ru
Feedback
ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem

ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem

Открыть в Telegram

የዘመናችንን ቀለም ያሳያሉ ያልናቸውን የዚህ ትውልድ የስነ ግጥም ውጤቶችን እንጋራ - እናጋራ። ለማካፈል የፈለጋችሁትን በGitem_Sitem ፣ gitemsitem@gmail.com የጸሃፊ ስም እና ርዕስ አክላችሁ ላኩልን። We are all about sharing this generation's poetry. Please email us your pieces gitemsitem@gmail.com

Больше
1 721
Подписчики
Нет данных24 часа
-77 дней
-1830 день
Архив постов
Laphto Contemporary Art Gallery will open an art exhibition by Kirubel Abebe titled "Gestures of Mask-Ulinity" on 16 January
Laphto Contemporary Art Gallery will open an art exhibition by Kirubel Abebe titled "Gestures of Mask-Ulinity" on 16 January 2021. The event which will open at 3:00pm on 16 January will stay open until 16 February 2021. @linkupaddis https://t.me/GitemSitem

አገራዊ ቀለም ያለው ዓለማቀፋዊ ደረጃውን የጠበቀ ኢፒ (እንጎቻ አልበም) በነጻ ጀባ ብሏችኋል! በምንወደው ዘውግ ውስጥ መገኛችንን ሳንለቅ እራሳችንንም እንደሆንን ግላዊ መገለጥን ቦታ ለሚሰጡ ተምሳሌታ
አገራዊ ቀለም ያለው ዓለማቀፋዊ ደረጃውን የጠበቀ ኢፒ (እንጎቻ አልበም) በነጻ ጀባ ብሏችኋል! በምንወደው ዘውግ ውስጥ መገኛችንን ሳንለቅ እራሳችንንም እንደሆንን ግላዊ መገለጥን ቦታ ለሚሰጡ ተምሳሌታዊ የሆነ የጥበብ ስራ! በነጻ ዩቱብ ላይ 👇🏾👇🏾 https://www.youtube.com/watch?v=tt0kLcBGv9A&list=PLgAOWv9vU88-YMKyV2i1P0tTFcMrnJFu4&index=3

ግጥም ሲጥም 3 ተቃርባለች ቅዳሜ፣ ጥር ፣ 2013 Gitem Sitem 3 is almost here January 16, 2021 የአሁኑ 'ራስ' ማን ይመስላችኋል? (የምታውቁ🤫) እነማንንስ እናመጣለን?
ግጥም ሲጥም 3 ተቃርባለች ቅዳሜ፣ ጥር ፣ 2013 Gitem Sitem 3 is almost here January 16, 2021 የአሁኑ 'ራስ' ማን ይመስላችኋል? (የምታውቁ🤫) እነማንንስ እናመጣለን? አብረን እንከታተል! #ግጥምሲጥም #ግጥማዊቅዳሜ # #artinaddis #poetry #poetrycommunity #poetrylovers #poetsinaddis

Here comes The Arts Mailing List newsletter – 2nd Jan 2021 https://bit.ly/3aY61tg Featuring the colourful work of Khalid Moha
Here comes The Arts Mailing List newsletter – 2nd Jan 2021 https://bit.ly/3aY61tg Featuring the colourful work of Khalid Mohammed https://www.instagram.com/khalidopia/ With so many open calls, competitions, residencies etc ... there is something for each one of you to apply for!!!!

#Creative_ Futures is back with the second round! Are you up for joining the creative and innovation month program where you
#Creative_ Futures is back with the second round! Are you up for joining the creative and innovation month program where you get to innovate while collaborating with other #creative practitioners in the #imagesector, with a chance to showcase your innovation, and win up-to 100,000 ETB. If you are a creative in the image sector with an innovative project idea we invite you to Apply!

#Creative_ Futures is back with the second round! Are you up for joining the creative and innovation month program where you
#Creative_ Futures is back with the second round! Are you up for joining the creative and innovation month program where you get to innovate while collaborating with other #creative practitioners in the #imagesector, with a chance to showcase your innovation, and win up-to 100,000 ETB. If you are a creative in the image sector with an innovative project idea we invite you to Apply! For more information: see the poster attached! . . . . . Design for Humanity! Stay Safe! @NArcHomeArchitecture

አቆነጃጀትሽ ለማንም ያልገባ ከማንም ያልኖረ ተሸዋጅ ወንዶችን ሁሉ እያባረረ ምትኃቱ ሆኖ ለሁሉ ሰው ግራ ከረፈደ ኋላ መልሶ ‘ሚጣራ ሩዲ ፍራንሲስኮ (ነጻ ትርጉም፦ በሰይፈ ተማም ተብዬው) #rudy #
አቆነጃጀትሽ ለማንም ያልገባ ከማንም ያልኖረ ተሸዋጅ ወንዶችን ሁሉ እያባረረ ምትኃቱ ሆኖ ለሁሉ ሰው ግራ ከረፈደ ኋላ መልሶ ‘ሚጣራ ሩዲ ፍራንሲስኮ (ነጻ ትርጉም፦ በሰይፈ ተማም ተብዬው) #rudy #rudy_francisco #poetry

Koleka Putuma is a Cape Town-based performance poet whose poetry centres around her identity as a black woman in South Africa — a country with a long history of spoken word performance being used as a tool to reach social goals. Putuma continues this tradition through her work, facilitating writing and dialogue workshops at schools, community projects & interfaith programmes in the Cape Town area, plus supporting up and coming women artists through the theatre company she co-founded, Velvet Spine. “Silence is a thing for us black women,” she said. “The goal for me is to write myself into something, be it into existence. Just to talk.” She’s already won the PEN SA Student Writing Prize for her poem, Water, and has been named one of Africa’s top 10 poets. www.one.org

|የተመኟት| [በዜማ] አ....ት..ራ....ወጡ ከ...ትግል.. ውጡ ተዓ`ምሯን አድምጡ (ያገኟት... «አ...ሜን») |የተመኟት| [በዜማ] ሙት አታስታሙ በድን አትሳሙ መጥታለች ቁሙ ተዓምሯን ስሙ። (ያገኟት... «አ...ሜን») [[የተኛት]] |በሹክሹክታ| ከሽ... ኮሽ... ከሽ..ከሽ... ሿሿ... ሿሻ... ሻሻ ደረት ማንከሽከሻ ተንጋሎ እሚቆላ ቡናማ ገላዋ ባርያ ያደርገኛል፡ ጌትነትም ብሻ። ደረት ማንከሽከሻ... ቡናዋን ታቅፎ በእሳት ላንቃ መሃል፡ ግራ ቀኝ ይሰግራል ጠረኗ እየጤሰ፡ እንኳንስ ጎረቤት፥ መላዕክት ይጠራል ( ሚኻኤል ና ቡና ጠጣ!) ከከከሽ... ከከከሽ ከሰማይ ተልከሽ... በእኩለ ሌሊት... በተክሌ ዝማሜ ስንጋደድ ስትቆሚ... ስትንጋደጅ ቆሜ ከጉልበቴ ቀድሞ እያጠረኝ እድሜ ከምኔው ፃይ ወጣች? መንጋት "አፈር ድሜ!" ከሽሽ...ሻ... ከሸሽ...ሻ ደረት ማንከሽከሻ ቡናዋ እህል ውሃ... ነፍስ መመለሻ... ራብ ራብ ቢለኝ... ቢታጠፍ አንጀቴ አካሌ ጎጆዋ... ገላዋ ማጀቴ ብዬ ወደ እሳቷ ... እጄን መዘርጋቴ ከዛ መፈጀቴ... ይህች... የፍል ውሃ.. ይህች ትኩስ እህል ጣዕሟን አልደርስበት፡ መልኳም ይርቀኛል፡መፋጀቷን ባኽል?! ብረት ምጣድ ደረት ቡናዋን ታቅፎ በእሳት ላንቃ መሃል፡ ይተረማመሳል ጠረኗ እየጤሰ፥ ሰማይ ላይ ይደርሳል የስንት መ'ላክ ናላ፡ በአምሮት ይፈርሳል? ( ገብርኤል ና ቡና ጠጣ!) ብረት ምጣድ ደረት የሚጋፍ በወረት ቡና የመሰለ ሰማያዊ መና ያሳርር ጀመረ መቁላቱ ቀረና... እሳት መልክ ይሰራል ለቅጽበት ያዘሉት፡ ጀርባ ላይ ይቀራል ለጌጥ የተኳሉት ተነቅሶ ይኖራል ታዲያ ማን ይፈራል? ከፍሬሽ ተተፋሽ.. ያረረውን ደፋሁ ከማንከሽከሻዬ፡ እስክትወጪ ለፋሁ አጠፋሪስ ቡናሽ፡ ቀልቤን አቦነነው፡ አቅሌን ስቼ ጠፋሁ። አትውረጂ ልልሽ፡ ከየት ይምጣ ልሳን? ግርጅፉን ሰውዬ፡ ጡትሽ ያደርገኛል፡ አንድ ፍሬ ህፃን እያብረቀረቀ፡ ቆዳሽ ድንግዝግዙን፡ ሲያጠፋው አይቼ ቢቀላቀልብኝ፡ ቀድቼ ሰጠሁት፡ ተጣለ ያሉትን፡ መላዕክ ጠርቼ (ሳጥናኤል ና ቡና ጠጣ) ረካሁ ያጣሁትን ተካሁ ከሞት እስከፍቅር፡ ያለውን ርቀት፡ በከንፈሬ ለካሁ በስተገላሽ በኩል፡ ባንድ ሌት መላክም፡ ሰይጣንንም ነካሁ ምን ቀረ ከእንግዲህ? ምኞት ወዲያ ማዶ፡ እጣፈንታ ወዲህ ምን በጀን ከእንግዲህ? መላኩን ካወደው፡ ሰይጣኑን ከጠራ ከሌቱ ቡናችን፡ ትውስታ እንቁጠራ! ከማንከሽከሻው ላይ፡ ትዝታ እንቆንጥራ ልክ እንደዛች ሌሊት፥ ይች ዘልዛላ ህይወት፡ እድሜዋ ይጠ`ራ! (ትዝታ ና ቡና ጠጣ ) ©ረድኤት አሰፋ

https://www.nebeb.com/ እናንብብ፣ እንወያይ፣ ነፃ እንውጣ። lets read, let's discuss, let's get liberated.

Meet our performers at #VirtualPoetry2021 #PoeticSatursays Saturday, January 2nd 2021 #poetry #performance #performanceart #a
+5
Meet our performers at #VirtualPoetry2021 #PoeticSatursays Saturday, January 2nd 2021 #poetry #performance #performanceart #art #prose #slampoetry #January #music #artist #poet

photo content

"የዮሴፍ ሰቦቃ አስደናቂ ሥዕሎች ከዕይታ ሳይወርዱ እንድታይዋቸው እጠቁማለሁ" ሲል ሰይፉ ወርቁ በ ጠብታ ማር - ጣፋጭ ሃሳቦች ግሩፑ ግብዣውን አቅርቧል! ፈንዲቃ ካዛንቺስ በማንኛውም ሰዐት ከቀን እስ
"የዮሴፍ ሰቦቃ አስደናቂ ሥዕሎች ከዕይታ ሳይወርዱ እንድታይዋቸው እጠቁማለሁ" ሲል ሰይፉ ወርቁ በ ጠብታ ማር - ጣፋጭ ሃሳቦች ግሩፑ ግብዣውን አቅርቧል! ፈንዲቃ ካዛንቺስ በማንኛውም ሰዐት ከቀን እስከ ምሽት በሚመቻችሁ ሰዐት ሄዳችሁ ጎብኙት! https://t.me/GitemSitem

Cork Cellar Wine Bar in partnership with Uncle Don Authentic Jamaican Jerk BBQ invites you to join us to Celebrate Kwanzaa fr
Cork Cellar Wine Bar in partnership with Uncle Don Authentic Jamaican Jerk BBQ invites you to join us to Celebrate Kwanzaa from December 26-January 1. Happy Kwanzaa 🎊🎉 Poets invited! https://t.me/GitemSitem

የክፉ ሰው ምላስ* ምሰሶው ተማግዶ ጎጆኣችን ነደደ ውበት ትዝታው ላይ ፍም ሳት ወረደ ጢሱ በአይን ሞላ ነበርን ሸፈነው አሁን የቆምንበት ጥላሸት አመድ ነው ፡፡ ብለን ተክዘን ሳል ካመዱ ላይ ቆመን አንድ እውነት ገረመን አንድ ሀቅ አመመን እዚህ እኛ እውነት ላይ እፍቅራችን ሞት ላይ ነፋስ ስራው በዛ ከአመዱ ቆንጥሮ ሰው ፊት እየነዛ ! ! ! ©መቅደስ ሞገስ #መቅደስ_ሞገስ #ግጥምሲጥም #ግጥማዊቅዳሜ

ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልን ፣ ቅዳሜ ታሕሳስ 24 ቀን 2013 (ከቀኑ 10:00 ጀምሮ) የመስመር ላይ (ኦንላይን) ግጥማዊ ቅዳሜ እናስተናግዳለን! ይህ ምናባዊ የጥበብ መድረክ ለሁሉም ሰው ክፍት ነው።
ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልን ፣ ቅዳሜ ታሕሳስ 24 ቀን 2013 (ከቀኑ 10:00 ጀምሮ) የመስመር ላይ (ኦንላይን) ግጥማዊ ቅዳሜ እናስተናግዳለን! ይህ ምናባዊ የጥበብ መድረክ ለሁሉም ሰው ክፍት ነው። "ዙም" ላይ ይቀላቀሉ ወይም በፌስቡክ ቀጥታ ይመልከቱን! ለማንበብ ፍላጎት ካለዎት አስቀድመው በውስጥ መስመር መልዕክት በመላክ ያሳውቁን፡፡ እንደ ሁልጊዜው ሁሉ ያለ ቋንቋ፣እድሜ እና ርዕስ ገደብ አምስት ደቂቃ ይኖርዎታል። እዚያው እንገናኝ! https://us02web.zoom.us/j/71147805916 Passcode is 1234 (if asked) Hey everyone, this Saturday, January 2nd at 4pm, we will host online Poetic Saturdays! Virtual Poetry is open to everyone. Call in and join by Zoom or watch live on Facebook! If you're interested in reading, let us know beforehand or, if you join in on Zoom, send us a private message. As always, you'll have five minutes and we encourage all languages, all ages, and all topics. See you there! https://us02web.zoom.us/j/71147805916 Passcode is 1234 (if asked)

ኑ ጭቃ እናቡካ ይባላሉ የተለያዩ ባለእጆች ያበጇቸውን የእጅ ስራዎቻቸውን ይዘው መጥተው እንዲሸጡ፣ በሌላ እንዲለውጡ ወይም እንዲገዙ እንዲሁም አዳዲስ ባለእጆችን እንዲያበረታቱ ልዩ የባለእጆች ኩነት አ
ኑ ጭቃ እናቡካ ይባላሉ የተለያዩ ባለእጆች ያበጇቸውን የእጅ ስራዎቻቸውን ይዘው መጥተው እንዲሸጡ፣ በሌላ እንዲለውጡ ወይም እንዲገዙ እንዲሁም አዳዲስ ባለእጆችን እንዲያበረታቱ ልዩ የባለእጆች ኩነት አዘጋጅተዋል። ታህሳስ 17 እና 18 በሚገርም ቅናሽ ለገና በዓል ማስታወሻ እና ስጦታ የሚሆኑ የእጅ ስራ ውጤቶችን ሸምቱ ሲሉ ጋብዘዋችኋል።