ru
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Открыть в Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Канал ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 11 983 подписчиков, занимая 17 269 место в категории Образование и 2 838 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 11 983 подписчиков.

Согласно последним данным от 04 марта, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -107, а за последние 24 часа — 0, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 0%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает N/A% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 0 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 0 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 05 марта, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Образование.

11 983
Подписчики
Нет данных24 часа
-337 дней
-10730 дней
Архив постов
VeryPDF PDF to Word Converter can edit and reuse PDF contents by exporting the text, images and other contents from PDF files
VeryPDF PDF to Word Converter can edit and reuse PDF contents by exporting the text, images and other contents from PDF files into Microsoft Word (DOC / DOCX) and Rich Text Format (RTF). ▪️activated▪️

IBM_SPSS_v20_Activated.zip260.31 MB

IBM SPSS Statistics v20 Minified ▪️Activated▪️
IBM SPSS Statistics v20 Minified ▪️Activated▪️

sticker.webp0.10 KB

sticker.webp0.33 KB

ያማል 😢 የሁሉም የኢትዮጵያ አየር መንገድ መንገደኞችና የበረራ ሰራተኞች ህይወት አልፏል። #መፅናናቱን ይስጠን !

sticker.webp0.17 KB

ፌስቡክ መገኛችንን (Location) ከጀርባ ሆኖ እንዳይከታተል እንዴት ማስቆም እንችላለን? ▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃ ✍ፌስቡክን በ አንድሮይድ አልያም በአይፎን ስልካችን ላይ ስንጭን ለሶሻል ሜዲያ ድርጅቱ ትክክለኛዉን መገኛችን እንዲያዉቅ እና እንቅስቃሴያችንን ተከታትሎ በቋት ዉስጥ እንዲያጠራቅም በመፍቀድ ነዉ፡፡ ይህም የሆነዉ "Location history" የሚለዉ ማስተካከያ ካልቀየርነዉ በስተቀር በመነሻነት የተቀመጠለት ፍቃድ፣ አፑን ከፍተን እየተጠቀምነዉ ባይሆንም እንኳን እያንዳንዱን እንቅስታሴያችንን እንዲከታተል ሆኖ ስለተቀመጠ ነዉ፡፡ Location historyን ከናካቴዉ ማስተካከያዉ ላይ ገብተን በማጥፋት ፌስቡክ ምንም አይነት የአቅጣጫ መረጃችንን እንዳይሰበስብ ማድረግ ይቻላል፣ ሆኖም ግን ይህን ማድረጋችን አቅጣጫ ላይ ተመስርተዉ የሚሰሩትን ግልጋሎቶች፣ ለምሳሌ ፎቶ ስንለቅ ፎቶዉን የተነሳበትን ቦታ ፎቶዉ ላይ ማኖር እና "Nearby Friends" የሚለዉ፣ ከጓደኞቻችን ጋር መገኛችንን እርስበርስ የምንጋራባቸዉ ግልጋሎቶችም አብረዉ መስራት ያቆማሉ፡፡ ስለዚህም የተሻለ የሚሆነዉ አማራጭ አፕሊኬሽኑን በማንጠቀምበት ወቅት መገኛችንን እንዳይከታትል ማስቆም ይሆናል፡፡ አይፎን ተጠቃሚዎች ስልካቸዉ እራሱ ይሄን ችግር የሚፈቱበት አማራጭ ያለዉ ሲሆን ለአንድሮይድ ተጠቃሚዎች ግን፣ ፌስቡክ አሁን በአዲሱ ማስተካከያዉ እስከሚያካትተዉ ድረስ ወይ ሙሉ ለሙሉ ማስቆም አልያም ሙሉ ለሙሉ መፍቀድ እንጂ ከጀርባ ሆኖ የሚከታተለዉን ብቻ መርጦ ማስቆም አይቻልም ነበር፡፡ ❖ለአንድሮይድ ተጠቃሚዎች ፌስቡክን ካልከፈትነዉ በስተቀር ከጀርባ ሆኖ እንዳይከታተለን ለማስቆም የፌስቡክ ማስተካከያ ላይ በመግባት እነዚህን ድርጊቶች እንፈፅም፦ ❶. ፌስቡክ አፕን እንክፈት ❷. ☰ የዚህ አይነት ምልክት ወዳለዉ 'Settings menu' እንሂድ ❸. 'Settings & Privacy' እንጫን ❹. 'Privacy Shortcuts' የሚለዉን እንምረጥ ❺. 'Manage your location settings' የሚለዉን እንምረጥ ❻. አሁን፣ 'Background Location የሚለዉን በማጥፋት እናስቆመዋለን፡፡ ❖ለአይፎን ተጠቃሚዎች አይፎን እራሱ የማይፈልጉት አፕሊኬሽን ከጀርባ ሆኖ መገኛችንን እንዳይከታተል አልያም ባጠቃላይ እንዳይከታተለን መቆጣጠር የሚያስችል ማስተካከያ ስላለዉ እዛ ማስተካከያ ዉስጥ በመግባት ችግሩን መቅረፍ ይቻላል፡፡ መንገዱም የሚከተለዉ ነዉ፦ ❶. 'Settings' ዉስት እንግባ ❷. 'Privacy' የሚለዉን እንምረጥ ❸. 'Location Services' የሚለዉን እንምረጥ ❹. ለሁሉም አፕሊኬሽኖች ከናካቴዉ ለማስቆም የምንፈልግ ከሆነ 'Location Services'ን በማስተካከያዉ እናጠፋዋለን፡፡ የተመረጡ አፕሊኬሽኖች ብቻ ለማስቆም የምንፈልግ ከሆነ ደሞ የምንፈልገዉን አፕሊኬሽን ከዝርዝሩ ዉስጥ በመምረጥ 'Never' በሚለዉ ሙሉ ለሙሉ እንዳይጠቀም ማድረግ አልያም 'While Using' በሚለዉ ስንከፍተዉ ብቻ እንጂ ከጀርባ ሆኖ እንዳይጠቀም ማገድ እንችላለን፡፡ 🇪🇹 #ኢትዮጵያዊነት_መልካምነት ነው። #እባኮትን #ለ10 ጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️ ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

⚠️ፌስቡክ መገኛችንን (Location) ከጀርባ ሆኖ እንዳይከታተል እንዴት ማስቆም እንችላለን? ◾️we need 50👍like

💻ላፕቶፓችን ላይ ያለውን ኢንተርኔት እንዴት ያለምንም ሶፍት ዌር በሞባይላችን መጠቀም እንችላለን⁉️ ▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃ ❶. cmdን በአድሜኒስትሬተር ያሩጡት (right click በማድረግ run as administrator የሚለውን መጫን) ❷. ላፕቶፓችን ኔትዎርክ ሼር ለማድረግ ብቁ መሆኑን ለማረጋገጥ:netsh wlan show drivers የሚለውን ጽፎ ከሚመጣልን ዝርዝር ውስጥ Hosted network supported :Yes ይህ ከመጣ ላፕቶፓችን ይችላል ማለት ነው። ❸. በመቀጠል ይህንን ኮማንድ ማስገባት: netsh wlan set hostednetwork mode=allow ssid=Hotspotname key=password ♨️ማሳሰቢያ: SSID የሚለውን በፈለግነው ስም መቀየር እንችላለን: KEY የሚለው የዋይ ፋይ ፓስዎርዳችን ስለሆነ የምንፈልገውን መስጠት እንችላለን ❹. በመቀጠል የኔትዎርክ አዳፕተራችንን በመክፈት እና እሱላይ right click በማድረግ : Allow other network users to connect through this computer's internet connection የሚለውን እንመርጥያ። ከስር ካለው ሊስት ውስጥ የፈጠርነውን የዋየርለስ ኔትዎርክ እንመርጥለታለን። ከዛም OK በለን እንወጣለን ❺. በመጨረሻ ወደ CMD ተመልሰን: ለማስጀመር netsh wlan start hostednetwork የሚለውን ኮማንድ እናስገባለን ለማቆም netsh wlan stop hostednetwork የሚለውን እናስገባለን። ❻. አሁን ሞባይላችንን wifi ከፍትን SSID ላይ ያስገባነውን የኔትዎርክ ስም መርጠን ለሚለው KEY ላይ ያስገባነውን በመስጠት መጠቀም መጀመር እንችላለን። ═════════════════ ▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ ❖ Contact ❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር። 📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! 📢: @Computer_Android_tricks ╚═════📌Share📌════╝

sticker.webp0.08 KB

sticker.webp0.07 KB

👆👆

👆👆

👆👆👆

👆👆👆👆

⚠️በቀላሉ ቴሌግራም ላይ ገንዘብ ማግኘት ከፈለጉ START ሚለዉን በመጫን የሚመጣዉን ፎርም በመሙላት ገንዘብን በቀላሉ ያግኙ 💵

🔘ቴሌግራምን hack እንዳይደረግብዎ ይፈልጋሉ? ▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃ 🔐መፍትሄውን እነሆ🔐 ❖.ቴሌግራም ማለት እንደ ማንኛውም የ messaging application ነው ማለትም እንደ⇝whatsapp, viber, imo, tango.....etc 📌ቴሌግራም እንደ whatsapp, viber,imo...ሁሉ በቀላሉ በ "sms-based verification process" hack ሊደረግ ይችላል ❖. ይህ ዘዴ ሌሎች hack ማድረጊያ hacking Tricks ሳያስፈልገን አፕሊኬሽኖች በመጠቀም ማለትም የራሳችን ቴሌግራም አፕሊኬሽን ላይ ወይም pc ላይ ቴሌግራም install በማድረግ የምንፈልገውን ቁጥር በማስገባት ኮዱን ካስላክን ብኋላ ኮዱን የምናገኝበት አጋጣሚ ካለ.... ❖. በመጀመሪያም ይህ መሆኑን እና አለመሆኑን ለማረጋገጥ አሁን step by step ተከታተሉኝ ❶ Telegram⇢seting⇢privecy and security⇢active session ላይ በመግባት በእናንተ አካውንት የገባ ሰው እንዳለና እንደሌለ ማወቅ ያስችላል። ■Note: እራስዎ በሌላ አፕ ከገቡም ያመጣልዎታል ስለዚህ በደንብ ይመልከቱ። 📌ከዛም Terminate all other sessions ክሊክ በሉት። ☛ ይህ ሚጠቅመው በሌላ ስልክ የእናንተን አካውንት የሚጠቀም ሰው ካለ remove ያደርገዋል። ❷ Security ደግሞ ለማጠናከር seting⇢privecy and security⇢two step verification⇢set aditional pasword ከዛ የፈለጉትን password ***..ግን የ gmail አካውንት ሊኖራቹ ይገባል። ❖ ይህ ጠንካራ የሚባለው #የቴሌግራም security ነው። ❖ የሚጠቅመው እንደፌስቡክ ሁላ በሌላ ስልክ ስንገባ password ይጠይቀናል (log in) እያልን ነው የምንገባው ማለት ነው። ❖ ሌላ ሰው በsms የተላከውን ኮዳችሁን አግኝቶ እንኳ ቢከፍተው ወደቴሌግራማችሁ በጭራሽ መግባት አይችልም። ❖ ማንም ሰው ለመግባት በኢሜል የሰጣችሁት ኮድ ማወቅ ስለማይችል በጭራሽ መግባት አይችልም። ⚠️የፃፋችሁትን password እንዳትረሱት። ⚠️ከላይ ያሳየናችሁ ዘዴ ቴሌግራማችሁን በቀላሉ ኮዱን ወስደው በናንተ ቁጥር እንዳይጠቀሙ ነው እንጂ የተለያዩ hacking ዘዴን በመጠቀም ሃክ ከመደረግ አይከለክልም ለምሳሌ ☛Kali linux. ═════════════════ ▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ ❖ Contact ❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር። 📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! 📢: @Computer_Android_tricks ╚═════📌Share📌════╝

sticker.webp0.08 KB