ch
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

前往频道在 Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

显示更多

📈 Telegram 频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  的分析概览

频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 983 名订阅者,在 教育 类别中位列第 17 269,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 838 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 983 名订阅者。

根据 04 三月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -107,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”

凭借高频更新(最新数据采集于 05 三月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

11 983
订阅者
无数据24 小时
-337 夊
-10730 夊
帖子存档
VeryPDF PDF to Word Converter can edit and reuse PDF contents by exporting the text, images and other contents from PDF files
VeryPDF PDF to Word Converter can edit and reuse PDF contents by exporting the text, images and other contents from PDF files into Microsoft Word (DOC / DOCX) and Rich Text Format (RTF). ▪️activated▪️

IBM_SPSS_v20_Activated.zip260.31 MB

ያማል 😢 የሁሉም የኢትዮጵያ አየር መንገድ መንገደኞችና የበረራ ሰራተኞች ህይወት አልፏል። #መፅናናቱን ይስጠን !

‍ ፌስቡክ መገኛችንን (Location) ከጀርባ ሆኖ እንዳይከታተል እንዴት ማስቆም እንችላለን? ▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃ ✍ፌስቡክን በ አንድሮይድ አልያም በአይፎን ስልካችን ላይ ስንጭን ለሶሻል ሜዲያ ድርጅቱ ትክክለኛዉን መገኛችን እንዲያዉቅ እና እንቅስቃሴያችንን ተከታትሎ በቋት ዉስጥ እንዲያጠራቅም በመፍቀድ ነዉ፡፡ ይህም የሆነዉ "Location history" የሚለዉ ማስተካከያ ካልቀየርነዉ በስተቀር በመነሻነት የተቀመጠለት ፍቃድ፣ አፑን ከፍተን እየተጠቀምነዉ ባይሆንም እንኳን እያንዳንዱን እንቅስታሴያችንን እንዲከታተል ሆኖ ስለተቀመጠ ነዉ፡፡ Location historyን ከናካቴዉ ማስተካከያዉ ላይ ገብተን በማጥፋት ፌስቡክ ምንም አይነት የአቅጣጫ መረጃችንን እንዳይሰበስብ ማድረግ ይቻላል፣ ሆኖም ግን ይህን ማድረጋችን አቅጣጫ ላይ ተመስርተዉ የሚሰሩትን ግልጋሎቶች፣ ለምሳሌ ፎቶ ስንለቅ ፎቶዉን የተነሳበትን ቦታ ፎቶዉ ላይ ማኖር እና "Nearby Friends" የሚለዉ፣ ከጓደኞቻችን ጋር መገኛችንን እርስበርስ የምንጋራባቸዉ ግልጋሎቶችም አብረዉ መስራት ያቆማሉ፡፡ ስለዚህም የተሻለ የሚሆነዉ አማራጭ አፕሊኬሽኑን በማንጠቀምበት ወቅት መገኛችንን እንዳይከታትል ማስቆም ይሆናል፡፡ አይፎን ተጠቃሚዎች ስልካቸዉ እራሱ ይሄን ችግር የሚፈቱበት አማራጭ ያለዉ ሲሆን ለአንድሮይድ ተጠቃሚዎች ግን፣ ፌስቡክ አሁን በአዲሱ ማስተካከያዉ እስከሚያካትተዉ ድረስ ወይ ሙሉ ለሙሉ ማስቆም አልያም ሙሉ ለሙሉ መፍቀድ እንጂ ከጀርባ ሆኖ የሚከታተለዉን ብቻ መርጦ ማስቆም አይቻልም ነበር፡፡ ❖ለአንድሮይድ ተጠቃሚዎች ፌስቡክን ካልከፈትነዉ በስተቀር ከጀርባ ሆኖ እንዳይከታተለን ለማስቆም የፌስቡክ ማስተካከያ ላይ በመግባት እነዚህን ድርጊቶች እንፈፅም፦ ❶. ፌስቡክ አፕን እንክፈት ❷. ☰ የዚህ አይነት ምልክት ወዳለዉ 'Settings menu' እንሂድ ❸. 'Settings & Privacy' እንጫን ❚. 'Privacy Shortcuts' የሚለዉን እንምረጥ ❺. 'Manage your location settings' የሚለዉን እንምረጥ ❻. አሁን፣ 'Background Location የሚለዉን በማጥፋት እናስቆመዋለን፡፡ ❖ለአይፎን ተጠቃሚዎች አይፎን እራሱ የማይፈልጉት አፕሊኬሽን ከጀርባ ሆኖ መገኛችንን እንዳይከታተል አልያም ባጠቃላይ እንዳይከታተለን መቆጣጠር የሚያስችል ማስተካከያ ስላለዉ እዛ ማስተካከያ ዉስጥ በመግባት ችግሩን መቅረፍ ይቻላል፡፡ መንገዱም የሚከተለዉ ነዉ፦ ❶. 'Settings' ዉስት እንግባ ❷. 'Privacy' የሚለዉን እንምረጥ ❸. 'Location Services' የሚለዉን እንምረጥ ❚. ለሁሉም አፕሊኬሽኖች ከናካቴዉ ለማስቆም የምንፈልግ ከሆነ 'Location Services'ን በማስተካከያዉ እናጠፋዋለን፡፡ የተመረጡ አፕሊኬሽኖች ብቻ ለማስቆም የምንፈልግ ከሆነ ደሞ የምንፈልገዉን አፕሊኬሽን ከዝርዝሩ ዉስጥ በመምረጥ 'Never' በሚለዉ ሙሉ ለሙሉ እንዳይጠቀም ማድረግ አልያም 'While Using' በሚለዉ ስንከፍተዉ ብቻ እንጂ ከጀርባ ሆኖ እንዳይጠቀም ማገድ እንችላለን፡፡ 🇪🇹 #ኢትዮጵያዊነት_መልካምነት ነው። #እባኮትን #ለ10 ጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️ ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

⚠️ፌስቡክ መገኛችንን (Location) ከጀርባ ሆኖ እንዳይከታተል እንዴት ማስቆም እንችላለን? ◾️we need 50👍like

💻ላፕቶፓችን ላይ ያለውን ኢንተርኔት እንዴት ያለምንም ሶፍት ዌር በሞባይላችን መጠቀም እንችላለን⁉️ ▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃ ❶. cmdን በአድሜኒስትሬተር ያሩጡት (right click በማድረግ run as administrator የሚለውን መጫን) ❷. ላፕቶፓችን ኔትዎርክ ሼር ለማድረግ ብቁ መሆኑን ለማረጋገጥ:netsh wlan show drivers የሚለውን ጽፎ ከሚመጣልን ዝርዝር ውስጥ Hosted network supported :Yes ይህ ከመጣ ላፕቶፓችን ይችላል ማለት ነው። ❸. በመቀጠል ይህንን ኮማንድ ማስገባት: netsh wlan set hostednetwork mode=allow ssid=Hotspotname key=password ♨️ማሳሰቢያ: SSID የሚለውን በፈለግነው ስም መቀየር እንችላለን: KEY የሚለው የዋይ ፋይ ፓስዎርዳችን ስለሆነ የምንፈልገውን መስጠት እንችላለን ❹. በመቀጠል የኔትዎርክ አዳፕተራችንን በመክፈት እና እሱላይ right click በማድረግ : Allow other network users to connect through this computer's internet connection የሚለውን እንመርጥያ። ከስር ካለው ሊስት ውስጥ የፈጠርነውን የዋየርለስ ኔትዎርክ እንመርጥለታለን። ከዛም OK በለን እንወጣለን ❺. በመጨረሻ ወደ CMD ተመልሰን: ለማስጀመር netsh wlan start hostednetwork የሚለውን ኮማንድ እናስገባለን ለማቆም netsh wlan stop hostednetwork የሚለውን እናስገባለን። ❻. አሁን ሞባይላችንን wifi ከፍትን SSID ላይ ያስገባነውን የኔትዎርክ ስም መርጠን ለሚለው KEY ላይ ያስገባነውን በመስጠት መጠቀም መጀመር እንችላለን። ═════════════════ ▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ ❖ Contact ❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር። 📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! 📢: @Computer_Android_tricks ╚═════📌Share📌════╝

👆👆👆👆

⚠️በቀላሉ ቴሌግራም ላይ ገንዘብ ማግኘት ከፈለጉ START ሚለዉን በመጫን የሚመጣዉን ፎርም በመሙላት ገንዘብን በቀላሉ ያግኙ 💵

🔘ቴሌግራምን hack እንዳይደረግብዎ ይፈልጋሉ? ▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃ 🔐መፍትሄውን እነሆ🔐 ❖.ቴሌግራም ማለት እንደ ማንኛውም የ messaging application ነው ማለትም እንደ⇝whatsapp, viber, imo, tango.....etc 📌ቴሌግራም እንደ whatsapp, viber,imo...ሁሉ በቀላሉ በ "sms-based verification process" hack ሊደረግ ይችላል ❖. ይህ ዘዴ ሌሎች hack ማድረጊያ hacking Tricks ሳያስፈልገን አፕሊኬሽኖች በመጠቀም ማለትም የራሳችን ቴሌግራም አፕሊኬሽን ላይ ወይም pc ላይ ቴሌግራም install በማድረግ የምንፈልገውን ቁጥር በማስገባት ኮዱን ካስላክን ብኋላ ኮዱን የምናገኝበት አጋጣሚ ካለ.... ❖. በመጀመሪያም ይህ መሆኑን እና አለመሆኑን ለማረጋገጥ አሁን step by step ተከታተሉኝ ❶ Telegram⇢seting⇢privecy and security⇢active session ላይ በመግባት በእናንተ አካውንት የገባ ሰው እንዳለና እንደሌለ ማወቅ ያስችላል። ■Note: እራስዎ በሌላ አፕ ከገቡም ያመጣልዎታል ስለዚህ በደንብ ይመልከቱ። 📌ከዛም Terminate all other sessions ክሊክ በሉት። ☛ ይህ ሚጠቅመው በሌላ ስልክ የእናንተን አካውንት የሚጠቀም ሰው ካለ remove ያደርገዋል። ❷ Security ደግሞ ለማጠናከር seting⇢privecy and security⇢two step verification⇢set aditional pasword ከዛ የፈለጉትን password ***..ግን የ gmail አካውንት ሊኖራቹ ይገባል። ❖ ይህ ጠንካራ የሚባለው #የቴሌግራም security ነው። ❖ የሚጠቅመው እንደፌስቡክ ሁላ በሌላ ስልክ ስንገባ password ይጠይቀናል (log in) እያልን ነው የምንገባው ማለት ነው። ❖ ሌላ ሰው በsms የተላከውን ኮዳችሁን አግኝቶ እንኳ ቢከፍተው ወደቴሌግራማችሁ በጭራሽ መግባት አይችልም። ❖ ማንም ሰው ለመግባት በኢሜል የሰጣችሁት ኮድ ማወቅ ስለማይችል በጭራሽ መግባት አይችልም። ⚠️የፃፋችሁትን password እንዳትረሱት። ⚠️ከላይ ያሳየናችሁ ዘዴ ቴሌግራማችሁን በቀላሉ ኮዱን ወስደው በናንተ ቁጥር እንዳይጠቀሙ ነው እንጂ የተለያዩ hacking ዘዴን በመጠቀም ሃክ ከመደረግ አይከለክልም ለምሳሌ ☛Kali linux. ═════════════════ ▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ ❖ Contact ❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር። 📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! 📢: @Computer_Android_tricks ╚═════📌Share📌════╝