ምክር ለወጣቶች
Открыть в Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
7 291
Подписчики
+1824 часа
+1927 дней
+83830 дней
Архив постов
7 280
ነቢዩ ﷺ “ሥራዎች የሚመዘኑት በኒያ ነው” ያሉት በየትኛው ሐዲስ ነው?
A) ሐዲሱ ጅብሪል
B) ሐዲሱ ኒያ
C) ሐዲሱ ቀድር
D) ሐዲሱ ሲያም
7 280
2. ቁርአንን በአንድ ሙስሐፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰባሰበው ማን ነው?
A) ዑመር ቢን አል-ኸጣብ ረዲየላሁ አንሁ
B) አቡበክር አስ-ሲዲቅ ረዲየላሁ አንሁ
C) ዑስማን ቢን ዐፋን ረዲየላሁ አንሁ
D) ዐሊ ቢን አቢ ጣሊብ ረዲየላሁ አንሁ
7 280
አንተ ሚስትህን ''እወድሻለው'' ነው
ያልካት
አሊ (ረ.ዐ) ግን ለፋጢማ ምን እንዳሉ
ታውቃለህ?
''ሀዘንሽ ሰውነቴ ላይ ካሉ ቁስሎች በላይ ያሳምመኛል''ነበር ያሉት🤌🏻
7 280
መልሶቹ
1.ሐ🏆
2.ሐ🏆
3.ለ🏆
4.ሀ🏆
5.ሀ🏆
6.ሀ🏆
ሲሆኑ አጭር መልሶቹ ደግሞ
7.👉1.እኔ ታምሜያለው ማለታቸው
2.ጣጉቶቹን እራሳቸው ኢብራሂም አለይሂ
ሰላም አፈራርሷቸው ሲያበቁ ይንን ያደረገው ትልቁ ጣጉት ነው ማለታቸው
3.ሚስታቸውን ሳራ እህቴ ናት ማለታቸው🏆
8.ሱራህ አል-ዐለቅ🏆
9.ኡሙ ሱለይም ረዲየላሁ አንሀ🏆
10.አቡ ሁረይራ🏆
ማሻአላህ ተሳትፎ አልተቻላችሁም 👌
ለተሳተፋችሁ በሙሉ አላህ በኢልማችሁ ላይ ኢልምን ይጨምርላችሁ🤲
አላሁ እኛ በጠየቅነው እናንተ በመለሳችሁት ተጠቃሚ ያድርገን ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
🌴መልካም ለይል🫶🏻
