ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

前往频道在 Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

显示更多

📈 Telegram 频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  的分析概览

频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 983 名订阅者,在 教育 类别中位列第 17 269,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 838 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 983 名订阅者。

根据 04 三月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -107,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”

凭借高频更新(最新数据采集于 05 三月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

11 983
订阅者
无数据24 小时
-337 天
-10730 天
帖子存档
📲 Telegram official app 🆔 Version: 7.1.3(21003) 📆 Updated: Oct 4, 2020 ⚙ Size: 36.83MB ✅ ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

WinRAR v5.91 32bit and 64bit
WinRAR v5.91 32bit and 64bit

WinRAR v5.91 32bit and 64bit Activated. Powerful archive manager. It can decompress RAR, Zip, ISO, 7z, gz, tar, arj, jar and more. Password protection, self extracting.

Avira Phantom VPN Pro v2.34.3 Activated. Unlimited VPN access to unblocks geo-restricted services, and helps you bypass Firewalls at university or work.

Avira Phantom VPN Pro v2.34.3
Avira Phantom VPN Pro v2.34.3

IDM - Internet Download Manager v6.38 build 3 Activated. Increase download speeds by up to 5 times, resume and schedule downloads.

tsetup.2.4.0.exe24.31 MB

tportable.2.4.0.zip28.10 MB

Telegram - 7.1
Telegram - 7.1

✅ሴቶች ቴክ ላህ ብዙም አደሉ የሚባለው በእኛ ቻናል አይሰራም እናመሰግናለን ለተሳትፏችሁ 1.4k ተከታይ ባለን የYoutube ቻናለም 36% ሴቶች ስለሆናችሁ ተሳትፏችሁን በዚሁ ቀጥሉ።

🏆 Top results in the quiz 'ውድ የቻናላችን ተከታታዮች እናንተን ለማነቃቃት በየሳምንቱ የምናቀርበው የ100 ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ ይዘንላችሁ መተናል ሁላችሁም ሞክሩት። ❖የምንሸልመው 10/10 ላገኘ የመጀመሪያ መላሽ ብቻ ነው።' 🖊 10 questions ⏱ 30 seconds per question 🤓 119 people took the quiz 🥇 @mekdihailu – 10 (17.2 sec) 🥈 Mr X – 10 (17.5 sec) 🥉 @belayGetacheww– 10 (19.8 sec) 4. @Princemk3 – 10 (20.9 sec) 5. @Abresh07 – 10 (21.4 sec) 6. H A – 10 (21.9 sec) 7. @minte_cs – 10 (22.7 sec) 8. Zinet Ahmed – 10 (24.5 sec) 9. @Raymondd – 10 (31.3 sec) 10. Brikti Seid – 10 (33.6 sec) 11. @Bini1088 – 10 (51.6 sec) 12. Z Aman Ab – 10 (54.6 sec) 13. Aman – 10 (55.7 sec) 14. @Soltse10 – 10 (1 min 2 sec) 15. @Christocentric – 10 (1 min 6 sec) 16. @K4Hunter – 10 (1 min 24 sec) 17. @N0vemmber – 10 (2 min 23 sec) 18. @Winer17 – 9 (34.8 sec) 19. Deleted Account – 9 (41.1 sec) 20. @Nasa1996 – 9 (1 min 33 sec) ▪️▪️▪️▪️▪️▪️ 📌ስለነበራችሁ ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን ይህ ፕሮግራም ዝወተር በዚህ ቀን የሚቀርብ ይሆናል። ለአሸናፊ ካርዱን ልከናል።

sticker.webp0.05 KB

🎲 Quiz 'ውድ የቻናላችን ተከታታዮች እናንተን ለማነቃቃት በየሳምንቱ የምናቀርበው የ100 ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ ይዘንላችሁ መተናል ሁላችሁም ሞክሩት። ❖የምንሸልመው 10/10 ላገኘ የመጀመሪያ መላሽ ብቻ ነው።' 🖊 10 questions · ⏱ 30 sec

ውድ የቻናላችን ተከታታዮች እናንተን ለማነቃቃት በየሳምንቱ የምናቀርበው የ100 ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ ከደቂቃዎች ብኋላ እንለቅላችኋለን ተዘጋጅታችሁ ጠብቁን። ✅ 𝕁𝕠𝕚𝕟, 𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖, 𝕒𝕕𝕕 𝕗𝕣𝕚𝕖𝕟𝕕𝕤 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

‍ 🔸ብዙ ጊዜ በinbox ለምትጠይቁ ጥያቄዎች (FAQ) ⚪️ በምንድነው ሚከፍለው YouTube? ✔️ YouTube ሚከፍለው የሰራቹሁትን በየወሩ በባንክ አካውንታቹ ቀጥታ ወይም በWestern Union ነው (Western Union በ2021 ሚቋረጥ ቢሆንም)፡፡ ⚪️ በስንት ተመልካች ስንት ይከፈላል? ✔️ ከቻናል ቻናል ይለያያል፤ የተመልካቾች ቦታ፣ የቪድዮ ርዝመት እና ሌሎች፡ነገሮችም ይወስኑታል ስለዚህ በዚህ ያህል ቪው ይሄን ያህል ማለት አይቻልም፡፡ ⚪️ ሰብስክራይበር ምን ያደርጋል? ✔️ በርካታ ሰብስክራይበር አላቹ ማለት አዲስ ቪድዮ ስትለቁ ለማየት ሚፍልጉ በርካታ ሰዎች አሉ ማለት ነው፤ ስለዚህ አዲስ ቪድዮ ስትለቁ ለሰብስከራይበር ይደርሳል ያ ማለት ደሞ ቪው ይጨምራል ያ ማለት ደሞ ብር ይጨምራል፡፡ ⚪️ የኔ ያልሆነ ቪድዮ መልቀቅ አልቻልም? ✔️ Copyright የናንተ ያልሆነ ቪድዮ መልቀቅ ቻናላቹን ሊያስዘጋባቹ ይችላል፤ ድሮ ብዙ ቻናሎች የራሳቸው ባልሆነ ቪድዮ ብዙ ብር ሰርተዋል አሁን ግን ቻናላቹ ብር ለመስራት ከመለቀቁ በፊት ምን ዓይነት ቪድዮ እንደምትለቁ ይታያል ስለዚህ የሰው ቪድዮ በመልቀቅ ብር መስራት እንደማይቻል ሆንዋል!! ✅YouTube channel እንዴት #Subscribe እናደርጋለን? ➡️ስልካችሁ ላይ #Google account (Gmail) ካለ በቀላሉ ከታች ያለውን ሊንክ ውስጥ ገብተው "Subscribe" የሚለውን #መንካት ብቻ😜 / Facebook ላይ ፎቶ like👍 ማድረግ ያህል ቀላል ነው። ➡️ስልካችሁ ላይ Google account (Gmail) የሌለ ደግሞ የGmail Username and password በማስገባት "Subscribe" ማድረግ ትችላላችሁ /ወደፊትም ድንገት ስልካችሁ📲 ቢበላሽ ይጠቅማችኋል። ➡️ጥቅሙ የናንተው ነውና ለSubscribe እንዳትሰስቱ🙏🙏🙏 ይህን ያነበባችሁ እና Email ያላችሁ በሊንካችን በመግባት Subscribe በማድረግ አብሮነታችሁን አሳዩን!! ❗️የ"youTube ቻናል ሊንካችን 👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC41VxoyfSBqLHZn2rYaaucg

sticker.webp0.07 KB

❗️ጥያቄውን ያዘጋጀንበት Bot time counter ላይ በትክክል እየሥራ ስላልሆነ ሽለማቱ ከነጥያቄው ለነገ ተዛውሯል ከይቅርታ ጋር።

🎲 Quiz 'ውድ የቻናላችን ተከታታዮች እናንተን ለማነቃቃት በየሳምንቱ የምናቀርበው የ100 ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ ይዘንላችሁ መተናል ሁላችሁም ሞክሩት። ❖የምንሸልመው 10/10 ላገኘ የመጀመሪያ መላሽ ብቻ ነው።' 🖊 10 questions · ⏱ 30 sec

sticker.webp0.03 KB

ውድ የቻናላችን ተከታታዮች እናንተን ለማነቃቃት በየሳምንቱ የምናቀርበው የ100 ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ ከደቂቃዎች ብኋላ እንለቅላችኋለን ተዘጋጅታችሁ ጠብቁን። ✅ 𝕁𝕠𝕚𝕟, 𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖, 𝕒𝕕𝕕 𝕗𝕣𝕚𝕖𝕟𝕕𝕤 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  - Telegram 频道 @computer_android_tricks 的统计与分析