es
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Ir al canal en Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Mostrar mĂĄs

📈 Análisis del canal de Telegram ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

El canal ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 11 983 suscriptores, ocupando la posición 17 269 en la categoría Educación y el puesto 2 838 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 11 983 suscriptores.

SegĂşn los Ăşltimos datos del 04 marzo, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los Ăşltimos 30 dĂ­as la variaciĂłn de miembros fue de -107, y en las Ăşltimas 24 horas de 0, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificaciĂłn: No verificado
  • Tasa de interacciĂłn (ER): El promedio de interacciĂłn de la audiencia es 0%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener N/A% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicaciĂłn recibe en promedio 0 visualizaciones. En el primer dĂ­a suele acumular 0 visualizaciones.
  • Reacciones e interacciĂłn: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicaciĂłn es 0.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (Ăşltimos datos recibidos el 05 marzo, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analĂ­tica demuestra que la audiencia interactĂşa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categorĂ­a EducaciĂłn.

11 983
Suscriptores
Sin datos24 horas
-337 dĂ­as
-10730 dĂ­as
Archivo de publicaciones
Elcomsoft Wireless Security Auditor Pro v5.9.359 ▪️Activated▪️ Tool to verify how secure a wireless network is. It will attempt to break into a Wi-Fi network by sniffing wireless traffic.

Elcomsoft Advanced PDF Password Recovery Pro v5.06 ▪️Activated▪️ Unlock restricted PDF documents by removing printing, editing and copying restrictions. Recovers or instantly removes passwords.

Elcomsoft Advanced Archive Password Recovery Pro v4.54.48 ▪️Activated▪️ Recovers passwords and removes protection from ZIP and RAR archives created with all versions of PKZip, WinZip, WinRAR.

Elcomsoft Advanced Office Password Recovery Standard v6.01.632 ▪️Activated▪️ Recover password of Word, Excel, Access, Outlook, PowerPoint, Visio, Publisher, OpenOffice applications and more

🇪🇹 ወገን ለወገን የክተት ጥሪ 🇪🇹 📯ዓዋጅ❗️ 📯ዓዋጅ❗️ 📯ዓዋጅ❗️ ✔ በጉጉት ስንጠብቀው የነበረ ነውና ሁላችሁም #SHARE በማድረግ ለወገን ጥሪ የበኩላችሁን ተወጡ። ✔ይሄ የክተት ዓዋጅ ቤተ ክርስቲያንና መስጊድ ከመገንባት በላይ ነው ። እኔ መቼም በጓደኞቼ አላፍርም። በጭራሽ። ✔ ኢትዮጵያን እወዳለሁና ኢትዮጵያዊ ነኝ የምትል ኢትዮጵያዊ የሆንክ በሙሉ። ከወደ አዲስ አበባ የምሥራች የሆነ ዜና መጥቷልና #ሀሀሀ ብለህ ስማ ተብለሃል። በደቡብ ኢትዮጵያ በሰው ሰራሽ ረሃብ ለሚሰቃዩት ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን እንደርስላቸው ዘንድ በጉዞ ዓደዋዎቹ #ያሬድ_ሹመቴና በጓደኛው #መሐመድ_ካሳ አማካኝነት የቁሳቁስና የእህል እርዳታ ለተጎጂዎቹ ለማድረስ ተወስኗል እና ተዘጋጁ ተብላችኋል። ✔ካለሁበት ከራየን ወንዝ ዳር ሆኜ በዛሬው ዕለት ከወንድሜ ያሬድ ሹመቴ ጋር በእርዳታ አሰባሰቡና አሰጣጡ ላይ በሰፊው ተነጋግረናል። ከያሬዶና ከመሐመድ ጋር በሊቢያ ለታረዱት ክርስቲያኖች እርዳታ በማሰባሰብ ተጎጂዎችን በማጽናናት የቆየ ልምድም አለን። እናም ወገን ከእነ ያሬዶ ጋር የተነጋገርንበትንም ጉዳይ ለእኔ የፌስ ቡክ ጓደኞቼ ለሆናችሁ ለእናንተ እነግር ዘንድም ከወንድሜ መሐመድ ጋርም ወስነናል። ዝግጁ ናችሁ? ✔ወደህ ነው ዝግጁ የምትሆነው። በግድህ ነው እንጂ። አሁን ሁሉም ሰው ባለበት ይዘጋጅ። እርዳታው የሚሰበሰበው ከመጋቢት 16 እስከ መጋቢት 21 በመሐል አዲስ አበባ በሚገኝ ሥፍራ ነው። ቦታው አሁን #የማይገለጸው ሰዉ ከነገ ጀምሮ እርዳታውን ይዞ እንዳይመጣ ነው። እርዳታው ከሚጠበቀው በላይ ከሆነ ደግሞም ይሆናል ለሁሉም በኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ ተፈናቃይ ወገኖቻችን ህይወት ማቆያ ይሆናል ማለት ነው። አስቸኳይ እርዳታ ታላቅ ዘመቻ። ተዘጋጁ። ✔መንግሥት መኪና በማቅረብ፣ የእርዳታ መሰብሰቢያውን ቦታ በማዘጋጀት ፣ የተሰበሰበውንም ዕርዳታ አጅቦ ተጎጂዎቹ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማድረስ ፈቃደኝነቱን ብቻ ሳይሆን ቁርጠኝነቱንም አሳውቋል። ወዶ ነው። ✔አሁን ከእናንተ ገንዘብ አይፈለግም። በገንዘብ የሚታማም፣ የሚነካካም አይኖርም። የባንክ አካውንትም አይከፈትም። የሚፈለገው ዕቃ ብቻ ነው። ምግቦች፣ የንጽሕና መጠበቂያ ቁሳቁሶች፣ አልባሳት ከእናንተ ይጠበቃል። 🥞የማይበላሹ_ምግቦች •ስንዴ •ምስር •ፓስታ •መኮረኒ •ሩዝ •ፉርኖ ዱቄት •ዘይት •ሴሪፋም /ፋፋ/ •ብስኩት /ጋቤጣ/ 🗑የንጽህና_ቁሳቁሶች •ሳሙና •ኦሞ •ሳኒታይዘር •የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ /ሞዴስ/ 👖አልባሳት •ብርድ ልብስ •ነጠላ ጫማ (ብቻ) •የተለያዩ አልባሳት (ያገለገሉም ቢሆን) አዘጋጁ ተብላችኋል። ✔አስተባባሪዎቹ የጊዞ ዓደዋ መስራቾቹ ቅድሚያ ለሰብዓዊት ቡድን ጊዜያዊ አስተባባሪዎችና የቡድኑ ተወካዮች የሆኑት ያሬድ ሹመቴና መሐመድ ካሳ። ⚠️ማስታወሻ ⚠️ 📍 የእርዳታ መሰብሰቢያውን ቦታ ከመጋቢት 16 ሁለት ቀን በፊት መጋቢት 14 በይፋ እናሳውቃለን። እስከዚያው ድረስ ግን ሁላችንም በዕድር፣ በመሥሪያ ቤት፣ በቤተሰብ፣ በመኅበር፣ በየሠፈራችሁ እያሰባሰባችሁ። በማዳበሪያ፣ በማዳበሪያ እየከተታችሁ ጠብቁ። በውጭ የምትኖሩም ኢትዮጵያውያን በቤተሰብ በኩል ገንዘብ እያስላካችሁ የፈለጋችሁትን ዕቃ እየገዛችሁ አዘጋጅታችሁ ጠብቁ። ከእኛ በላይ ለእኛ የሚደርስልን የለም። 📍በረሃብ ለተጠቁት ለጌዲኦ ህዝብ የምንደርስበት ዕድል ተዘጋጅቷልና ወገኔ በያለህበት ተዘጋጅተህ ጠብቅ። ተመስገን አምላኬ ሆይ ይህን የምሥራች ያሰማኸኝ አምላክ ክበር ተመስገንልኝ። መጋቢት 6/2011 ዓም ከራየን ወንዝ ዳር። #ምንጭ:- Zemedkun Bekele Facebook Page 📍 ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ፁፉን እንዳነበባችሁት ነው፡፡ ወገኖቻችን እጅግ ያሳዝናሉ፡፡ አብዛኞቻችን ምናልባት የምንበላው ፣ የምንለብሰው አላጣን ይሆናል፤ ነገር ግን እዚህ እኛ ባይሞላልን እንኳን ሳይጎልብን ውለን እናድራለን፡፡ በሌላ በኩል ግን የገዛ እህት ወንድሞቻችን በዚህ ዘመን በእራብ እያለቁ ነው፡፡ ህፃናት መቦረቅ ቀርቶ አፋቸውን መክፈት እያቃታቸው ነው፡፡ አረጋዊያን በርሀብ ደርቀው እየሞቱ ነው፡፡ 📍እናም እላችኀለው ቢያንስ ቢያንስ የአንድ ቀን ሻይ ፣ ካርድ ፣ ቢራ ፣ ጫት ይቅርብንና ለወገኖቻችን እንድረስላቸው፡፡ የግድ ማዳበሪያ ሙሉ አዋጡ አይደለም። ኤኔ 1 ኪሎ ፍርኖ ዱቄት ባዋጣ አንተ አንድ እሽግ ፓስታ ብታመጣ አንቺ ደሞ አንድ ኪሎ ምስር ብታመጪ ሁለት ወይም ሶስት ሰውን ለአነድ ቀን በህይወት ማቆየት ይቻላል፡፡ ስንበዛ ደሞ አስቡት፡፡ ስለዚህ ትንሽ ነው ብላችሁ ሳትጨናነቁ ከ10 ብር ሳሙና ጀምራችሁ እናዋጣ፡፡ ከጎናችን የሆናቹ ኢትዮጵያኖች ✅ 🙏ሰው ለመርዳት ሰው መሆን ብቻ ይበቃል🙏

ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ዋትስአፕ ለአጭር ጊዜ የገጠማቸዉን ችግር ተከትሎ ቴሌግራም 3 ሚሊዮን አዲስ ተጠቃሚዎችን አገኘ፡፡ ▁▂▃▄▅▆▇██▇▆▅▄▃▂▁ በመላዉ ዓለም የሚገኙ የኋትስአፕ፣ ፌስቡክ እና ኢንስታግራም ተጠቃሚዎች በትላንትናዉ ዕለት መልዕክቶችን መላላክ እና ፖስት ማድረግን ጨምሮ ሌሎች አገልግሎቶችን በሶስቱ የፌስቡክ ንብረቶች ማግኘየት እንደተቸገሩ ሲገልጹ ነበር፡፡ ይህ አጋጣሚ ለፌስቡክ እና በሚሊዮን ለሚቆጠሩት ተጠቃሚዎቹ አስቸጋሪ የነበረ ሲሆን ለቴሌግራም ግን መልካም እድል ይዞለት መጥቷል፡፡ የዚህ ደህንነቱ የተጠበቀ የመልዕክት መላላኪያ ፕላትፎርም ፤ ቴሌግራም ፤ መስራች የሆነዉ ፓቨል ዱሮቭ በቴሌግራም ቻናሉ እንዳስታወቀዉ ከሆነ የፌስቡክ አገልግሎት ችግር ተፈጥሮ በነበረበት 24 ሰዓታት ዉስጥ 3 ሚሊዮን አዲስ ተጠቃሚዎች ተመዝግበዋል፡፡ ቴሌግራም ሚስጥራዊ መልዕክት መላላክ የሚያስችለዉን፣ በሁለቱ መልዕክት ተላላኪዎች ጫፍ እና ጫፍ የመመስጠር አገልግሎት እነ ዋትስአፕ እና ፌስቡክ ሜሴንጀር ተግባራዊ ከማድረጋቸዉ 3 ዓመታት ቀደም ብሎ በ2013 እንደጀመረ የሚታወስ ነዉ፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ሌሎቹ ተወዳዳሪዎቹ ያላካተቷቸዉ ተጨማሪ አገልግሎቶች የሚሰጥ ሲሆን፣ ከነዚህም መሃከል፦ ከአንድ በላይ አካዉንት ማስጠቀም መቻል ይገኝበታል፡፡ በዚህ አገልግሎቱ ተጠቃሚዎች እስከ 3 የቲሌግራም አካዉንቶችን፣ ከአካዉንቱ መዉጣት ሳይጠበቅባቸዉ በተመሳሳይ ጊዜ በቀላሉ እየለዋወጡ መጠቀም ይችላሉ፡፡ ቴሌግራም ከምስረታዉ አንስቶ የተጠቃሚዎቹን መረጃ ለሶስተኛ ወገን አሳልፎ ባለመስጠት መልካም ስም የገነባ ሲሆን ይሄ አቋሙ ጨቋኝ ተብለዉ በምዕራባዉያን ከተፈረጁት ከሩሲያ እና ኢራን ጋር ሊያጋጨዉ ችሏል፡፡ መንግስታቱ በጥያቄያቸዉ መሰረት ቴሌግራም የዜጎቻቸዉን ሚስጥራዊ መልዕክት መፍቻ ቁልፍ ሊሰጣቸዉ ባለመቻሉ በሃገራቸዉ አገልግሎት እንዳይሰጥ እስከማገድ ደርሰዉ ነበር፡፡ ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 📧 ለጥያቄ☞@Tech_Zone_admin_Bot ⇨ Šbazni 🇪🇹 #ኢትዮጵያዊነት_መልካምነት ነው። #እባኮትን #ለ10 ጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

📮 አንድሮይድ ስልክ ሃርድ ሪሴት ከማድርጋችን በፊት ሞባይል ስልኩ FRP LOCK እንዳለው እንዴት ማወቅ እንችላለን? ▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄ ❇️ Factory Reset Protection (FRP LOCK) ❖ ለSAMSUNG ሞባይል Volume- , Home እና POWER መጫን በመቀጠልም Volume+ ከተጫን በኋላ ስልኩ ላይ ከሚወጡት መዕልክቶች FRP LOCK የሚልዉን ፅሁፍ ስንመለከት FRP LOCK ON ወይም FRP LOCK OFF የሚል መልእክት ይሰጠናል:: ❖ ለHTC, HUAWEI, MOTOROLA, TECNO Smart, ZTE እና ለሌሎች ስልኮች ሲሆን ደግሞ Volume- መጫን በመቀጠልም USB Cable ከ Computer ጋር ማገናኘት ከዚህ በኋላም ከሞባይል ስልኩ ከበስተ ላይ ወይም ከበስታች FRP LOCK ON ወይም FRP LOCK OFF የሚል መልእክት ይሰጠናል:: ወይንም ደግሞ LOCK ወይም UNLOCK የሚል መልእክት እናገኛለን። ❖ ከላይ ከጠቀሱት ፅሁፎች FRP LOCK OFF ወይም UNLOCK የሚል መልእክት ካገኘን ያለምንም ችግር ሞባይል ስልኩን ሀርድ ሪሴት ማድረግ እንችላለን። ነገር ግን FRP LOCK ON ወይም LOCK የሚል ከሆነ ሀርድ ሪሴት ወይም ፎርማት ካደረግነዉ ሞባይል ስልኩ Google Account ይጠይቀናል። ✅ ስለዚህ ስልኩ ላይ ሃርድ ሪሴት ከማድረጋችን በፊት Google Account ካለ እሱን በማስገባት መክፈት እንችላለን ነገር ግን ያስገባንውን Account ካላስታወስን ወይም ምንም ነገር ካላስገባን FRP LOCK እንዴት መክፈት እንደምንችል በሌላ ፕሮግራም አቀርብላችኋለው ። 📧 ለጥያቄ☞@Tech_Zone_admin_Bot ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

❇️ New and legit Bot paying with referrals. 👇👇 https://t.me/NatashaRobot/?start=pMAYA8oJo

❖ How To Create A Bot By Programming Language. ❖ videos ☞18.03 mint ☞68.6 MB 🙏Sʜᴀʀᴇ ᴀɴᴅ sᴜᴘᴘᴏʀᴛ ᴜs🙏 🆔 @Computer_Android_tricks

ሰላም 👋 ዛሬ እንዴት ገራሚ bot ያለምንም የፕሮግራሚንግ እውቀት መስራት እንደምትችሉ እና ስለ AWS Mining በጥቂቱ ይዤላችሁ ቀርቢያለው፡፡ • @MenuBuilderBot : This Bot helps you to create your own bots with menu. ✅ Menu Builder: - Menu and submenu ለመፍጠር - Adding admins: አስተዳዳሪ ለመጨመር - Bot Statistics: ምን ያህል ሰው የኛን bot እየተጠቀመ እንዳለ ለማወቅ - Macros: የግለሰቦችን መረጃ ለማግኘት ለምሳሌ አንድ ሰው START ሲል ስሙ "ከበደ" ከሆነ ቦቱ በራሱ "ሰላም 👋 ከበደ" ማለት እንዲችል - Q&A chat: ጥያቄ እና መልስ ለማዘጋጀት - Inline keyboard ለመፍጠር - Commands: ለእያንዳንዱ Menu command (/text) ለመፍጠር - Hidden Buttons: ለተጠቃሚ የማይታዩ ድብቅ በተኖችን ለመፍጠር - Ban system: የማንፈልገውን ግለሰብ የኛን bot እንዳይጠቀም ለማገድ - Referral System, Referral Link & Balance: ቦቱ ለእያንዳንዱ ግለሰብ የግል ሊንክ መስጠት እና በዛ ሊንክ ምን ያህል ሰው እንደገባ መቁጠር በተጨማሪም አንድ ሰው በገባ ቁጥር ለጋበዘው ሰው ምን ያህል የቁጥር መጠን እንደሚሰጠው እና ሌሎችንም አገልግሎቶች መስጠት ይቻላል፡፡ • የዚህን bot ገራሚነት ለመረዳት @BTC_Top_Up_bot ን ማየት ብቻ በቂ ነው፡፡ ይህ bot መቶ በመቶ በ Menu Builder ሲሆን የተሰራው ከላይ ያሉትን ሁሉንም አገልግሎቶች በመጠቀም ነው የተሰራው፡፡ • በ Menu Builder የተሰሩ ቦቶችን እንዴት ማወቅ ይቻላል? ➊ /stat ብለው ሲልኩ "❌ Allowed only for bot Admin." የሚል መልእክት ያገኛሉ፡፡ ➋ አንድ ፅሁፍ ፅፋችሁ ስትልኩ "❌ Unknown Command!..." እያለ የሚጀምር ፅሁፍ ያመጣላችኋል፡፡ ➌ ወደ Submenu ከገባችሁ 🔙 Back እና 🔝 Main Menu የሚሉ ሁለት በተኖች ከስር ይታያሉ፡፡ ➍ /start ብላችሁ ስትልኩ ከመጀመሪያው መልእክት ቀጥሎ "Main Menu" የሚል ፅሁፍ ይመጣል፡፡ Note: አንድ bot ከላይ ያሉትን ነገሮች ስላላሟላ ብቻ ከ Menu Builder አልተሰራም ማለት አይቻልም፡፡ ምክንያቱም እነዚህ ፅሁፎች እንዳይታዩ የተለያዩ መንገዶችን መጠቀም ስለሚቻል ነው፡፡ ሰዎች ከላይ ባሉት መንገዶች ተጠቅመው የሰራቹት bot በ Menu Builder መሆኑን እንዳያውቁባቹ ማድረግ ይቻላል!! እንዴት እንደሆነ ለወደፊት እነግራችኋለሁ፡፡ 🚫 ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ስለ የትኛውም ቦት አሰራር ያልገባችሁ ነገር ካለ ጥያቄያችሁን አድርሱን። ✅ AWS Mining ሰዎች የክሪፕቶ ማይኒንግ ፖወር (CMP) ለ400 ቀን ሼር በመግዛት ለቢትኮይን ማይኒንግ አክሰስ እንዲያገኙ በተመጣጣኝ ዋጋ በተለይ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የሚያመቻች አለም አቀፍ ካምፓኒ ነው። ▪️ሰዎች በሼራቸው መጠን በየቀኑ የሼራቸውን 0.5% ለ400 ቀን ይከፍላል። ይህ ማለት በ400 በቀን መጨረሻ ሰዎች የሼራቸውን 200% ያገኛሉ ማለት ነው። እዚህ ላይ መታወቅ ያለበት ገቢያቸውን ወጪ ለማድረግ 400 ቀን መጠበቅ የለባቸውም። በማንኛውም ጊዜ የ$30 እና በላይ ዋጋ ያለው ቢትኮይን በአካውንታቸው ማይን ተደርጎ ሲጠራቀም ወደ ዋሌታቸው ወጪ ማድረግ ይችላሉ። 🔸ለምሳሌ አንድ ባለ $4000 ሼር የገዛ ሰው በየቀኑ $20 የሚያወጣ ቢትኮይን ማይን ስለሚያደርግ በየሁለት ቀኑ የ$40 ዋጋ ያለውን ቢትኮይኑን ማውጣት ይችላል። ኢትዮጵያ ውስጥ $1 ዋጋ ያለው ቢትኮይን መሸጫ ዋጋ ከ38ብር እስከ 55 ብር ይሸጣል። ይህ ማለት በዝቅተኛው እንኳን ብናስብ በቀን 760 በየሁለት ቀኑ 1520 ብር ወጪ ማድረግ ይችላል። ይህ በወር ሲሰላ 22,800 ብር ያገኛል ማለት ነው። ▪️ይህ በትክክል የሚሰራ የቢትኮይን ማይኒንግ ስራ ነው። ይሄንን ገቢ ለማግኘት ሼር ሆልደሩ ምንም አይነት ነገር ማድረግ አይጠበቅበትም (ማለት ሌሎች ሰዎችን በስሩ የማስገባት ግዴታ)። ከላይ የጠቀስናቸው እነ ጎልድ ኩዌስት ግን ሰዎችን በስርህ ማስገባት ካልቻልክ ምንም የምታገኘው ገቢ የለም ያወጣኸው ገንዘብ ቀልጦ ይቀራል። ይህ ዋናው ልዩነታቸው ነው። ▪️AWS Mining ተመዝግበው አካውንትዎ አክቲቭ ከሆነበት ቀን ማግስት ጀምሮ ክፍያ የሚጀምር መሆኑም ከማንኛውም ማይኒንግ ካምፓኒ ለየት ያደርገዋል። ይህ ካምፓኒ ልክ እንደ ታዋቂው ጀነሲስ ክላውድ ማይኒንግ ካምፓኒ ነው። S9 አንቲ ማይነሮቹ ባሉት ሰባት ፋርሚንጎች ሼር ሆልደሮችን ስለሚጠብቁ የማሽኑን መግዣ እና ኢንስቶል ማድረጊያ ጊዜ ሳይጠብቁ ወዲያው በማግስቱ ገቢ ማስገኘት ይጀምራሉ። ▪️ስሊዚህ AWS Mining ሊተማመኑበት እና ከማንኛውም የሼር ቢዝነስ ብልጫ የሚያስገኝ የቢትኮይን ማይኒንግ ካምፓኒ ነው። ⚠️በዚህ ቻናል ስም ቃል የምገባላችሁ ስለ AWS Mining እንዴት በቀላሉ የዚህ system ተጠቃሚ እንደምትሆኑ የተለያዩ ትምህርቶችን በተለያየ ፕርግራም ይዤላችሁ ቀርባለው ። ═════════════════ ▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ ❖ Contact ❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር። 📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! 📧 ለጥያቄ☞@Tech_Zone_admin_Bot 📢: @Computer_Android_tricks ╚═════📌Share📌════╝ Read More: https://link.medium.com/1d7kj221BT ስለ Menu Builder ጥያቄ ካላቹ ከስር ካሉት በተኖች አንዱን መምረጥ ነው፡፡