cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

💿 መዝሙር ‌‌🇹‌‌🇺‌🇧 🇪™

@JESUSfollowing ✍ 🙏 አጋር channels 👉 https://t.me/CLREthiopia 🎤 መዝሙር ለመላክ or 𝑝𝑟𝑜𝑚𝑜 🇨 🇷 🇪 🇦 🇹‌ 🇴‌ 🇷 😎 🇺 ‌🇸‌ 🇭 🇺‌ ✉ @ushisha

Больше
Рекламные сообщения
21 866Подписчики
+6524 часа
+2227 дней
+1 11630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

"ደሙን ለኔ አፍስሶ" ኮብልላ ነበረች ነፍሴ ከእግዚአብሔር መንገድ በጣም የበደልኩኝ ኀጢአተኛም ነበርኩ ግን አዳኜ ከላይ ፍቅሩን ሰጠኝ ሰላም ልጁን ለእኔ ልኮ አወጣኝ አዝ፦ ደሙን ለእኔ አፍሶ አዳነኝ (፪x) የማልረባም ብሆን አምላኬን የማላውቅ ልጁ ለእኔ ወርዶ አወጣኝ ተስፋ ቢስ ነበርኩኝ ሊያወጣኝ ሲመጣ ግን እርሱ ነገረኝ ነጻ እንደምወጣ ከዚያማ አነሳና ክብሩን አቀናጀኝ ልጁን ለእኔ ልኮ አወጣኝ አዝ፦ ደሙን ለእኔ አፍሶ አዳነኝ (፪x) የማልረባም ብሆን አምላኬን የማላውቅ ልጁ ለእኔ ወርዶ አወጣኝ ልቤን ደስ ይለዋል ከመረጥኩት ወዲህ ከማዕበሉ አሁን ወዴርሱ ሸሻለሁ ክንዱን ከተደገፍኩ አልፈራም መከራን ልጁን ለእኔ ልኮ አወጣኝ አዝ፦ ደሙን ለእኔ አፍሶ አዳነኝ (፪x) የማልረባም ብሆን አምላኬን የማላውቅ ልጁ ለእኔ ወርዶ አወጣኝ ሰማያዊ ደስታን ሰላምን ከሰጠኝ ጌታ ሆይ ሕይወቴን ለአንተ ሰጣለሁኝ እንግዲህ እጄን እየያዝክ ከአንተም ጋር አቁመኝ ልጁን ለእኔ ልኮ አወጣኝ አዝ፦ ደሙን ለእኔ አፍሶ አዳነኝ (፪x) የማልረባም ብሆን አምላኬን የማላውቅ ልጁ ለእኔ ወርዶ አወጣኝ አዲሱ ወርቁ-||-Easter Song 🕐5:07Min-||-💾-3:4MB ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ https://t.me/joinchat/AAAAAEc7LsLkjQ-Xk3eBOA
Показать все...
“ሶምሶንም፦ ስለ ሁለቱ ዓይኖቼ ፍልስጥኤማውያንን አሁን እንድበቀል፥ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ፥ እባክህ፥ አስበኝ፤ አምላክ ሆይ፥😭 ይህን# አንድ #ጊዜ_ብቻ፥ እባክህ፥ አበርታኝ😭 ብሎ እግዚአብሔርን ጠራ።”   — መሳፍንት 16፥28 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ጌታ ሆይ አንድ ጊዜ አስበኝ 😭😭 👏👏👏👏👏👏🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ━ ━ ━ ━ ━━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
Показать все...
“እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ ይህን አዛችኋለሁ።” — ዮሐንስ 15፥17
Показать все...
ላምልክህ  "Lamlekeh"  Zinash Tayachew ዝናሽ ታያቸው New Album #2 ከአድሱ አልበም ━ ━ ━ ━━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
Показать все...
ፍቅር እንደዚህ ነው❤️ Singer Kaleb goa Coming soon New Gospel music video ━ ━ ━ ━ ━━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓       
Показать все...
💗ሁል ጊዜ ከልባቹ የማይጠፋ ስለ መዝሙር ሲወራ ቀድሞ የሚመጣላቹ መንገድ ላይ🛣 ቤታቹ🏘 ውስጥ ታክሲ🚖 ውስጥ ብቻ የትም ቦታ የምትዘምሩት የማንን መዝሙር ነው❓ በመረጣቹሁት ዘማሪ ስም አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
Показать все...
💚እንዳለ ወ/ጎርጊስ💚
❤️አዜብ ሀይሉ❤️
❤️ሀና ተክሌ❤️
💚አውታሩ ከበደ💚
💚አገኘው ይደግ💚
❤️ዘርፌ ከበደ❤️
❤️አስቴር አበበ❤️
💚በረከት ተስፋዬ💚
💚ዮሴፍ ካሳው💚
❤️ሊሊ ጥላሁን❤️
💚ተስፋዬ ጋቢሶ💚
💚ታምራት ሀይሌ💚
❤️መስከረም ጌቱ❤️
❤️ፌናን በፍቃዱ❤️
💚ይድነቃቸው ተካ💚
💚ዮሐንስ ግርማ💚
❤️ዘርፌ ከበደ❤️
❤️ዝናሽ ታያቸው❤️
💚ዳንኤል አ/ሚካኤል💚
💚ሸዋዬ ዳምጤ💚
❤️ቤተልሄም ተዘራ❤️
❤️ቤተልሄም ተዘራ❤️
💚መስፍን ጉቱ💚
💚ይሳቅ ሰዲቅ💚
❤️እየሩሳሌም ነጊያ❤️
❤️ፌናን በፍቃዱ❤️
💚አስፋው መለሰ💚
💚ወርቅነህ አላሮ💚
💚ዳጊ ጥላሁን💚
💚ካሳሁን ለማ💚
💚አሰግድ አበበ💚
💚ይሳቅ ሰዲቅ💚
💚ኤፍሬም አለሙ💚
💚ካሳሁን ለማ💚
💚ዮሴፍ በቀለ💚
💚ተመስገን ማርቆስ💚
💚ዮሴፍ አያሌው💚
💚ኬፋ ሚደቅሳ💚
🪸እስቲ ዛሬ ምሽት ጌታ ያደረገልንን እያስታወስን ሰበብ እየፈለግን እየፈላለግን ጌታን እናመስግነው እናክብረው ይህን ጊዜ የጠላት ሃሳብ ይበተናል በጠላት መንደር ዋይታ ይሆናል እናም ያልተደረገልንን ትተን የተደረገልንን ነገር እየቆጠርን እናመስግነው ጌታን አንድ ነገር ልንገራችሁ እግዚአብሔርን ብናመሰግነውም ባናመሰግነውም የሚጨመርለትም የሚጎልበትም ክብር የለም ስናመሰግን ግን እግዚአብሔር ለኛው ፀጋን ያበዛልናል ድል ይሆንልናል ስለዚህ እንዲህ እንላለን-ተመስገን!!
🌺🌺  𝙟𝙤𝙞𝙣 ⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🌺🌺 🫧@protestant_R✔️ 🫧@protestant_R✔️ ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
Показать все...
“ስለ ዋለልኝ ውለታ ሁሉ፣ ለእግዚአብሔር ምን ልክፈለው?”   — መዝሙር 116፥12
Показать все...
.         መጥቻለሁ     በረከት ተዘራ-Kingdom Sound         ▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁  ▷ @yedestaye_elilta ◁               △Join Us
Показать все...
“የሙሴ እጆች እየዛሉ በሄዱ ጊዜ ድንጋይ ወስደው ከበታቹ አደረጉ፤ እርሱም ተቀመጠበት፤ አሮንና ሖርም አንዱ በአንዱ በኩል ሌላውም በሌላ በኩል ሆነው እጆቹን ወደ ላይ ያዙ። ይኸውም እጆቹ ፀሓይ እስክትጠልቅ ድረስ ጸንተው እንዲቆዩ ነው።”   — ዘጸአት 17፥12 (አዲሱ መ.ት) #✿⊰━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
Показать все...