ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ
ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH
Больше📈 Аналитический обзор Telegram-канала ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ
Канал ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ (@computer_android_tricks) является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 11 983 подписчиков, занимая 17 269 место в категории Образование и 2 838 место в регионе Эфиопия.
📊 Показатели аудитории и динамика
С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 11 983 подписчиков.
Согласно последним данным от 04 марта, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -107, а за последние 24 часа — 0, при этом общий охват остаётся высоким.
- Статус верификации: Не верифицирован
- Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 0%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает N/A% реакций от общего числа подписчиков.
- Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 0 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 0 просмотров.
- Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.
📝 Описание и контентная политика
Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡
🕳Professional Hack Tips and tricks
💡Cracked Softwares
🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው
ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ
YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”
Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 05 марта, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Образование.
ሰላም 👋
ዛሬ እንዴት ገራሚ bot ያለምንም የፕሮግራሚንግ እውቀት መስራት እንደምትችሉ እና ስለ AWS Mining በጥቂቱ ይዤላችሁ ቀርቢያለው፡፡
• @MenuBuilderBot : This Bot helps you to create your own bots with menu.
✅ Menu Builder:
- Menu and submenu ለመፍጠር
- Adding admins: አስተዳዳሪ ለመጨመር
- Bot Statistics: ምን ያህል ሰው የኛን bot እየተጠቀመ እንዳለ ለማወቅ
- Macros: የግለሰቦችን መረጃ ለማግኘት ለምሳሌ አንድ ሰው START ሲል ስሙ "ከበደ" ከሆነ ቦቱ በራሱ "ሰላም 👋 ከበደ" ማለት እንዲችል
- Q&A chat: ጥያቄ እና መልስ ለማዘጋጀት
- Inline keyboard ለመፍጠር
- Commands: ለእያንዳንዱ Menu command (/text) ለመፍጠር
- Hidden Buttons: ለተጠቃሚ የማይታዩ ድብቅ በተኖችን ለመፍጠር
- Ban system: የማንፈልገውን ግለሰብ የኛን bot እንዳይጠቀም ለማገድ
- Referral System, Referral Link & Balance: ቦቱ ለእያንዳንዱ ግለሰብ የግል ሊንክ መስጠት እና በዛ ሊንክ ምን ያህል ሰው እንደገባ መቁጠር በተጨማሪም አንድ ሰው በገባ ቁጥር ለጋበዘው ሰው ምን ያህል የቁጥር መጠን እንደሚሰጠው እና ሌሎችንም አገልግሎቶች መስጠት ይቻላል፡፡
• የዚህን bot ገራሚነት ለመረዳት @BTC_Top_Up_bot ን ማየት ብቻ በቂ ነው፡፡ ይህ bot መቶ በመቶ በ Menu Builder ሲሆን የተሰራው ከላይ ያሉትን ሁሉንም አገልግሎቶች በመጠቀም ነው የተሰራው፡፡
• በ Menu Builder የተሰሩ ቦቶችን እንዴት ማወቅ ይቻላል?
➊ /stat ብለው ሲልኩ "❌ Allowed only for bot Admin." የሚል መልእክት ያገኛሉ፡፡
➋ አንድ ፅሁፍ ፅፋችሁ ስትልኩ "❌ Unknown Command!..." እያለ የሚጀምር ፅሁፍ ያመጣላችኋል፡፡
➌ ወደ Submenu ከገባችሁ 🔙 Back እና 🔝 Main Menu የሚሉ ሁለት በተኖች ከስር ይታያሉ፡፡
➍ /start ብላችሁ ስትልኩ ከመጀመሪያው መልእክት ቀጥሎ "Main Menu" የሚል ፅሁፍ ይመጣል፡፡
Note: አንድ bot ከላይ ያሉትን ነገሮች ስላላሟላ ብቻ ከ Menu Builder አልተሰራም ማለት አይቻልም፡፡ ምክንያቱም እነዚህ ፅሁፎች እንዳይታዩ የተለያዩ መንገዶችን መጠቀም ስለሚቻል ነው፡፡
ሰዎች ከላይ ባሉት መንገዶች ተጠቅመው የሰራቹት bot በ Menu Builder መሆኑን እንዳያውቁባቹ ማድረግ ይቻላል!! እንዴት እንደሆነ ለወደፊት እነግራችኋለሁ፡፡
🚫 ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ስለ የትኛውም ቦት አሰራር ያልገባችሁ ነገር ካለ ጥያቄያችሁን አድርሱን።
✅ AWS Mining ሰዎች የክሪፕቶ ማይኒንግ ፖወር (CMP) ለ400 ቀን ሼር በመግዛት ለቢትኮይን ማይኒንግ አክሰስ እንዲያገኙ በተመጣጣኝ ዋጋ በተለይ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የሚያመቻች አለም አቀፍ ካምፓኒ ነው።
▪️ሰዎች በሼራቸው መጠን በየቀኑ የሼራቸውን 0.5% ለ400 ቀን ይከፍላል። ይህ ማለት በ400 በቀን መጨረሻ ሰዎች የሼራቸውን 200% ያገኛሉ ማለት ነው። እዚህ ላይ መታወቅ ያለበት ገቢያቸውን ወጪ ለማድረግ 400 ቀን መጠበቅ የለባቸውም። በማንኛውም ጊዜ የ$30 እና በላይ ዋጋ ያለው ቢትኮይን በአካውንታቸው ማይን ተደርጎ ሲጠራቀም ወደ ዋሌታቸው ወጪ ማድረግ ይችላሉ።
🔸ለምሳሌ አንድ ባለ $4000 ሼር የገዛ ሰው በየቀኑ $20 የሚያወጣ ቢትኮይን ማይን ስለሚያደርግ በየሁለት ቀኑ የ$40 ዋጋ ያለውን ቢትኮይኑን ማውጣት ይችላል። ኢትዮጵያ ውስጥ $1 ዋጋ ያለው ቢትኮይን መሸጫ ዋጋ ከ38ብር እስከ 55 ብር ይሸጣል። ይህ ማለት በዝቅተኛው እንኳን ብናስብ በቀን 760 በየሁለት ቀኑ 1520 ብር ወጪ ማድረግ ይችላል። ይህ በወር ሲሰላ 22,800 ብር ያገኛል ማለት ነው።
▪️ይህ በትክክል የሚሰራ የቢትኮይን ማይኒንግ ስራ ነው። ይሄንን ገቢ ለማግኘት ሼር ሆልደሩ ምንም አይነት ነገር ማድረግ አይጠበቅበትም (ማለት ሌሎች ሰዎችን በስሩ የማስገባት ግዴታ)። ከላይ የጠቀስናቸው እነ ጎልድ ኩዌስት ግን ሰዎችን በስርህ ማስገባት ካልቻልክ ምንም የምታገኘው ገቢ የለም ያወጣኸው ገንዘብ ቀልጦ ይቀራል። ይህ ዋናው ልዩነታቸው ነው።
▪️AWS Mining ተመዝግበው አካውንትዎ አክቲቭ ከሆነበት ቀን ማግስት ጀምሮ ክፍያ የሚጀምር መሆኑም ከማንኛውም ማይኒንግ ካምፓኒ ለየት ያደርገዋል። ይህ ካምፓኒ ልክ እንደ ታዋቂው ጀነሲስ ክላውድ ማይኒንግ ካምፓኒ ነው። S9 አንቲ ማይነሮቹ ባሉት ሰባት ፋርሚንጎች ሼር ሆልደሮችን ስለሚጠብቁ የማሽኑን መግዣ እና ኢንስቶል ማድረጊያ ጊዜ ሳይጠብቁ ወዲያው በማግስቱ ገቢ ማስገኘት ይጀምራሉ።
▪️ስሊዚህ AWS Mining ሊተማመኑበት እና ከማንኛውም የሼር ቢዝነስ ብልጫ የሚያስገኝ የቢትኮይን ማይኒንግ ካምፓኒ ነው።
⚠️በዚህ ቻናል ስም ቃል የምገባላችሁ ስለ AWS Mining እንዴት በቀላሉ የዚህ system ተጠቃሚ እንደምትሆኑ የተለያዩ ትምህርቶችን በተለያየ ፕርግራም ይዤላችሁ ቀርባለው ።
═════════════════
▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ
❖ Contact
❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር።
📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!!
📧 ለጥያቄ☞@Tech_Zone_admin_Bot
📢: @Computer_Android_tricks
╚═════📌Share📌════╝
Read More: https://link.medium.com/1d7kj221BT
ስለ Menu Builder ጥያቄ ካላቹ ከስር ካሉት በተኖች አንዱን መምረጥ ነው፡፡