fa
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

رفتن به کانال در Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
7 276
مشترکین
+124 ساعت
+1937 روز
+81630 روز
آرشیو پست ها
🔷ከታች ከተዘረዘሩት ኪታቦች በህይወታቹ ለመጀመሪያ ጊዜ የቀራቹት ኪታብ የቱ ነው? እስኪ ንኩት እና የሚመጣላቹን የሱና ቻናሎች ይቀላቀሉ

ነቢዩ ﷺ “ሥራዎች የሚመዘኑት በኒያ ነው” ያሉት በየትኛው ሐዲስ ነው? A) ሐዲሱ ጅብሪል B) ሐዲሱ ኒያ C) ሐዲሱ ቀድር D) ሐዲሱ ሲያም

እቺን ጥያቄ በደንብ አስተዉሉ ለንባብ ይፋ ያደረገው አይደለም ቁርዐን እንዲሰባሰብ ያዘዘው ነው!!!

2. ቁርአንን በአንድ ሙስሐፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰባሰበው ማን ነው? A) ዑመር ቢን አል-ኸጣብ ረዲየላሁ አንሁ B) አቡበክር አስ-ሲዲቅ ረዲየላሁ አንሁ C) ዑስማን ቢን ዐፋን ረዲየላሁ አንሁ D) ዐሊ ቢን አቢ ጣሊብ ረዲየላሁ አንሁ

1. ነቢዩ ﷺ ከመካ ወደ መዲና በሂጅራ ሲሰደዱ በሶር ዋሻ ስንት ቀን ቆዩ? A) 1 ቀን B) 2 ቀን C) 3 ቀን D) 5 ቀን

አውፍ በሉኝ እሺ ኔቱ አዛ ሆኗል እንጀምር ??

አንተ ሚስትህን ''እወድሻለው'' ነው ያልካት አሊ (ረ.ዐ) ግን ለፋጢማ ምን እንዳሉ ታውቃለህ? ''ሀዘንሽ ሰውነቴ ላይ ካሉ ቁስሎች በላይ ያሳምመኛል''ነበር ያሉት🤌🏻
አንተ ሚስትህን ''እወድሻለው'' ነው ያልካት አሊ (ረ.ዐ) ግን ለፋጢማ ምን እንዳሉ ታውቃለህ?
''ሀዘንሽ ሰውነቴ ላይ ካሉ ቁስሎች በላይ ያሳምመኛል''ነበር ያሉት🤌🏻

በቃ ጥያቄና መልሱ 3:30 ላይ ይጀምራል ሰብሰብ በሉ🤝

አያሳዝንም? ይህ የአብዛኞቹ ወጣቶች ፈተና ነው አላህ ይድረስልን🤲
አያሳዝንም? ይህ የአብዛኞቹ ወጣቶች ፈተና ነው አላህ ይድረስልን🤲

ምንድነው ተቀዛቅዛችኋል የታላችሁ በ ሪአክት አሳዩኝ ሀያ👍

ጥያቄና መልሱ ይጀመር ሳህ👍

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ጀሚዐን🤚

እሺ እህት አለም🫰🏽
እሺ እህት አለም🫰🏽

እኔ ከወደድኩት ለናንተ ወደድኩ🫰🏽

ይህ ስም ስልካችን ላይ የሚጠራ ከሆነ አሁንም እድለኞች ነን ሀቂቀተን💧🫶🏻
ይህ ስም ስልካችን ላይ የሚጠራ ከሆነ አሁንም እድለኞች ነን ሀቂቀተን💧🫶🏻

🌴POV፦ ኒቃቢስት ሆነሽ ታክሲ ስትጠብቂ የሚያስቀድሙሽ ነገር🫰🏼

የጠዋት ስንቅ✨ https://t.me/Sakinah_Quran_Post

ሱረቱ ኑር 🎙በቃሪእ ማሂል አል ሙአይቂሊይ🎙 ከሰማቹት በኃላ ሼር አለማድረግ ንፋግነት ነው🙌 https://t.me/Sakinah_Quran_Post

ነገ ሰኞነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ በተለይ ላጤዎች ብትፃሙ ይመረጣል🙌 መልካም ለይል🌸

መልሶቹ 1.ሐ🏆 2.ሐ🏆 3.ለ🏆 4.ሀ🏆 5.ሀ🏆 6.ሀ🏆 ሲሆኑ አጭር መልሶቹ ደግሞ 7.👉1.እኔ ታምሜያለው ማለታቸው 2.ጣጉቶቹን እራሳቸው ኢብራሂም አለይሂ ሰላም አፈራርሷቸው ሲያበቁ ይንን ያደረገው ትልቁ ጣጉት ነው ማለታቸው 3.ሚስታቸውን ሳራ እህቴ ናት ማለታቸው🏆 8.ሱራህ አል-ዐለቅ🏆 9.ኡሙ ሱለይም ረዲየላሁ አንሀ🏆 10.አቡ ሁረይራ🏆 ማሻአላህ ተሳትፎ አልተቻላችሁም 👌 ለተሳተፋችሁ በሙሉ አላህ በኢልማችሁ ላይ ኢልምን ይጨምርላችሁ🤲 አላሁ እኛ በጠየቅነው እናንተ በመለሳችሁት ተጠቃሚ ያድርገን ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ 🌴መልካም ለይል🫶🏻