ru
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

Открыть в Telegram

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
2 159
Подписчики
+424 часа
+1877 дней
+39830 дней
Архив постов
⛔️ስለ ኢኽዋኑል ሙስሊሚን" ንቅናቄ አመሰራረት፣ ታሪካዊ ዳራና ስለተበላሸው አደገኛ አላማቸው በአላህ ፈቃድ በአጭሩ እንመለከታለን። ⚠️ የኢኽዋኑል ሙስሊሚን ጥቁር ታሪክና ጠምዛዛው አጀንዳቸው - ክፍል 1 ⚠️ ● የኢኽዋኑል ሙስሊሚን (የሙስሊም ወንድማማቾች) ንቅናቄ በ20ኛው ክፍለ ዘመን በሙስሊሙ ዓለም ውስጥ ከተከሰቱ እጅግ አደገኛና "ፖለቲካዊ" የጥመት ቡድኖች መካከል ዋነኛው ነው። ይህ ቡድን እንዴት ተመሰረተ? እውነተኛ አላማውስ ምንድነው የሚለውን ስንመለከት? 🏗️ ንቅናቄው በ1928 እ.ኤ.አ (1347 ሂጅሪ) በግብፅ ኢስማዒሊያ ከተማ በሐሰን አል-በና አማካኝነት ተመሰረተ። ሐሰን አል-በና ንቅናቄውን ከመጀመሩ በፊት በ"ሐሳፊያ" በተሰኘው የሱፊያ ጠሪቃ (መንገድ) ውስጥ የሰረጸና በሱፊያ አስተሳሰብ የታነፀ ሰው ነበር። ⛔️ የኢኽዋን መሠረት ከትክክለኛው የነቢዩ (ﷺ) ሱና ይልቅ በሱፊያ ስርአት (መሪን ፍጹም መታዘዝ ወይም 'ተቅሊድ') ላይ የተገነባ ነው። ይህ ደግሞ በቡድኑ ውስጥ ለሚታየው "መሪን ማምለክ" ደረጃ ትልቅ በር ከፍቷል። ይህ ቡድን የነቢያት ሁሉ ጥሪ "ተውሒድን" (አላህን በብቸኝነት ማምለክና ከሽርክ ማጽዳት) ነበር። ኢኽዋኖች ግን ይህንን ታላቅ መሠረት ወደ ጎን በመተው ዳዕዋቸውን በፖለቲካዊ ስልጣን ላይ ነው የመሰረቱት። ⛔️ የእነሱ ትልቁ ስኬት የሚለካው ስንት ሰው ወደ ተውሒድ ገባ በሚለው ሳይሆን፣ ስንት ሰው የድርጅቱ አባል ሆነና ወደ ቤተ መንግስት ስልጣን ምን ያህል ተቃረብን በሚለው ነው። ⚠️ ሸይኽ አል-አልባኒ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦ *"ኢኽዋኖች ተውሒድን አያውቁም፤ ተውሒድን የሚማር ሰው ደግሞ አይወዱም፤ ምክንያቱም ተውሒድ ሰውን ይለያል (ሀቅና ባጢልን ይለይባቸዋል)፤ እነሱ ግን የሚፈልጉት የሰውን ብዛት ብቻ ነው።"* ⚠️ የኢኽዋን ንቅናቄና ዓላማው "ስልጣን" ስለሆነ፣ ያንን ስልጣን ለማግኘት ማንኛውንም አይነት የተበላሸ መንገድ ከመጠቀም አይመለሱም። ⛔️ ዋና መገለጫቸው ተልቢስና ማታለል ነው ፦ ለፖለቲካ ጥቅም ሲሉ ከሺዓዎች፣ ከሊበራሎችና ከአላህ ጠላቶች ጋር እንኳ ሳይቀር ግንኙነት አንድነት ይፈጥራሉ። ሐሰን አል-በና በሚታወቀው ንግግሩ፦ *"ከአይሁዶችና ከክርስቲያኖች ጋር ያለን ጠላትነት የሃይማኖት ሳይሆን የፖለቲካና የድንበር ነው"* በማለት የዲኑን መሠረት (አል-ወላእ ወል-በራእ) የሚንድ ሰው ነው ይሄንን ሰው ነው እንዴ መሪ አድርገው የሀገራችን ኢኽዋኖች የሚንቀሳቀሱት። 🗡️ ኢኽዋኖች ከመጀመሪያው ጀምሮ "" (ድብቅ ወታደራዊ መዋቅር) ነበራቸው። ዓላማቸውም በሙስሊም መሪዎች ላይ በማመፅ ተቃውሞ በመውጣት ስልጣን መቆጣጠር ነው። ⚠️ ይህ የተበላሸው አላማቸው፦ ሰላማዊውን ሙስሊም ማህበረሰብ በገዢዎቻቸው ላይ በማነሳሳት ሀገርን ማተራመስ። ዛሬ በሙስሊሙ ዓለም የምናያቸው አብዛኞቹ አብዮቶች እና ብጥብጦች ምንጫቸው የኢኽዋን አጥፊ አስተሳሰብ ነው። ☣️ እንዲሁም አሁን ላይ እነ ሸይኽ መሀመድ ሀሚዲን ታሪኩን አለባብሰው የሚያቀርቡለት ሰይድ ቁጥብ የ"ተክፊር"የኸዋሪጆችን መርዝ የሚረጭ ዋናው መሪያቸው ነው ከሐሰን አል-በና በኋላ የመጣው ሰይድ ቁጥብ፣ የኢኽዋንን አላማ ይበልጥ ወደ አክራሪነትና ወደ ተክፊር (ሰውን ማክፈር) ቀየረው። ● አጠቃላይ ሙስሊሙን ማህበረሰብ "ጃሂሊያ" (ካፊር) በማለት መፈረጁ። ● ይህ አመለካከት ደግሞ ዛሬ ዓለምን እያስጨነቁ ላሉት እንደ አልቃኢዳና iss ላሉ ጋጠወጥ ቡድኖች "መንፈሳዊ አባት" እንዲሆን አድርጎታል። በመጨረሻም የኢኽዋን ቆሻሻ አላማ በአራት ነጥብ እንመለክት 1. እነሱ ዘንድ ስልጣን ከዲን ይቀድማል ፦ ዲን ለእነሱ ለፖለቲካ ስኬት መጠቀሚያ "መሳሪያ" ብቻ ነው። 2. ትልቁ ግባቸው አቂዳን መግደል ነው፦ ሽርክና ቢድዓን ዝም በማለት "ህዝብን እናስተባብር አንድ እናድርግ" በሚል ስሜት ተውሒድን ማዳከምና ትክክለኛውን ዐቂዳ ማጥፋት ነው የሚፈልጉት። 3. ድርጅታዊ አምልኮ ውስጥ የገቡ ናቸው፦ ለድርጅቱ (ለተንዚሙ) የታመነ አማኝን ማፍራት እንጂ ለአላህና ለሱና የታመነ ሙስሊም መገንባት በጭራሽ አይፈልጉም። 4. ሁከትና ብጥብጥ መፍጠርን ይወዳሉ ሙስሊም መሪዎችን በማክፈርና ህዝብን በማነሳሳት ደም መፋሰስን እንደ "ጅሃድ" በመቁጠር በሙስሊሙ መካከል አጥፍቶ መጥፋትና ተቃውሞ ሰልፍ ውጡ በማለት ከባድ ብጥብጥ ይፈጥራሉ። ሸይኽ ሙቅቢል አል-ዋዲዒ (ረሒመሁላህ) እንዳሉት፦ *"ኢኽዋኑል ሙስሊሚን ኡመቱን ወደ ኋላ የጎተቱ፣ ለጠላቶች በር የከፈቱና በዲን ስም የሚነግዱ አጭበርባሪዎች ናቸው።"* ክፍል ሁለት ይቀጥላል ...የዑለሞችን ጠንካራ ትችትና ማስረጃዎችን እንዳስሳለን። ይሄ ስለ ኢኽዋኖች ሀይላይት ብቻ ነው ሸር በማድረግ በነሱ ለተሸወዱ ሙስሊሞች እንድረስላቸው። የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

"ሆ የምሬነው ማታ ነው የምነግራቹህ በውስጥ ምነው ምነው የምትሉት በሰላም ነው ፣!! ደስ ይላቹሀል እርግጠኛነኝ እኔም ደስ ደስ ብሎኛል 😂 አርፈው ይቀመጡ በዚሁ ለሁላቹሁም ነው የምነግረው ኢንሻአሏህ

ዛሬ ሰበር ዜና አለ አድስ ሰበር ነው ኢንሻአሏህ ላይክ ሸር ፎሎ እያረጉ ይጠብቁ ሰበሩን🕶✍👆🍫🍵🫖

Repost from N/a
👳‍♀️በኦንላይን ገንዘብ ስሩ🧕 🏆 የሚያስፈልገው👇🏽 ✅ስልክ እና ዳታ ብቻ ✅ join ማለት እንዳትረሱ 💢አስታውሱ❗️ምንም የምትከፍሉት ገንዘብ የለም❌ 🖥ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው ተቀ
👳‍♀️በኦንላይን ገንዘብ ስሩ🧕 🏆 የሚያስፈልገው👇🏽 ✅ስልክ እና ዳታ ብቻ ✅ join ማለት እንዳትረሱ 💢አስታውሱ❗️ምንም የምትከፍሉት ገንዘብ የለም❌ 🖥ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ🖥

አል-ሃምዱሊላህ! ህይወት መውደቅና መነሳት ነች ትናንት የደከምንበትና የታገልንበት ነገር ዛሬ ለብርታትና ለጥበብ ሰበብ ሆኖናል አዲስ ፀሀይ ስትወጣ አዲስ ዕድልና አዲስ ሰላም አብሮ ይወለዳል። ባለፈው
አል-ሃምዱሊላህ! ህይወት መውደቅና መነሳት ነች ትናንት የደከምንበትና የታገልንበት ነገር ዛሬ ለብርታትና ለጥበብ ሰበብ ሆኖናል አዲስ ፀሀይ ስትወጣ አዲስ ዕድልና አዲስ ሰላም አብሮ ይወለዳል። ባለፈው የድካም ስሜት ሳይሆን በዛሬው አዲስ ጉልበትና ብሩህ ተስፋ እንቀጥላለን! ኢንሻአሏህ

ይቺኮ የከሌ እህት ናት ወንድሟ ቢሰማ ይገላታል እኛንም ይጣላናል እሱ ጨዋ እሷ ጨዋ ናቸው የምትባል እህት ያለው ታድሎ እሷም ታድላ ሀቂቃ እህቶቻቹሁን መስመር ሲወጡ ዝም አበሏቸው ከሷም አልፎ ቤተሰብ ዘርን ያሰድባሉ የገሌ ቤተሰብ የገሌ ዘር ናትኮ እኝክ እደመባል የሚደብር ነገር የለም በቃ አንዳድ ጊዜ በምክር ካልሰማች ወረድ በልና በመታጠቂያ አቃጥላት በሌላ ግዜም ያው ይመስላታል ጣቷን አትልክም ኧረግ

ስት ፕስት የሚደረግ ነገር እያለ በቃ ሁሉም ማለት ይቻላል በሳቅቅ እያሉ ሸር ያደርጉታል እዳው ላላህ ብላቹህ ይሄ ያስቃል ወይ?! ኧረ ተው ተው እህቶች ተው አትውረዱ በዚህ ልክ አሁን ይሄ ሲዘዋወር ያዩት ገ ሌሎቹ ሄደው ሌላ ጥያቄ ይጠይቃሉ ?! እኔምለው ወድሞች ለምን እህቶቻቹሁን አትሰትሩም ሀቂቃ ለምን <ወገቧን አሰብርም > ይቅርታ አርጉልኝ እና   ምናቸውም አያስቅም እዳውም በጣም ይደብራል   አለባበሱና   ሪዙ  ስሙ  ሌላነው  ግን ቴክቶክላይ ብዙ ጊዜ በቀልድ እና በደዚህ አይነት መሰል የሴቶች    መበላሸትን በሊቭ ላይ እያስገባ   ማሳደድ ነው  ወናኡዙ ቢላህ   ሚንኩም   ወላሂ       ይሄ  ሴቶችን መስመራቸውን ማስለቀቅ     እና ሀያ  እዳይዙ በር መክፈት ነው   የሴቶቹስ መባለግ በአሏህ  እህህ   ወድሟ በሆን  በቲክቶክ የምትበለቃቀጥን ሴት  ወላሂ   አቅነበር   በዚህ ልክ ሀፍረት የለምደ ቢላሂ ዓለይኩም

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ደማም ያላቹህ እህቶች ወንድሞች እስኪ ስራ ከሰማቹህ አሳወቁኝ ባረከላሁ ፊኩም በአላህ "4 ወሬ ስራ ከፈታሁኝ 👇👇 @umureyan_33

Audio from ✍️ክብር ለሴት ልጅ🎀

📢ለሳውዲ አረቢያ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ 🇸🇦🇪🇹 ወደ ኢትዮጵያ ገንዘብ (ሀዋላ) መላክ ለምትፈልጉ ወገኖች፣ አሁን ምቹ እና ደስ የሚል አጋጣሚ ተዘጋጅቷል። 💸 ሀዋላዎቻችሁን በታማኝነት
📢ለሳውዲ አረቢያ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ 🇸🇦🇪🇹 ወደ ኢትዮጵያ ገንዘብ (ሀዋላ) መላክ ለምትፈልጉ ወገኖች፣ አሁን ምቹ እና ደስ የሚል አጋጣሚ ተዘጋጅቷል። 💸 ሀዋላዎቻችሁን በታማኝነትና በአግባቡ ለመላክ 🤝 አቡ አማር አገልግሎት ሊሰጣችሁ ዝግጁ ነው 👾 ፈጣን አገልግሎት 👾 ታማኝ አሰራር 👾ቀላል እና ምቹ መንገድ የቤተሰብዎን እና የሚወዱትን ሰው ፍላጎት በቀላሉ ያሳኩ። 📍ለተጨማሪ መረጃ ከታች ባለዉ Username ያናግሩን። 🕊@Abi_Amarr 🌿 እምነት፣ ታማኝነት እና ፈጣን አገልግሎት ከአቡ አማር ያገኛሉ! 🌿 ለተጨማሪ መረጃ ጉረባችንን ይቀላቀሉ.... 🚀https://t.me/Abu_Amar_hawalla

ተጀምሯል  ተጀምሯል አሁን     የዛሬው  ሱረቱል _ ዩሱፍ ከ (" 25 ") ጀምረናል     🌸╰┈➢ ገ         🌸 ╰┈➢ ባ                  🌸╰┈➢ገ                      🌸╰┈➢ ባ                               🌸╰┈➢ በሉ الْمُؤْمِنُ الْقَوِيُّ خَيْرٌ وَأَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنَ الْمُؤْمِنِ الضَّعِيفِ
ዘወትር  ሁል   ጊዜ ከመግሪብ  ቡሀላ  በቀጥታ ስርጪት  የቁርዓን ተፍሲር  ይኖራል  በኡስታዝ  አቡ  ሀኒፋ  حفظه الله   የቀጥታ  ስርጪት  አድራሻ👇👇 ተቀላቀሉ
https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris

የትናንቱ ከባድ ቀን ዛሬን አያበላሸውም ሁልጊዜም አዲስና የተሻለ መጀመሪያ ቀን አለ። ኢንሻአሏህ
የትናንቱ ከባድ ቀን ዛሬን አያበላሸውም ሁልጊዜም አዲስና የተሻለ መጀመሪያ ቀን አለ። ኢንሻአሏህ

‏الباقيات الصالحات : ‏سُبحان اللَّه ، والحمدُ لِلَّه ‏وَلا إِلَه إِلَّا اللَّهُ ، واللَّهُ أَكبر ‏وَلَا حول وَلا قُوة إِلَّا باللَّه

يقول أحد كبار التجار: والله ما أشرقت عليّ الشمس وأنا في الفراش يومُك كعمرِك، فساعتُه الأولى بمنزلة أيام الشباب: هِمَّة، وحيوي
يقول أحد كبار التجار:  والله ما أشرقت عليّ الشمس وأنا في الفراش يومُك كعمرِك، فساعتُه الأولى بمنزلة أيام الشباب: هِمَّة، وحيوية، وإنتاج فمن نام هذه الساعات، فكأنما عطّل أيام شبابه وفي الحديث:   اللهم بارك لأمتي في بُكورها وقال ابن حجر: إني لأتعجب ممن يجلس خاليًا عن الاشتغال አንድ ታላቅ ነጋዴ እንዲህ ይላል በእውነት ፀሐይ በእኔ ላይ ስትወጣ እኔ በአልጋዬ ላይ ተኝቼ አላውቅም ቀንህ እንደ ዕድሜህ ነው የመጀመሪያው ሰዓቱ እንደ ወጣትነት ቀናት ነው፦ ጉልበት ብርታት እና ምርታማነት። እነዚህን ሰዓታት የተኛ ሰው የወጣትነት ቀኖቹን እንዳቆመ ይቆጠራል። በሐዲስ ውስጥም አለ አላህ ሆይ ለኡማዬ በለጋው ጊዜያቸው ላይ በረከትን አውርድላቸው ኢብኑ ሀጀርም እንዲህ ብሏል ሥራ ሳይሰራ ባዶ ተቀምጦ ከሚገኝ ሰው እገረማለሁ

ይህቺ ዱኒያ የሸይጧን አስካሪ መጠጥ ናት ። ከሷ የጠጣ ከዘንጊዎች  የሙታን ሰፈር  ተፀፃች ቢሆን እንጅ አይነሳም። ያ በዱኒያ ውስጥ የተዘፈቀው ሰው  በዱኒያ ስሜቶች፦ በዱኒያ ጣፋጭ ነገሮች ፦ በዱኒያ ጌጣ ጌጦች የተዘፈቀ ሰው።  ይህ ሰው ትኩረቱ በሙሉ ክብረትና ዝና ላይ ነው። ትኩረቱ በሙሉ ዝና ላይ ነው ። ትኩረቱ በሙሉ  በዱኒያ ግርማ ሞገስ።  በጌጦቿ እና በውበቶቿ ላይ ነው  ። ታዳ የአሏህን እርካታ መቸነው የምትፈልገው !! ይህ ሰው  በአሏህ ፊት ለምርመራ እስካልቆመ ድረስ አይነቃም💧 ​ يَا أَيُّهَا النَّاسُ إِنَّ وَعْدَ اللَّهِ حَقٌّ ۖ فَلَا تَغُرَّنَّكُمُ الْحَيَاةُ الدُّنْيَا وَلَا يَغُرَّنَّكُم بِاللَّهِ الْغَرُورُ እናንተ ሰዎች ሆይ! የአላህ ቃልኪዳን እውነት ነውና የቅርቢቱ ሕይወት አታታላችሁ አታላዩም ሸይጧን) በአላህ እዝነት አያታላችሁ። አላህ ልባችንን በዱኒያ ፍቅር ከመታወር ይጠብቀን እውነተኛውን የሂደት መንገድም ይምራን።

Repost from N/a
ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለማል ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• ቁርአን የተሰጠው ለነቢ ሙሳ {ዓ. ሳ} ነዉ

የምፈልጉ እህት ወድሞች በተቀመጠው ስልክ ቁጥር እና በዩዘርኔሙ በውስጥ ግቡላት በታማኝነት ሳኡድ አረቢያ አብዘሀኛው ቦታ ታደርሳለች✅💯 0507019957 @Kiya_ye1

▶️ ግቡ ተጀመረ  - 😂😘
አዲስ የኪታብ ደርስ
      📚ኪታቡ አልቀዋዒዱል ሙስላ 🎤በኡስታዝ አቡ ኢምራን 📔የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/sefinetunuh/9009 ደረሱ የሚሰጠዉ 📣በአህሉ-ተውሂድ መስጂድ  - - https://t.me/sefinetunuh?livestream=2aa0f105b7a048c75d https://t.me/sefinetunuh?livestream=2aa0f105b7a048c75d