ምክር ለወጣቶች
Открыть в Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
7 257
Подписчики
+3324 часа
+2127 дней
+84330 дней
Архив постов
7 258
🫱 አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ!
🎤ኡስታዝ ሙሐመድ አል-ኪርማኒይ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ከዱና
⏺ርእስ፦ "የወጣቶች ሚና ኢስላምን በማሰራጨት ረገድ"
📎| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd
7 258
የሳኡዲ አረቢያው ግራንድ ሙፍቲ የሆኑት በአለም ህዝብ ዘንድ እጅግ ተወዳጁ ዶ/ር ሸይኽ ሷሊሂ ቢን ፈውዛን ቢን አብዱላህ አል ፈውዛን የሀውቲ ሀይሎችን መዋጋት በዚህ ሰአት ዋጅብ መሆኑን አንስተው በይፋ ፈትዋ አስቀምጠዋል።
ሙፍቲ ዶ/ር ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዘነል ፈውዛን የሰጡት ፈትዋ የሳኡድውን መራሽ ጦር በተጠንቀቅ በመቆም በሀውቲ ላይ የሚገባውን ጥቃት ማድረስ አለበትም ብለዋል። በተጨማሪም የሳኡዲ አረቢያ መከላከያ ሰራዊት አሚሮቹን እንዳከብር እና ትዕዛዛቶችን እንድፈፅም በቀጥታ ጥሪ አድርገዋል።
ሳኡዲ አረቢያ ሁለቱን ሀረሞች የመንከባከብን ፀጋ አላህ ሰጥቶታል ያሉት ዶክተር ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን የሀውቲ አማፂ ሀይሎች ግን የተከበረውን የአላህን ቤት መከተል ሙከረማህን ለመምታት ሙከራ አድርገው እንደነበር በማውሳት የሳኡዲ መከላከያ ሀይል ጥቃት መከላከል ብቻ ሳይሆን የሀውቲን ታጣቂ ሀይሎች በይፋ በመውጋት ይህን የተከበረ ቦታ መጠበቅ ግደታው ነው ብለዋል።
ሙፍቲው አክለውም ሳኡድ አረቢያ ከሌሎች ለየት የሚያደርጋት ነገር ቢኖር የምትተዳደረው በሸሪአ ህግ ነው በቁርአን እና በሀድስ በማለት ንግግር ያደረጉት ሸይኹ ይህን ፀጋ ለመንጠቅ የሀውቲ አንዱ እቅድ ነው በመሆኑም ሀውቲ የሚባልን ሀይል በጀግንነት መዋጋት ግደታ መሆኑን አስምረው ተናግረዋል።
ዶ/ር ሷሊህ አል ፈውዛን በንግግራቸው ላይ የሶሀቦችን የጀግንነት ታሪክ በማውሳት አሏህ ለበደለኞች የሚገባቸውን ቅጣት መስጠት እንዳለብን እና በአሏህ መንገድ ላይ እውነተኛ መታገልን እንድንታገል የሚያነሳሳውን የቁርአን አያ አንብበዋል።
ሙፍቲ ዶ/ር ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን አል ፈውዛን በአለም ህዝብ ዘንድ የሚወደዱ ታላቅ ሸይኽ መሆናቸው የሚታወቅ ነው !
ከFb የተወሰደ🙌
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 258
🌱🌱 ዛሬ ጁሙአ በነቢያችን ላይ ሶለዋትን በደንብ እናብዛ ያ አዩሀል ሙስሊሙን...
🌱🌱اللهم صلي وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه ومن تبعهم بإحسان الى يوم الدين.
🌱🌱: : : : : : : : : : : : : : : : : :!
@TawheedisthefoundationofIslam
7 258
🔹የጧትና የማታ አዝካር ተጠባብቆ የሚል ሰው
አሏህ ከብዙ ሙሲባ ችግር በላእ ይጠብቀዋል‼️ ወሏሂ... ያወቀ ያቀዋል።
የብዙ ችግር እና ሙሲባ መንስኤው እነዚህን አዝካሮችን አለማለት ሊሆን ይችላል እና ተጠባብቀን እንበል።
ቢያንስ 10 ደቂቃ ቢፈጅ ነው‼️
እና አዳራ መቼም ይሁን እንዳትተዉት
https://t.me/nejashi_nejashi
7 258
መርሀባ ያላችሁ መልሱልኝ
ረሱሉና ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከእኔ በፊት ለማንም ያልተሰጠ 5 ነገር ለእኔ ተሰጥቶኛል ያሉት ምን ምን ናቸው አንድ ጎሎኝ ነው👀
