fa
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

رفتن به کانال در Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
7 257
مشترکین
+3324 ساعت
+2127 روز
+84330 روز
آرشیو پست ها
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ሰባሀል ኸይር🤚 سورة الأنعام || أسامة خرمة

አህባብ እያስተዋልን💡
አህባብ እያስተዋልን💡

እንዳያመልጣቹ በጣም አጓጊ ፕሮግራም ነው ታደሙ ባረከሏሁ ፊኩም

🫱 አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ! 🎤ኡስታዝ ሙሐመድ አል-ኪርማኒይ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ከዱና ⏺ርእስ፦ "የወጣቶች ሚና ኢስላምን በማሰራጨት ረገድ" 📎| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦ https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd

የሳኡዲ አረቢያው ግራንድ ሙፍቲ የሆኑት በአለም ህዝብ ዘንድ እጅግ ተወዳጁ ዶ/ር ሸይኽ ሷሊሂ ቢን ፈውዛን ቢን አብዱላህ አል ፈውዛን የሀውቲ ሀይሎችን መዋጋት በዚህ ሰአት ዋጅብ መሆኑን አንስተው በይፋ ፈትዋ አስቀምጠዋል። ሙፍቲ ዶ/ር ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዘነል ፈውዛን የሰጡት ፈትዋ የሳኡድውን መራሽ ጦር በተጠንቀቅ በመቆም በሀውቲ ላይ የሚገባውን ጥቃት ማድረስ አለበትም ብለዋል። በተጨማሪም የሳኡዲ አረቢያ መከላከያ ሰራዊት አሚሮቹን እንዳከብር እና ትዕዛዛቶችን እንድፈፅም በቀጥታ ጥሪ አድርገዋል። ሳኡዲ አረቢያ ሁለቱን ሀረሞች የመንከባከብን ፀጋ አላህ ሰጥቶታል ያሉት ዶክተር ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን የሀውቲ አማፂ ሀይሎች ግን የተከበረውን የአላህን ቤት መከተል ሙከረማህን ለመምታት ሙከራ አድርገው እንደነበር በማውሳት የሳኡዲ መከላከያ ሀይል ጥቃት መከላከል ብቻ ሳይሆን የሀውቲን ታጣቂ ሀይሎች በይፋ በመውጋት ይህን የተከበረ ቦታ መጠበቅ ግደታው ነው ብለዋል። ሙፍቲው አክለውም ሳኡድ አረቢያ ከሌሎች ለየት የሚያደርጋት ነገር ቢኖር የምትተዳደረው በሸሪአ ህግ ነው በቁርአን እና በሀድስ በማለት ንግግር ያደረጉት ሸይኹ ይህን ፀጋ ለመንጠቅ የሀውቲ አንዱ እቅድ ነው በመሆኑም ሀውቲ የሚባልን ሀይል በጀግንነት መዋጋት ግደታ መሆኑን አስምረው ተናግረዋል። ዶ/ር ሷሊህ አል ፈውዛን በንግግራቸው ላይ የሶሀቦችን የጀግንነት ታሪክ በማውሳት አሏህ ለበደለኞች የሚገባቸውን ቅጣት መስጠት እንዳለብን እና በአሏህ መንገድ ላይ እውነተኛ መታገልን እንድንታገል የሚያነሳሳውን የቁርአን አያ አንብበዋል። ሙፍቲ ዶ/ር ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን አል ፈውዛን በአለም ህዝብ ዘንድ የሚወደዱ ታላቅ ሸይኽ መሆናቸው የሚታወቅ ነው ! ከFb የተወሰደ🙌 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

እያዝናና የሚያስተምረን ቪድዮ ነው 🫰🏽

ጨዋ ሴት ማግባት የፈለገ ወንድ ሌላን ሴት ማባለግ የለበትም።🙌

ባዶ እጅህን ወደ ቤት አትግባ ቸኮሌትም ቢሆን ግዛላት🙌 t.me/MewedetulQulub

አይደል እንዴ👌
አይደል እንዴ👌

የጁመዐ ጥበብ 👀 like እያደረጋችሁ
የጁመዐ ጥበብ 👀 like እያደረጋችሁ

🌱🌱 ዛሬ ጁሙአ በነቢያችን ላይ ሶለዋትን በደንብ እናብዛ ያ አዩሀል ሙስሊሙን... 🌱🌱اللهم صلي وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه ومن تبعهم بإحسان الى يوم الدين. 🌱🌱: : : : : : : : : : : : : : : : : :! @TawheedisthefoundationofIslam

🔹የጧትና የማታ አዝካር ተጠባብቆ የሚል ሰው አሏህ ከብዙ ሙሲባ ችግር በላእ ይጠብቀዋል‼️ ወሏሂ... ያወቀ ያቀዋል። የብዙ ችግር እና ሙሲባ መንስኤው እነዚህን አዝካሮችን አለማለት ሊሆን ይችላል  እና  ተጠባብቀን እንበል። ቢያንስ 10 ደቂቃ ቢፈጅ ነው‼️ እና አዳራ መቼም ይሁን እንዳትተዉት https://t.me/nejashi_nejashi

መልካም ለይል🖐

የመለሳችሁልኝ ጀዛኩሙላሁ ኸይር አህሰነል ጀዛ🤌🏻

ፍንጭ ልስጣችሁ🤚

ከ Chatgpt አይቻልም ዋ!

መርሀባ ያላችሁ መልሱልኝ ረሱሉና ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከእኔ በፊት ለማንም ያልተሰጠ 5 ነገር ለእኔ ተሰጥቶኛል ያሉት ምን ምን ናቸው አንድ ጎሎኝ ነው👀

ኧረ አንድ ጥያቄ ነበረኝ አትተኙ 👀

ጌታዬ ሆይ እኛን በሚጠቅሙን ነገሮች ላይ ብቻ ቢዚ አድረገን ኢላሂ አሏህዪ ይችን ምላሴንም አንተን በማውሳት አርጥብልኝ ያረብ🫧🤲 ‏- سُبحانَ الله . ‏- الحمدُلله . ‏- لا إله إلا الله . ‏- الله أكبر . ‏- سُبحانَ الله وبحمدهِ . ‏- سُبحانَ الله العظيم . ‏- استغفِرُ الله واتوبُ إليه . መልካም ለይል

🎤አሰላሙ አለይኩም ጀሚዐን🖐 እሱጋ🫵 አታንቀላፋ