ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Открыть в Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
7 444
Подписчики
Нет данных24 часа
+1477 дней
+80330 дней
Архив постов
ቤተሰብ ዙልሂጃ እንዴት ይዟቹዋል?

ቢክር ሴት የቢክር ወንድ ሀቅ ነች👌 https://t.me/NasihaLishebab

አሏህ ሆይ ካንተ ውጪ ያለን አካል መከጀልን እርም አድርግብን🤲

"እንደ ሙሲባ Motivate የሚያደርገኝ ነገር የለም" 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

♦️ «ዙል-ሒጀህ ነገ ነው ያሉ ሀገራት!» — ማሌዥያና ኢንዶኔዥያ ነገ (እሁድ) ዙል-ሒጀህ  አንድ ብሎ እንደሚጀመር ገልፀዋል።" ⚠️ "ሱዒዲያ መግለጫ ስታወጣ የምናሳውቃችሁ ይሆናል።" || t.me/Abu_Hessan https://t.me/kuni_qewuya https://t.me/kuni_qewuya

ዛሬ (እሑድ) አመሻሽ ላይ ነገ (ሰኞ) የዙል ሒጃ የመጀመሪያው ቀን መሆን አለመሆኑ ይፋ ይደረጋል። መረጃው ሲደርሰኝ የማሳውቃችሁ ይሆናል። ኢንሻአ አሏህ! https://t.me/kuni_qewuya https://t.me/kuni_qewuya https://t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk

"እንደ መካድ የሰውን ልጅ ቀልብ ሚሰብር ነገር የለኝም"

🇪🇹የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ትክክለኛ ቻናል በቀላሉ ለማግኘት👉OPEN👈 ምትለዋን ብቻ ይጫኑ

ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን ሀፊዞሁሏህ የሙስሊም ሴት ልጅ ውበቷና ክብሯ የሚጨምረው በዲኗ ስትጠነክርና ራሷን በሂጃብ ስትሸፍን ብቻ ነው ሂጃቧን የጣለች እለት ክብሯንም ጭምር ነው የምትጥለው 📚[ተንቢሃት ዓ
ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን ሀፊዞሁሏህ የሙስሊም ሴት ልጅ ውበቷና ክብሯ የሚጨምረው በዲኗ ስትጠነክርና ራሷን በሂጃብ ስትሸፍን ብቻ ነው ሂጃቧን የጣለች እለት ክብሯንም ጭምር ነው የምትጥለው 📚[ተንቢሃት ዓላ አህካሚ ቱኽተሱ ቢልሙእሚናት] https://t.me/kuni_qewuya https://t.me/kuni_qewuya

ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን ሀፊዞሁሏህ ወንድ ልጅ ሆይ! ሴትን ልጅ ስትይዝ እንደ ጨካኝ ገዥ አትሁን ይልቁኑ እንደ መሪና እንደ ጠባቂ ሁንላት ምክንያቱም እሷ በአንተ ጥበቃ ስር ያለች አደራ ናት 📚 [ኢዓነ
ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን ሀፊዞሁሏህ ወንድ ልጅ ሆይ! ሴትን ልጅ ስትይዝ እንደ ጨካኝ ገዥ አትሁን ይልቁኑ እንደ መሪና እንደ ጠባቂ ሁንላት ምክንያቱም እሷ በአንተ ጥበቃ ስር ያለች አደራ ናት 📚 [ኢዓነቱል ሙስተፊድ] https://t.me/kuni_qewuya https://t.me/kuni_qewuya

🌹 ለውድ እህቴ አንቺ የፊተና በር አትሁኚ! ውድ እህቴ ሆይ! አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ሴት ልጅን በተፈጥሮዋ ማራኪ እና ሳቢ አድርጎ ነው የፈጠራት። ይህ ተፈጥሯዊ ውበትሽ ደግሞ በአግባቡ ካልተያዘ በ
🌹 ለውድ እህቴ አንቺ የፊተና በር አትሁኚ! ውድ እህቴ ሆይ! አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ሴት ልጅን በተፈጥሮዋ ማራኪ እና ሳቢ አድርጎ ነው የፈጠራት። ይህ ተፈጥሯዊ ውበትሽ ደግሞ በአግባቡ ካልተያዘ በሸሪዓዊ ሒጃብና በኢስላማዊ ስነ-ምግባር ካልተገደበ ለወንዶች ትልቅ የፈተና የፊተና በር ሊሆን ይችላል የአላህ መልክተኛ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም በአንድ ሀዲሳቸው እንዲህ ብለዋል مَا تَرَكْتُ بَعْدِي فِتْنَةً أَضَرَّ عَلَى الرِّجَال مِنَ النِّسَاءِ ከእኔ በኋላ ለወንዶች ከሴቶች የበለጠ ጎጂ የሆነን ፈተና አልተዋኩም። 📚 ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል 🌹ስለዚህ እህቴ ሆይ! ወንዶችን ከመፈተን ራቂ ራስሽንም ሆነ የሙስሊሙን ማህበረሰብ ከወንጀል ጠብቂ 🌹 ቅልብልብነትንና ኩራት-ኩራት ማለትን እርሺው አንዲት ሙስሊም ሴት ዋነኛ መገለጫዋ ሀያዕ ሊኖራት ይገባል ከባዕድ ወንዶች (መሕረም ካልሆኑ) ጋር ለሀጃ በጣም ዶሩራ ካልሆነ አትገናኝ በስልክም ቢሆን ሀጃው ከባድ ሆኖ በምትገናኚበት ጊዜ ደግሞ በንግግርሽም ሆነ በባህሪሽ ቅልብልብ አትሁኚ ወይም ራስሽን ለማሳየት የምትሞክሪ አትሁኚ  ቁምነገረኛ አላህን የምትፈራና ድንበሯን የምታውቅ ጥንቁቅ ሴት ሁኚ 🌹የድምፅና የንግግር ቃናሽን ጠብቂ በስልክም ሆነ በአካል ከባዕድ ወንዶች ጋር መነጋገር በሚኖርብሽ ጊዜ ለአስገዳጅ ነገር ዲናዊ ሲሆን ድምፅሽን በፍጹም አታለስልሺ 🌹እህቴ ሆይ! ድምፅሽን ማለስለስና መቅለስለስ በልቡ በሽታ የስሜት መሸነፍና የዝሙት ፍላጎት ላለበት ሰው የሸይጧንን በር በሰፊው መክፈት መሆኑን አትዘንጊ ሁሌም ክብርሽን በሀያዕ ሙይው! አሏህን ፈርቶ ፊትናን የሚሸሸ ሁሉ የአላህ ሰላም ይስፈንበት ጆይን & ሸር እያደረጋቹህ ባረከላሁ ፊኩም https://t.me/kuni_qewuya https://t.me/kuni_qewuya

ማስረጃን ለፈለገ ቁርዓን በቂው ነው ፤ ረዳት የፈለገ አላህ በቂው ነው ፤ መካሪ የፈለገ ሞት በቂው ነው። ከእነዚህ ነገሮች አንዱም ያልበቃው እሳት ይብቃው። “አላህ ባሪያውን በቂ አይደለምን?” (ዙመር፡36) 🔖ሚንሓጅ አል-ፊርቀቱ-ናጂያህ @aaussj 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

👉 ሰዎችን እናውቃለን, " የቢዳዓ ባልተቤቶችን የሚሰድቡና የሚረግሙ የነበሩ, አብረው ተቀማምጠው ተኗኗሩዋቸው ከእነርሱም ሆኑ " ኢብኑ በጧህ የተባለ ታላቅ ሊቅ ከተናገራቸው ንግግሮች ። https:/
👉 ሰዎችን እናውቃለን, " የቢዳዓ ባልተቤቶችን የሚሰድቡና የሚረግሙ የነበሩ, አብረው ተቀማምጠው ተኗኗሩዋቸው ከእነርሱም ሆኑ " ኢብኑ በጧህ የተባለ ታላቅ ሊቅ ከተናገራቸው ንግግሮች ። https://t.me/bahruteka 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

የብቸኝነት መድሃኒቱ ሳሊህ ሴት ማግባት ነው

❇️መንሃጃዊ ጥያቄ ከሚከተሉት ውስጥ የትኛው ነው የሙመይአዎች መገለጫ? ማሳሰቢያ፦ ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሱኒዮች ቻናል ይቀላቀሉ

ደረሶች አንብቡት የሸይኹ ታሪክ ብዙ ትጠቀሙበታላቹህ👆👆

📜 | የሸይኽ ሑሰይን ስልጤ አጭር የህይወት ታሪክ! — "ዶክተር/ ሸይኽ ሑሰይን ኢብኑ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲ'ላህ ፤ አል-ኢትዮጵይ ፤ አስ’ስልጢይ ይባላሉ። (ሐፊዞሁ'ሏህ)" — "ተወልደው ያደጉት ኦሮሚያ ክልል ወለጋ [ደምቢዶሎ] ውስጥ ሲሆን ፤ በልጅነታቸው እዚያው በሚገኙ ሸይኾች "ኪታቡ ተውሒድ" ፤ "ኡሱሉ ሠላሣ" ፤ "ሪያዱ ሷሊሒን" ፤ "ቡሉጉል መራም" ፤ "ነሕው" እና በሻፊዒያ መዝሀብ የተለያዩ የፊቅህ እውቀቶችን ተምረዋል።" — "በ 1993 እድሜያቸው 18 አመት ሲሞላው ወደ አዲስ አበባ በመሄድ መዕሀድ አን’ነጃሺይ በተባለው ኢስላማዊ የትምህርት ተቋም የአረብኛ ቋንቋ እና ሲራ ፤ ሐዲስ ፤ ሙስጦላሕ እና የመሳሰሉ ሸሪዓዊ እውቀቶችን ከተማሩ በኋላ በ 1996 ወደ ሱዑዲያ አቅንተዋል።" — "ሱዑዲያ ከሚገኙ የተለያዩ የአህሉሱና ሸይኾች የሸሪዓ እውቀትን ቀስመዋል። ከእነዚህ ሸይኾች መካከል፦ ከታላቁ ዓሊምና ሙሐዲሥ ሸይኽ ረቢዕ ኢብኑ ዑመይር አል-መድኸሊይ [ረሒመሁ'ሏህ] ድፍን አስር አመታትን የሐዲስ እውቀት ቀስመዋል። ከሸይኹ ጋር በነበራቸው ልዩ ቁርኝትና ቅርበት ፤ ከሸይኹ ቤት የማይጠፉ እንደነበሩ የዓይን እማኞች መስክረዋል።" — "ሸሪዓዊ እውቀትን ከቀሰሙባቸው ሌላው ታዋቂ ሸይኽ ፤ ታላቁ ሙሐዲሥ ፤ ሸይኽ ሙሐመድ ዓሊ ኣደም ፤ አል-ኢትዮጵይ ፤ አል-ወለዊይ [ረሒመሁ'ሏህ] ናቸው። ሸይኹ ከዚህ ዓለም በሞት እስከተለዩበት ሰዓት ድረስ ፤ የተለያዩ ሸሪዓዊ እውቀቶችን ሸይኽ ሑሰይን ከእርሳቸው ቀስመዋል።" — "ከዚህ በተጨማሪ በሐዲሥ የዕውቀት ዘርፍ ፤ ዶክትሬት ዲግሪያቸውን አግኝተዋል። የተለያዩ መፅሐፎችንም ጽፈዋል ፤ በተጻፉ መጽሐፎች ላይ ትንታኔ ሰጥተዋል።" 📚 ለአብነት ያክል፦ ✓ አል’ዋዲህ ፊ ተይሲሪ መንሀጂ ሰለፊ አስ’ሷሊህ ✓ ሚንሀጁ ሰላም ሸርሁ ቡሉጊ’ልመራም [ያልተጠናቀቀ] ✓ ሉዙሙ’ስሱነና ቢሸርሒ ኡሱሊ’ስሱንና [ሊል ኢማሚ አሕመድ] ✓ አል’ጃሚዕ ሊሹቡሃቲ አል-ሙመዪዐህ ✓ ተዕዚሙል ኢስላም ሊዒሳ ዓለይሂሰላም ✓ ሸርሁ ኡሱሉ’ስ'ሠላሠህ [የታተመ] ✓ አል’ጃሚዕ ሊሹቡሃቲል’አሕባሽ .. ✓ ስቢሉ ረሻድ ፊ ሀድዪ ኸይሪል ዒባድ [የታተመ] ✓ አል’አርበዑን አል’መኪየህ .. [ሐዲስ] ✓ አል’ሙቅኒዕ ሸርሁ’ል’አጁሩሚየህ .. [ነሕው] ⚠️ ዝንባሌያቸውን በሚከተሉ የተለያዩ ሰዎች ላይ የጻፏቸው አጫጭር ጽሁፎችም አሏቸው። ከነዚህ መካከል፦ ✓ በአቡበክር አል’አህባሽ ፤ ✓ በኢልያስ አህመድ ፤ ✓ በኢብኑ ሙነወር ፤ ✓ በኸድር ከሚሴ ፤ ✓ በሙሐመድ ሰዒድ እና በሌሎችም ላይ የጻፏቸው በርካታ ምላሾች አሏቸው። 🤲 አ'ሏህ በእውቀታቸው ከሚጠቀሙት ያድርገን። ✅ "ከሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ የ "ተዕዚሙል-ኢስላም ሊዒሳ ዐለይሂሰላም" ኪታብ ትርጉም መግቢያ የተወሰደ።" || ቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Abu_Hessan https://t.me/Abu_Hessan https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

እርድና ሲለካ በኒቃብ ነው ለካ አራዳ ነኝ የምትዪ ከሆነ በኒቃብ ገላሽን በሀያእ ስብእናሽን ሰትሪው🙌 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና ሼር በማድረግ ተደራሽ
እርድና ሲለካ በኒቃብ ነው ለካ አራዳ ነኝ የምትዪ ከሆነ በኒቃብ ገላሽን በሀያእ ስብእናሽን ሰትሪው🙌 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

የስም ሳይሆን የተግባር ዲነኛ የሆነች ሴት ካገባህ በቃ ዝም ብለህ የዱኒያን ጀነት ታኖርሃለች👌 ይወፍቀን🙌 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና ሼር በማድረግ
የስም ሳይሆን የተግባር ዲነኛ የሆነች ሴት ካገባህ በቃ ዝም ብለህ የዱኒያን ጀነት ታኖርሃለች👌 ይወፍቀን🙌 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab