/01/2019 ዓ.ም ጤና ይስጥልኝ ውድ ወላጆች / አሳዳጊዎች በሁለተኛው ዙር የመማሪያ መጽሐፍት ገንዘብ ከፍላችሁ ግዥ እስኪፈጸም እየጠበቃችሁ ያላችሁ ወላጆች የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ ሽያጭ ለጊዜው ስላለቀ የመሸጫ ግዜ ድጋሚ /ታትሞ እስከሚደርስ /እስኪያሳውቀን ድረስ በግል መግዛት የምትችሉ ወላጆች እንድትገዙ እያሳሰብን የከፈላችሁትን ገንዘብ ተመላሽ ማድረግ እንድንችል ቀድማችሁ እንድታሳውቁን በአክብሮት እንገልጻለን ። ት/ቤቱ መልካም ቀን!!

ሰላም ውድ ወላጆች እንዴት ዋላችሁ ✍ የተማሪዎቾ አለባበስን እና ፀጉርን በተመለከተ ✅ የወንድ ተማሪዎች የፀጉር አቆራራጥ Normal መሆን አለበት ✅ማንኛውም ተማሪ የብር ፣ የወርቅ ሀብል ፣ እና የጆሮ ጌጥ አድርጎ መምጣት የተከለከለ ነው ። ✅ ሴት ተማሪዎች ፀጉራቸው ላይ ጨሌ / ዶቃ / ማድረግ አይፈቀድም ። ✅ ከረቡዕ ውጭ የደንብ ልብስ መልበስ ግዴታ ነው ። ✅ ከነገ ሰኞ ጀምሮ የሙሉ ቀን ትምህርት ይኖራል ። ት/ቤቱ መልካም ቀን !!

ሰላም ውድ ወላጆች እንዴት አመሻችሁ ማሳሰቢያ ሰኞ ዕለት ( የመክፈቻ መርሃ ግብር ) ላይ ተማሪዎች ሲመጡ ከወላጆች ጋር ብቻ መምጣት ይኖርባቸዋል ። መልካም ምሽት !! ት/ቤቱ