cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Больше
Рекламные посты
15 620
Подписчики
-624 часа
-447 дней
-20430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🔠🔠➡️2️⃣0️⃣2️⃣5️⃣ How to check DV result on May 4/2024 . 1️⃣. Go to link https://dvprogram.state.gov/ESC/Default.aspx. 2️⃣. Press Continue. 3️⃣. Type the confirmation number that was given when you applied. eg. 20251O0DZWY3DOV9 4️⃣. Provide the Last/Family Name that was used on the Electronic Diversity Visa Entry. 5️⃣. Provide the year of birth for the primary entrant. 6️⃣. Authentication "Type the characters as they appear in the picture." 7️⃣. Press Submit. 🔣🔣🔣🔣🔣🔣 🚀Telegram https://t.me/Global_Internet_Cafe 🌐Facebook https://www.facebook.com/Global.Internet.Cafe.Asella 🌐Tiktok https://www.tiktok.com/@global_service2?_t=8m0ofondBbC&_r=1 ✨🏪💡💡💡Location of Global https://goo.gl/maps/kZyCWYss3iJcPUpX8
Показать все...
👍 5🙏 2 1
📝📝📝📝 ❖ የዲቪ 2025 ውጤት በግሎባል ኢንተርኔት ካፌ የሞላችሁ ቅዳሜ ሚያዚያ 26/2016 ዓ.ም ወይም May 04/2024 G.C ከምሽቱ 1ሰዓት ጀምሮ ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ ። ❖ ዲቪ የሞሉ አመልካቾች በተከታዩ ሊንክ https:// dvprogram.state.gov/ በመግባት ቅፅ በሚሞሉበት ወቅት የተሰጣቸውን የማረጋገጫ ቁጥር በማስገባት አሸናፊ መሆን አለመሆናቸውን ማወቅ ይችላሉ። ❖ ኤምባሲው በኢሜይል አሸናፊነት እንደማይገልፅ በመጠቆም አመልካቾች ከእንዲህ አይነት መጭበርበሮች እንዲጠነቀቁ መክሯል። ❏ The 2025 Diversity Visa (DV) lottery winners who fill in Global Internet Cafe will be announced. ❏ DV-2025 entrants will be able to visit https://dvprogram.state.gov/ to enter their confirmation information and check their status. The link will remain active until September 30, 2024. Entrants who find they have not won are encouraged to check their status several times during this period as the website may be updated with new information. ❏ Entrants who were selected for the 2024 DV lottery will be able to attend an interview upon confirmation. However, please be aware that routine visa services, including the processing of Diversity Visa applications. ❏ Though we will resume visa services as soon as it is safe to do so, we are unable to provide a specific date at this time. ❗️ If you were selected, here are a few tips to be aware of: - BE CAREFUL of fake emails. DV lottery results are never revealed in email. Applicants can only check their status at https://dvlottery.state.gov/ . - DO NOT share any personal details publicly on social media. - SPEAK truthfully and confidently during your interview. - AVOID short answers during your interview. Make sure to elaborate on the questions. - DO NOT submit fraudulent documents including work experience and school certificates. If possible, please submit original school documents (even if old.) - DO NOT claim children if they are not your own (unless legally adopted). - DO NOT engage in a fraudulent marriage. # DV2025 🖱አሰላ ለምትኖሩ በግሎባል ኢንተርኔት ካፌ በመምጣት ውጤታችሁን DV 2025 በአካል መታችሁ መመልከት ትችላላችሁ ። ❏ Dv 2025 በኢንተርኔት ካፊያችን መተው በማየት እደለኛ የሆኑትን እንደምንለቅ ከወዲሁ እስያስታወቅን መልካም እድል እንመኛለን። ⚠️ ብዙዎች ይሞላሉ ነገር ግን ውጤቱን መተው ባለማየት እድላቸውን ይሰረዛሉ ስለሆነም ውጤቱን የማታዩት ከሆነ ባትሞሉ ይመከራል። 🔍አድራሻችን አቢሲኒያ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ ላይ በእምነት ካፌ ጎን ጎራ ይበሉ Global Internet Cafe Asella። መልካም እድል!! 🔣🔣🔣🔣🔣🔣 🚀Telegram https://t.me/Global_Internet_Cafe 🌐Facebook https://www.facebook.com/Global.Internet.Cafe.Asella 🌐Tiktok https://www.tiktok.com/@global_service2?_t=8m0ofondBbC&_r=1 ✨🏪💡💡💡Location of Global https://goo.gl/maps/kZyCWYss3iJcPUpX8
Показать все...
👍 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 🇺🇲The results of the dv-lottery 2025 entry, is going to be out on this coming Saturday. This means On May 4, 2024, the U.S. State Department will release the winners of the Fiscal Year 2025 Diversity Visa (DV) Lottery. NB: try to take it easy on yourself whatever happens. #LiveGoesOn 🔣🔣🔣🔣🔣🔣 🚀Telegram https://t.me/Global_Internet_Cafe 🌐Facebook https://www.facebook.com/Global.Internet.Cafe.Asella 🌐Tiktok https://www.tiktok.com/@global_service2?_t=8m0ofondBbC&_r=1 ✨🏪💡💡💡Location of Global https://goo.gl/maps/kZyCWYss3iJcPUpX8
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
👍 8🤡 2🔥 1👏 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሞባይል ስልክ ከተፈጠረ 51ኛ ዓመቱን ያዘ የመጀመርያዉ ተንቀሳቃሽ ስልክ ባለአንቴና፤ ከ1 ኪሎ በላይ የሚመዝን እና 25 ሴንቲሜትር ርዝመት ያለው ነበር። የሞባይል ስልክ በሰዉ ኪስ እና ቦርሳ ተቀምጦ ማገልገል ከጀመረ 51 ዓመት ደፈነ። እንደ ጎርጎረሳዉያኑ አቆጣጠር በ1973 የሞቶሮላ መሐንዲስ ማርቲን ኩፐር የሞባይል ስልክን ለመጀመሪያ ጊዜ ለሕዝብ ያስተዋወቀ ጠበብት ነዉ። አሜሪካዊዉ መሐንዲስ በዚያን ጊዜ ዓለም ያስተዋወቀዉ ተንቀሳቃሽ ስልክ ባለአንቴና፤ ከአንድ ኪሎ በላይ የሚመዝን እና 25 ሴንቲሜትር ርዝመት ያለው ነበር። በዚያን ጊዜ በዚህ ግዙፍ ተንቀሳቃሽ ስልክ 25 ደቂቃ ያህል ብቻ ነበር መነጋገር የሚቻለዉ። አሜሪካዊዉ የተንቀሳቃሽ ስልክ ፈጣሪ ዛሬ የ 95 ዓመት ባለፀጋ ነዉ። በዚህ 51 ዓመታት የሞባይል ስልክ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ፤ በረቀቀ እና በተሻለ ዘዴ ለሰዉ ልጅ አስፈላጊ ከሚባሉ ቁሳቁሶች መካከል ቀዳሚዉ ቦታ ይዞ እዚህ ደርሷል። በተንቀሳቃሽ ስልክ፤ ከተለያዩ ክፍለ ዓለማት ከመቅስበት የሚደርሱ ዜናዎችን ማንበብ፣ ፎቶዎችን ማንሳት፣ ኢሜሎችን መላክ እና በማህበራዊ ሚዲያ ላይ መረጃዎችን መለጠፍ ለብዙ ተጠቃሚዎች የተለመደ ነገር ሆኗል። ዓለም ዛሬ ያለ ተንቀሳቃሽ ስልክ አይመሽለት አይነጋለት ሆኗል። ለመሆኑ ተንቀሳቃሽ ስልክ ከመምጣቱ በፊት ኑሮው እንዴት ነው የነበር?
Показать все...
👍 11
ቴሌግራም የቢዝነስ ሶሻል ሚዲያነት እየተቀየረ እንደሆነ ይታወቃል። ቴሌግራም በዚህ አመት ካስተዋወቃቸው ፊቸሮች መካከል አንዱ Telegram business ነው ። እነዚህ ፊቸርች ምን ምን እንደሆኑና ለምትጀምሩትን ቢዝነስ ምን ጠቀሜታ እንዳለው አንድ በአንድ ለማየት እንሞክር። ✅️Location: ቢዝነሳችሁን የምትሰሩበትን አካባቢ ሰዎች በቀላሉ እንዲውቁትና Google map ተጠቅመው እንዲመጡ ፕሮፋይላችሁ ላይ  መሙላት ትችላላችሁ። ✅️ Opening houre: ቢዝነሳችሁን የምትከፍቱበትና የምትዘጉበትን ሰአት ሰዎች በቀላሉ እንዲያውቁት ፕሮፋይላችሁ ላይ  መሙላት ትችላላችሁ። ✅️ Quick Replies: ብዙ ሰዎች Contact የሚያድርጓችሁ ከሆነና ለሁሉም ተመሳሳይ አይነት መልዕክት የምትልኩ ከሆነ ሁሉንም አንድ በአንድ መፃፍ ሳይጠበቅባችሁ በshortcut መላክ ትችላላችሁ። ✅️Greeting message: ሰዎች Contact ሲያደርጓችሁ የመጀመርያውን ቻት እናንተ መመለስ ሳይጠበቅባችሁ automatically በራሱ መልስ እንዲስጥ የምታደርጉበት ነው። ይህን ፊቸር ለመጠቀም የምትፈልጉትን ፅሁፍ አስቀድማችሁ መሙላት አለባችሁ። ✅️Away message: ለተወሰነ ጊዜ online የማትገቡና ለሰዎች መልስ መስጠት የማትችሉ ከሆነ ሰዎች contact ሲያደርጓችሁ መልሲ እንዲሰጥላችሁ የፈለጋችሁትን መልዕክት መሙላት ትችላላችሁ። ✅️Links to chat: አዳዲስ ሰዎች ቴሌግራም ላይ contact እንዲያደርጓችሁ ፈልጋችሁ ነገር ግን ዩሰርኔማችሁን ወይም ስልክ ቁጥራችሁን መስጠት ካልፈለጋችሁ ምንም ችግር የለም ይህን ፊቸር መጠቀም ትችላላችሁ።  የተለያዩ ሊንኮችን በመፍጠርና ሊንኩን ለሰዎች share በማድረግ ዩሰርኔማችሁንና ስልክ ቁጥራችሁን መስጠት ሳይጠበቅባችሁ inbox እንዲያደርጉላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። ✅️Custom Intro: ሰዎች ለመጀመርያ ጊዜ ሊፅፉላችሁ ቻቱን ሲከፍቱት የሚመጣውን ፅሁፍና sticker እንደተመቻችሁ edit ማድረግ ትችላላችሁ። ✅️ChatBots: ቦት ካላችሁ አካውንታችሁ ላይ በማካተት ለሰዎች automatically መልስ እንዲሰጥ ማድረግ ትችላላችሁ።
Показать все...
👍 9 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
✳️የአሜሪካ ኤምባሲ የትምህርት ስኮላር ሺፕ አውጥቷል።  🔺በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ የEducation USA Scholars Program (ESP) 2024 ማመልከቻ ክፍት መሆኑን አሳውቋል። 🔺ከአመልካቾች 20 ከፍተኛ የአካዳሚክ ብቃት ያላቸውን ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በኤምባሲው ይለያሉ። ተማሪዎቹ በአካዳሚክ ሪከርዳቸው እንዲሁም በኢንተርቪው እንዲለዩ ይደረጋል። 🔺ከጠቅላላው 20 የመጨረሻ እጩዎች መካከል 15 ከፍተኛ ብቃት ያላቸው በኢኮኖሚ የተቸገሩ ተማሪዎች ከመደበኛ ፈተናዎች ከአሜሪካ ቪዛ ክፍያ ጋር የተያያዙ ወጪዎችን የሚሸፍነው የOpportunity Program Fund (OPF) ፕሮግራም ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይመረጣሉ። 🔺የመጀመሪያዎቹ ጥቂት ስኬታማ ዕጩዎች ወደ አሜሪካ የራውንድ ትሪፕ ትኬት ያገኛሉ፤ ቀሪዎቹ 5 ተማሪዎች በስልጠና ፕሮግራሙ ላይ በነጻ ይሳተፋሉ ነገር ግን የዝግጅት ወጪን ከራሳቸው ይሸፍናሉ። ማመልከቻ እስከ ሚያዚያ 10/2024 (5:00 pm EAT) ማስገባት ይችላል ተብሏል። ✳️ለማመልከት አስፈላጊ መስፈርቶች ምንድናቸው❓ 🔺ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩና ትምህርታቸውንም እዚሁ ኢትዮጵያ እየተከታተሉ ያሉ፣ 🔺ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበ/ች ኢትዮጵያዊ ተማሪ፣ 🔺በዚህ የትምህርት አመት መጨረሻ 11ኛ ክፍልን ያጠናቅቁ እና ከመስከረም 2024 ጀምሮ 12ኛ ክፍል የሚማሩ፣ 🔺በጠቅላላ 4 ሳምንታት የESP መርሃግብር ለመሳተፍ ቃል መግባት የሚችሉ መሆን አለባቸው። የማመልከቻ ሊንክ እና ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ በዚህ ይመልከቱ https://sites.google.com/amspaceseth.net/educationusa-esp2024
Показать все...
👍 4
👍 5👎 1 1
Telegram ክፍያ ሊጀምር ነው። ቴሌግራም ቻናሎች ላይ ማስታወቂያዎችን ማስተላለፍ ሊጀምር ነው። ከነዚህ ማስታወቂያዎች የሚገኘው ገቢም ለቻናል ባለቤቶች ግማሽ የሚያካፍል ይሆናል። ለማስታወቂያው ብቁ የሚሆኑ public ቻናሎች ሲሆኑ ቢያንስ 1000 ሰብስክራይበሮች ሊኖራቸው ይገባል። ክፍያው የሚፈፀመው በTON coin ሲሆን ያለምንም ክፍያ ወደ ton ዋሌታቸው መላክና ማውጣት እንደሚችሉ ተገልጿል። የቻናሉን monetization states የቻናሉ owner channel settings > Statistics > minitization ውስጥ ገብቶ ማየት ይቻላል። ለመመዝገብና የሰራነውን ገንዘብ ለማየት 1. fragment.com ላይ መግባት 2. Connect Telegram የሚለውን በመምረጥ telegram አካውንታችንን connect ማድረግ 3. Telegram Ads የሚል አዲስ የተጨመረ ምርጫ አለ እሱን በመንካት ማስታወቂያ ማስነገር ወይም በቻናላችን የሰራነውን ማውጣት እንችላለን። የማስታወቂያው አይነት ከሌሎች ሶሻል ሚዲያዎች ለየት ያለ ሊሆን እንደሚችል ተገልጿል። ይህም በuser data ላይ መሰረት አያደርግም። ቪዲዮና ረዘም ያለ ፅሁፍ አይኖረውም። ፕሪምየም ቴሌግራም ያለው ሰው እነዚህን ማስታወቂያዎች አያይም። ማስታወቂያ የሚተላለፍባቸው ቻናሎች እንደሌሎች ሶሻል ሚዲያዎች የተለመደውን የኮፒራይት ህግን ማሟላት ይኖርባቸዋል። ቻናሉ ላይ የሚተላለፈው original content መሆን አለበት። ከሌሎች ቻናሎች ወይም ሲሻል ሚዲያዎች ቀጥታ የተገለበጡ ኮንቴንቶች monetize አይሆኑም። ወሲብ ነክ ይዘት ያላቸው፣ የተሳሳተ መረጃና የጥላቻ ንግግር የሚያስተላልፉ ቻናሎችም ለማስታወቂያ ብቁ አይሆኑም። ✍️ምን ተሰማችሁ? ልክ እንደ Youtube ብዙ ሰው በቴሌግራም ህይወቱ የሚቀየር ይመስላችኋል?
Показать все...
👍 18 3👎 2🔥 1