ru
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Открыть в Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Канал ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 11 983 подписчиков, занимая 17 269 место в категории Образование и 2 838 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 11 983 подписчиков.

Согласно последним данным от 04 марта, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -107, а за последние 24 часа — 0, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 0%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает N/A% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 0 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 0 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 05 марта, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Образование.

11 983
Подписчики
Нет данных24 часа
-337 дней
-10730 день
Архив постов
📲 Telegram official app 🆔 Version: 7.1.3(21003) 📆 Updated: Oct 4, 2020 ⚙ Size: 36.83MB ✅ ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

WinRAR v5.91 32bit and 64bit
WinRAR v5.91 32bit and 64bit

WinRAR v5.91 32bit and 64bit Activated. Powerful archive manager. It can decompress RAR, Zip, ISO, 7z, gz, tar, arj, jar and more. Password protection, self extracting.

Avira Phantom VPN Pro v2.34.3 Activated. Unlimited VPN access to unblocks geo-restricted services, and helps you bypass Firewalls at university or work.

Avira Phantom VPN Pro v2.34.3
Avira Phantom VPN Pro v2.34.3

IDM - Internet Download Manager v6.38 build 3 Activated. Increase download speeds by up to 5 times, resume and schedule downloads.

tsetup.2.4.0.exe24.31 MB

tportable.2.4.0.zip28.10 MB

Telegram - 7.1
Telegram - 7.1

✅ሴቶች ቴክ ላህ ብዙም አደሉ የሚባለው በእኛ ቻናል አይሰራም እናመሰግናለን ለተሳትፏችሁ 1.4k ተከታይ ባለን የYoutube ቻናለም 36% ሴቶች ስለሆናችሁ ተሳትፏችሁን በዚሁ ቀጥሉ።

🏆 Top results in the quiz 'ውድ የቻናላችን ተከታታዮች እናንተን ለማነቃቃት በየሳምንቱ የምናቀርበው የ100 ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ ይዘንላችሁ መተናል ሁላችሁም ሞክሩት። ❖የምንሸልመው 10/10 ላገኘ የመጀመሪያ መላሽ ብቻ ነው።' 🖊 10 questions ⏱ 30 seconds per question 🤓 119 people took the quiz 🥇 @mekdihailu – 10 (17.2 sec) 🥈 Mr X – 10 (17.5 sec) 🥉 @belayGetacheww– 10 (19.8 sec) 4. @Princemk3 – 10 (20.9 sec) 5. @Abresh07 – 10 (21.4 sec) 6. H A – 10 (21.9 sec) 7. @minte_cs – 10 (22.7 sec) 8. Zinet Ahmed – 10 (24.5 sec) 9. @Raymondd – 10 (31.3 sec) 10. Brikti Seid – 10 (33.6 sec) 11. @Bini1088 – 10 (51.6 sec) 12. Z Aman Ab – 10 (54.6 sec) 13. Aman – 10 (55.7 sec) 14. @Soltse10 – 10 (1 min 2 sec) 15. @Christocentric – 10 (1 min 6 sec) 16. @K4Hunter – 10 (1 min 24 sec) 17. @N0vemmber – 10 (2 min 23 sec) 18. @Winer17 – 9 (34.8 sec) 19. Deleted Account – 9 (41.1 sec) 20. @Nasa1996 – 9 (1 min 33 sec) ▪️▪️▪️▪️▪️▪️ 📌ስለነበራችሁ ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን ይህ ፕሮግራም ዝወተር በዚህ ቀን የሚቀርብ ይሆናል። ለአሸናፊ ካርዱን ልከናል።

sticker.webp0.05 KB

🎲 Quiz 'ውድ የቻናላችን ተከታታዮች እናንተን ለማነቃቃት በየሳምንቱ የምናቀርበው የ100 ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ ይዘንላችሁ መተናል ሁላችሁም ሞክሩት። ❖የምንሸልመው 10/10 ላገኘ የመጀመሪያ መላሽ ብቻ ነው።' 🖊 10 questions · ⏱ 30 sec

ውድ የቻናላችን ተከታታዮች እናንተን ለማነቃቃት በየሳምንቱ የምናቀርበው የ100 ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ ከደቂቃዎች ብኋላ እንለቅላችኋለን ተዘጋጅታችሁ ጠብቁን። ✅ 𝕁𝕠𝕚𝕟, 𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖, 𝕒𝕕𝕕 𝕗𝕣𝕚𝕖𝕟𝕕𝕤 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

🔸ብዙ ጊዜ በinbox ለምትጠይቁ ጥያቄዎች (FAQ) ⚪️ በምንድነው ሚከፍለው YouTube? ✔️ YouTube ሚከፍለው የሰራቹሁትን በየወሩ በባንክ አካውንታቹ ቀጥታ ወይም በWestern Union ነው (Western Union በ2021 ሚቋረጥ ቢሆንም)፡፡ ⚪️ በስንት ተመልካች ስንት ይከፈላል? ✔️ ከቻናል ቻናል ይለያያል፤ የተመልካቾች ቦታ፣ የቪድዮ ርዝመት እና ሌሎች፡ነገሮችም ይወስኑታል ስለዚህ በዚህ ያህል ቪው ይሄን ያህል ማለት አይቻልም፡፡ ⚪️ ሰብስክራይበር ምን ያደርጋል? ✔️ በርካታ ሰብስክራይበር አላቹ ማለት አዲስ ቪድዮ ስትለቁ ለማየት ሚፍልጉ በርካታ ሰዎች አሉ ማለት ነው፤ ስለዚህ አዲስ ቪድዮ ስትለቁ ለሰብስከራይበር ይደርሳል ያ ማለት ደሞ ቪው ይጨምራል ያ ማለት ደሞ ብር ይጨምራል፡፡ ⚪️ የኔ ያልሆነ ቪድዮ መልቀቅ አልቻልም? ✔️ Copyright የናንተ ያልሆነ ቪድዮ መልቀቅ ቻናላቹን ሊያስዘጋባቹ ይችላል፤ ድሮ ብዙ ቻናሎች የራሳቸው ባልሆነ ቪድዮ ብዙ ብር ሰርተዋል አሁን ግን ቻናላቹ ብር ለመስራት ከመለቀቁ በፊት ምን ዓይነት ቪድዮ እንደምትለቁ ይታያል ስለዚህ የሰው ቪድዮ በመልቀቅ ብር መስራት እንደማይቻል ሆንዋል!! ✅YouTube channel እንዴት #Subscribe እናደርጋለን? ➡️ስልካችሁ ላይ #Google account (Gmail) ካለ በቀላሉ ከታች ያለውን ሊንክ ውስጥ ገብተው "Subscribe" የሚለውን #መንካት ብቻ😜 / Facebook ላይ ፎቶ like👍 ማድረግ ያህል ቀላል ነው። ➡️ስልካችሁ ላይ Google account (Gmail) የሌለ ደግሞ የGmail Username and password በማስገባት "Subscribe" ማድረግ ትችላላችሁ /ወደፊትም ድንገት ስልካችሁ📲 ቢበላሽ ይጠቅማችኋል። ➡️ጥቅሙ የናንተው ነውና ለSubscribe እንዳትሰስቱ🙏🙏🙏 ይህን ያነበባችሁ እና Email ያላችሁ በሊንካችን በመግባት Subscribe በማድረግ አብሮነታችሁን አሳዩን!! ❗️የ"youTube ቻናል ሊንካችን 👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC41VxoyfSBqLHZn2rYaaucg

sticker.webp0.07 KB

❗️ጥያቄውን ያዘጋጀንበት Bot time counter ላይ በትክክል እየሥራ ስላልሆነ ሽለማቱ ከነጥያቄው ለነገ ተዛውሯል ከይቅርታ ጋር።

🎲 Quiz 'ውድ የቻናላችን ተከታታዮች እናንተን ለማነቃቃት በየሳምንቱ የምናቀርበው የ100 ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ ይዘንላችሁ መተናል ሁላችሁም ሞክሩት። ❖የምንሸልመው 10/10 ላገኘ የመጀመሪያ መላሽ ብቻ ነው።' 🖊 10 questions · ⏱ 30 sec

sticker.webp0.03 KB

ውድ የቻናላችን ተከታታዮች እናንተን ለማነቃቃት በየሳምንቱ የምናቀርበው የ100 ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ ከደቂቃዎች ብኋላ እንለቅላችኋለን ተዘጋጅታችሁ ጠብቁን። ✅ 𝕁𝕠𝕚𝕟, 𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖, 𝕒𝕕𝕕 𝕗𝕣𝕚𝕖𝕟𝕕𝕤 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks