ABG Lebu Ukg page
الذهاب إلى القناة على Telegram
1 019
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-37 أيام
-330 أيام
أرشيف المشاركات
1 019
ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ።
✍ የ1ኛው ተርም የትምህርት አገልግሎት ክፍያ የመክፍያ ግዜ ሊጠናቀቅ 3 ቀን ብቻ ቀረው ።
ክፍያዎትን በወቅቱ በማጠናቀቅ ሀላፊነቶዎን በመወጣት ካለስፈላጊ ቅጣት ይዳኑ ።
መልካም ቀን !!
ት/ቤቱ
1 019
Repost from ABG Lebu branch (G9 2019)
እንኳን ደስ አላችሁ!ውድ ተማሪዎቻችን ፣መምህራን እና የት/ቤቱ ማህበረሰብ በሙሉ :-
👉የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ውጤትን አስመልክቶ የአ/አ ትምህርት ቢሮ የእውቅና መርሃግብር ያከናወነ ሲሆን ፦ ትምህርት ቤታችን አዲስ አበባ ካሉ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ሁሉንም ተማሪዎች በማሳለፍ የእውቅና ሰርተፍኬት እና የዋንጫ አበርክቶ ተደረገለት ።
👉እንኳን ደስ አለን!አላችሁ!
1 019
ውድ ወላጆች / አሳዳጊዎች / በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን ቅዳሜ መስከረም 23 ቀን 2019 ዓ.ም በመዲናችን አዲስ አበባ በሚከበረው የኢሬቻ በዓል ምክንያት ነገ መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ም የትምህርት የማይኖር መሆኑን እያሳወቅን ሰኞ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም መደበኛ የሙሉ ቀን ትምህርት የሚቀጥል መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡
መልካም ቀን !!
ት/ቤቱ
1 019
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ
በዛሬው ዕለት የደመራ በዓል ን በደመቀ መልኩ በት/ቤታችን ከልጆቻችን ጋር በጋራ በዚህ መልኩ እንድናከብር የረዳን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።
1 019
ቀን 13/01/2019 ዓ.ም
ጤና ይስጥልኝ ውድ ወላጆች / አሳዳጊዎች
በሁለተኛው ዙር የመማሪያ መጽሐፍት ገንዘብ ከፍላችሁ ግዥ እስኪፈጸም እየጠበቃችሁ ያላችሁ ወላጆች የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ ሽያጭ ለጊዜው ስላለቀ የመሸጫ ግዜ ድጋሚ /ታትሞ
እስከሚደርስ /እስኪያሳውቀን ድረስ በግል መግዛት የምትችሉ ወላጆች እንድትገዙ እያሳሰብን የከፈላችሁትን ገንዘብ ተመላሽ ማድረግ እንድንችል ቀድማችሁ እንድታሳውቁን በአክብሮት እንገልጻለን ።
ት/ቤቱ
መልካም ቀን!!
1 019
ሰላም ውድ ወላጆች እንዴት ዋላችሁ
✍ የተማሪዎቾ አለባበስን እና ፀጉርን በተመለከተ
✅ የወንድ ተማሪዎች የፀጉር አቆራራጥ Normal መሆን አለበት
✅ማንኛውም ተማሪ የብር ፣ የወርቅ ሀብል ፣ እና የጆሮ ጌጥ አድርጎ መምጣት የተከለከለ ነው ።
✅ ሴት ተማሪዎች ፀጉራቸው ላይ ጨሌ / ዶቃ / ማድረግ አይፈቀድም ።
✅ ከረቡዕ ውጭ የደንብ ልብስ መልበስ ግዴታ ነው ።
✅ ከነገ ሰኞ ጀምሮ የሙሉ ቀን ትምህርት ይኖራል ።
ት/ቤቱ
መልካም ቀን !!
1 019
ሰላም ውድ ወላጆች እንዴት አመሻችሁ
ማሳሰቢያ
ሰኞ ዕለት ( የመክፈቻ መርሃ ግብር ) ላይ ተማሪዎች ሲመጡ ከወላጆች ጋር ብቻ መምጣት ይኖርባቸዋል ።
መልካም ምሽት !!
ት/ቤቱ
