🌹 ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ዱሩሶች 🌹
Открыть в Telegram
በዚህ ቻናል ውስጥ ሙስሊም ሴቶችን ብቻ የተመለከቱ ሕግጋት ፣ ፈትዋዎች እና ሌሎች አሳሳቢ ትምህርቶች ይቀርባሉ።
Больше6 308
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Загрузка данных...
Похожие каналы
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
август '24
август '240
в 0 каналах
июль '240
в 2 каналах
Get PRO
июнь '24
+12
в 0 каналах
Get PRO
май '24
+26
в 1 каналах
Get PRO
апрель '24
+20
в 1 каналах
Get PRO
март '24
+46
в 1 каналах
Get PRO
февраль '24
+44
в 1 каналах
Get PRO
январь '24
+46
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '23
+39
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+36
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '23
+40
в 4 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+56
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+37
в 0 каналах
Get PRO
июль '23
+52
в 0 каналах
Get PRO
июнь '23
+60
в 0 каналах
Get PRO
май '23
+62
в 0 каналах
Get PRO
апрель '23
+28
в 0 каналах
Get PRO
март '23
+17
в 0 каналах
Get PRO
февраль '23
+32
в 0 каналах
Get PRO
январь '23
+36
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '22
+29
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '22
+21
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '22
+37
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '22
+18
в 0 каналах
Get PRO
август '22
+25
в 0 каналах
Get PRO
июль '22
+31
в 0 каналах
Get PRO
июнь '22
+14
в 0 каналах
Get PRO
май '22
+22
в 0 каналах
Get PRO
апрель '22
+26
в 0 каналах
Get PRO
март '22
+58
в 0 каналах
Get PRO
февраль '22
+51
в 0 каналах
Get PRO
январь '22
+33
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '21
+46
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '21
+27
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '21
+49
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '21
+62
в 0 каналах
Get PRO
август '21
+39
в 0 каналах
Get PRO
июль '21
+46
в 0 каналах
Get PRO
июнь '21
+38
в 0 каналах
Get PRO
май '21
+30
в 0 каналах
Get PRO
апрель '21
+108
в 0 каналах
Get PRO
март '21
+100
в 0 каналах
Get PRO
февраль '21
+109
в 0 каналах
Get PRO
январь '21
+1 070
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '20
+15 896
в 0 каналах
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 06 августа | 0 | |||
| 05 августа | 0 | |||
| 04 августа | 0 | |||
| 03 августа | 0 | |||
| 02 августа | 0 | |||
| 01 августа | 0 |
Посты канала
“አላህ የሚወዳቸው ሁለት ባህሪያት አሉህ፡፡ እነርሱም ታጋሽነትና እርጋታ ናቸው፡፡” ሙስሊም(17)
.
رَزَقَنَا اللهُ وَإِيَّاكُمْ الحِلْمَ وَالأَنَاةَ وَالصَّبْرَ وَالهُدُوءَ للهِ وباللهِ وفي اللهِ...
መረጋጋትና አስተውሎትን ያድለን!
| 2 | خطبة عن الظلم ونهايات الظالمين.mp3 | 799 |
| 3 | «ነፍስህ እንደምትጋልበው ከብትህ ናት!
ቆራጥነትህን ስታውቅ ትበረታለች። ስንፍናህን ካወቀች ደግሞ ልትጠቀምብህ ትሻለች። ስሜቷን እንድታሳካላት ብቻ ትወተውታለች!»
ኢማም ኢብኑ ረጀብ አል‐ሐንበሊይ | 974 |
| 4 | 🔸የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«አንዲት አማኝ ሴት ሶላትን ከሰገደች፣ ረመዳንን ከፆመች፣ ክብሯን ከጠበቀች፣ ባሏን ከታዘዘች ጀነት በፈለግሺው በር ግቢ ትባላለች።»
📚 (ሙስነድ ኢማሙ አህመድ 1661)
https://t.me/zkre_remedan | 995 |
| 5 | አምላካችን ሆይ!
የጀሀነም እሳትህን ቻይ አይደለንም፤
ኃያሉ ቁጣህንም አንችልም፤
ኢላሂ! ጫንቃችንን ከእሳት ነፃ አድርግልን!
اللهم أعتق رقابنا من النار أجمعين! | 856 |
| 6 | +1 تنبيه ذوي الأفهام الآخير.mp3 | 1 063 |
| 7 | +9 تنبيه ذوى الأفهام 02.mp3 | 1 172 |
| 8 | ⛔️ كيف تستثمر رمضان؟
📌 (ረመዳን ውስጥ ትርፋማ ለመሆን…)
⏰ ዛሬ እሁድ
ሸዕባን 26/1444 አ/ሂ
ከዐስር በኋላ
🕌 ኑር ኢስላሚክ ሴንተር ቅጥር ግቢ ውስጥ የቀረበ ሙሓደራ
🎙በሱልጧን ኸድር
https://t.me/sultan_54 | 792 |
| 9 | +3 📗የፆም ህግጋት በተመለከተ የተሰጠ ኮርስ
🕌በሰላም መሰጂድ
🎙በሱልጣን ኸድር
🔁 https://t.me/sultan_54 | 791 |
| 10 | Нет текста... | 1 165 |
| 11 | Нет текста... | 1 663 |
| 12 | تنبيه ذوي الأفهام 09.mp3 | 1 310 |
| 13 | تنبيه ذوي الأفهام 08.mp3 | 1 135 |
| 14 | 📚ሚንሃጁ ሙስሊም
⛔️السخاء والجود
ለጋስነት
⛔️ منهاج المسلم
በሸይኽ አቡ በከር አልጀዛኢሪይ ረሂመሁላህ
"ሚንሃጁ ሙስሊም”
⏰ ዛሬ ረቡዕ ጁማደል ኣኺራ 28/1444 አ/ሂ
ከሱቢሕ በኋላ
🕌 አለም ባንክ ትሮፒካል ጠለሓ መስጂድ የቀረበ
🎙በሱልጧን ኸድር
https://t.me/sultan_54 | 1 285 |
| 15 | 🔴 ከተረሱ ሱናዎች መካከል፦
ከመተኛት በፊት አያት አል-ኩርሲን ማንበብ።
አቡ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ ይላል፡-
“ወደ መኝታ ስትሄድ አያት አል-ኩርሲን አንብብ።
ለአንተ ከአላህ ዘንድ ጠባቂ ከመኖር አይቋረጥም፣ ሸይጣንም እስከ ንጋት ድረስ አይቀርብህም።"
ኢማሙ አል-ቡኻሪ (23/2) "ሙዐለቅ" አድርገው ዘግበውታል /አን-ነሳኢ ደግሞ በሱነኑ አል-ኩብራ (238/6) ዘግበውታል።
https://t.me/sultan_54 | 1 160 |
| 16 | “ተቅዋ ማለት፤ ከማንም በላይ እራስህን በላጭ አድርገህ አለማየት ነው።” | 963 |
| 17 | ዝምድናን በጥሩ ለመቀጠል የሚረዱ ነገሮች ምንድን ናቸው?
በዘመዶች መካከል ያለውን ግንኙነት ለመጠበቅ እና ዝምድና እንዲጠናከር ከሚረዱ ምክሮች መካከል፡-
1. የቤተሰብ ግንኙነቶችን የመጠበቅ አስፈላጊነት እና የመለያየትን መከልከል በቤተሰብ ስብሰባ ላይ ሁሉንም ማሳወቅ።
2. በዘመዶች መካከል የግንኙነቱን እውነታ ለእነርሱ ማሳወቅ፣ ምንዳው ምን እንደሆነ… ዝምድና ግንኙነት አንዱ ቢቆርጥ እንኳ ሌላው መቀጠል አለበት፣ ዝምድና መቀጠል አፀፋዊ ምላሽ መስጠት አለመሆኑን ግንዛቤ መፍጠር።
አቡ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዳስተላለፉት አንድ ሰው እንዲህ አለ፡- “የአላህ መልእክተኛ ሆይ! እኔ ዘመድ አለኝና ዝምድናየን ቆረጡኝ፣ እኔም መልካም እሰራላቸዋለሁ እነሱ ግን ለኔ ክፉ ናቸው። እኔ በጣም እየታገስኩ ብዙውን ክፋታቸውን በሆደ ሰፊነት አልፋቸዋለሁ። ግን እኔ ለነሱ ስል እንዲ እንደምሆን አይገባቸውም። (እርሳቸውም)፡- "እንደ ተናገርከው ከሆነ፤ ትኩስ አመድ አፋቸው ላይ እንደምታቅማቸው ይቆጠራል። በእነርሱም ላይ ለእናንተ ከአላህ ዘንድ እርዳታ ከመኖር አይወገድም።” ሙስሊም ዘግበውታል (2558)
3. ከተሳሳቱ ይቅር ማለት፣ ይቅርታ ከጠየቁ ደግሞ ይቅርታ ማድረግ።
4· መኖሪያ ስፍራቸው የተቀራረበ ከሆነ ከዘመድ አዝማድ ለመራቅ መሞከር፣ መኖሪያ ስፍራ መቀራረብ በሰዎች መካከል በልጆች፣ ወይም በሚስቶች ወይም በሌሎች ምክንያት መቃቃርን ሊፈጥር ይችላል።
5. ሰውን ከቤተሰቡ የሚለያዩትን እና የአንድ ቤተሰብ አንድነት እንዲናድ የሚያደርጉ የፈተና ሰዎችን ከመስማት መቆጠብ። እነሱ ከባድ ኃጢአት የሚሰሩ ወሬኞች፣ ሀሜተኞች ናቸው።
6. በሌሊቱ መጨረሻ ክፍል ላይ በዱአህ አላህ ዘመዶችህን ወደ ጥሩ ሥነ ምግባር ፣ ወደ ላቁ ምግባሮች እንዲመራቸው በመማጸን ከሀያሉ አላህ እርዳታ መጠየቅ።
ወላሁ አዕለም!
https://t.me/sultan_54 | 930 |
| 18 | «ሱፍያን አሥ–ሠውሪይ ኢብራሂም ኢብኑ አድሀም ጋር መጥተው ፡-
"ኢብራሂም ሆይ!
አላህ ተውሒድ ላይ ፀንተን እንዲገለን ዱዓ አድርጉልን።" ይሉ ነበር።»
📕አሥ–ሠባት ዒንደ አል– መማት ኢብኑ አል-ጀውዚ (80)
🤲 اللهم ثبتنا على ملة التوحيد وتوفنا عليها غير مبدلين ولا مفتونين . | 877 |
| 19 | العقيدة الطحاوية 06.mp3 | 1 230 |
| 20 | 🔴 አዲስ ሙሓደራ
● ርዕስ፦ የአንብብ ትውልድ!
● ንባብ ከእስልምና ጥላ ስር
● ሰለፎችና ንባብ
● እንዴት አንባቢ መሆን እንችላለን?……
የሚሉት እና መሰል ርዕሶች በሙሓደራው ተዳሰዋል።
● የደርሱ አቅራቢ: ኡስታዝ ሱልጣን ኸድር
● በመስጂደል አልቢር ወጣቶች ማህበር የተዘጋጀ
● ዛሬ ከአስር ቡሃላ -11:30
🕌ቦታ፦ አንፎ ሰፈር መስጂድ አልቢር | 1 471 |
