ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)

قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)

Открыть в Telegram

قَالَ عَبْدُ اللَّهِ بْنُ مَسْعُودٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ: الْجَمَاعَةُ مَا وَافَقَ الْحَقَّ وَإِنْ كُنْتَ وَحْدَكَ، فَإِنَّكَ أَنْتَ الْجَمَاعَةُ حِينَئِذٍ.

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
912
Подписчики
-224 часа
-127 дней
+5130 дней
Архив постов
⭐ሶባ ቢላል መስጅድ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ የተደረገ ሙሀደራ ▫️ በ'ወንዲም 'አቡ ኢምራን ሙራድ 🕋 ✅:-ርዕስ: ✍منْ هُوَ الصَّحَابِيُّ الْجَلِيلُ بِلاَلُ بْنُ رَبَاحٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ؟ ቢላል ኢብኑ ረባህ ማነው?!! https://t.me/sobabilelmesjide https://t.me/sobabilelmesjide

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ እህቶች በሴት ኡስታዛ ቁርአንን በተጅዊድ ልቅም አድርጋችሁ መቅራት ምትፈልጉ ... ተአሉ ይሄ እድል ሳያመልጣችሁ 🎀 @Bint_Aliy54 በዚህ ኑ ልውሰዳችሁ

አራት ነገሮች ሀገርን ከበላእ ይጠብቃሉ
  ✍ ኢማም አል ቁርጡቢይ رحمه الله - : 📌 አራት ነገሮች ያሉባት ሀገር ሁሉ ባለቤቶቿ ከበላእ ይጠበቃሉ ይላሉ።: ① - የማይበድል የሆነ ፍትሀዊ መሪ ሲኖር ② - በቅናቻ መንገድ ላይ ያለ ዐሊም ሲኖር ③ - በጥሩ የሚያዙ ከመጥፎ የሚከለክሉ እንዲሁም ቁርአንንና የሸሪዐ እውቀትን በመማር ላይ የሚያነሳሱ የሆኑ ታላላቅ ሰዎች ሲኖሩ ④ - ሴቶቻቸው እንደመሀይማኑ ዘመን ሴቶች ማይገላለጡና ሲሆኑነቀ ራሳቸውን ሸፈን የሚያደርጉ ሲሆኑ .
📓الجـامع لأحـكام القـرآن (٤٩/٤)👉.ምንጭ
➖➖➖➖➖➖➖➖

“በጣም ደግ አትሁን ፣ ሰወች እውር ናቸው።” ይላል የሆነ ፀኃፊ ✍ @abdu_rheman_aman ✍ @abdu_rheman_aman

"أشد أنواع الغربة: فقد النظير، وعدم المساعد، والاضطرار إلى صحبة الجاهل". الإمام العلم أبوبكر ابن العربي المالكي يرحمه الله.

ትራሳችን ያውቃል የአዕምሮን ጭንቀት ቢተርከው ራስ፡ በየግል ጓዳችን በእንባ በመራስ፡ ያሳለፍነው ጊዜ ቢተረክ ቢወራስ፡ ስለማይችል እንጂ አፍ መፍታቱን ትራስ፡ ማንም አይገባውም .... ከቀኑ ሳቃችን ፈገግታችን  ጀርባ፡ ዕልፍ ሲቃ እንዳለ ሆድን የሚያባባ፡ ማንም አይገባውም ውስጣችን ካልገባ፡ እናም አትቅኑብን በፊት ፈገግታችን ፡ ከውስጥ ተቀብሯል ብዙ ገመናችን፡ መፅናኛ ስላቅ ነው ፊትና ጥርሳችን፡ ይህ እውነታ በጣም እጅጉን ይደንቃል፡ የተደገፍንበት ትራሱ ግን ያውቃል .. መናገር ባይችልም ባይተነፍስም  ቃል ... ....N.... t.me/nuredinal_arebi

ለፍች ኬክ ተዘጋጅቶ ባይ ባይ እየተባለ በሚቆረስበት ዘመን ላይ ነን ።ብቻ ከባድ ነው አላህ ይዘንልን አሏሁል ሙስተዓን
ለፍች ኬክ ተዘጋጅቶ ባይ ባይ እየተባለ በሚቆረስበት ዘመን ላይ ነን ።ብቻ ከባድ ነው አላህ ይዘንልን አሏሁል ሙስተዓን

♦️♦️እውቀት በአፍ አይረጋገጥም 📍አንድ ሰው «እኔ አዋቂ ነኝ፣ እውቀት አለኝ» ስላለ ብቻ አዋቂ አይሆንም። ሰዎችም ስሙን በማንሳት፣ በማወደስና በማራገብ ብቻ እውነተኛ የእውቀት ባለቤት አያደርጉትም።
እውቀት በንግግር ሳይሆን በሥነ-ምግባር፣ በትህትና፣ በጥበብና በተግባር ይታወቃል።
📍እውነተኛ አዋቂ ሰው እውቀቱ እየጨመረ ሲሄድ ራሱን ከፍ አያደርግም፤ ይልቁንም ትህትናው ይጨምራል። ምክንያቱም ትክክለኛ እውቀት የሰውን ድንቁርና ያሳየዋል። ሰው የሚያውቀው ነገር ሲጨምር የማያውቀው ነገር ምን ያህል እንደሚበዛ ይገነዘባል። 📍ስለዚህ ሰዎች ስለአንድ ሰው ብዙ ቢናገሩ፣ ቢያደንቁት፣ ቢያሞግሱት ወይም «አዋቂ ነው» ቢሉት፣ ይህ ብቻ የእውቀቱ ማረጋገጫ አይደለም። እውቀት በማስታወቂያ አይረጋገጥም፤ በማስረጃ፣ በትክክለኛ ንግግር፣ በተግባርና በመልካም ባሕርይ ይታወቃል።
እውቀት ካለህ ሰዎች እንዲያውቁህ አትጩህ፤ እውቀትህ ራሱ ይመስክርልህ።
📍የእውነተኛ አዋቂ ሰው ምልክት ሁሉን እንደሚያውቅ ማሳየት አይደለም፤ የማያውቀውን «አላውቅም» ለማለት የሚያስችለው ትህትና ነው። 📍ስለዚህ ሰዎች ምን እንደሚሉህ ከመመልከት ይልቅ፣ እውቀትህ ምን ያክል እንደለወጠህ ተመልከት። ንግግርህ ብዙ ሳይሆን ጥበብ ይኑረው፤ እውቀትህ ማስመሰያ ሳይሆን መመሪያ ይሁን፤ ሰዎች የሚያደንቁህ ከመሆን ይልቅ አንተ የምታውቀውን ለአላህ ብለህ በትህትና መጠቀምህ ይበልጥ ይጠቅምሃል።
እውቀት ክብር ለማግኘት ሳይሆን ራስን ለማስተካከል ነው።
አላህ ጠቃሚ እውቀትን ይስጠን አሚን‼️ ተፃፈ :በአቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ ሙሐመድ https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba

ሐቂቃ የኢማንን ጥፍጥና ቀምሶ፣ የለሊት ሶላትን ለዛ አጣጥሞ፣ በሰኞና ሀሙስ ፆም ነፍሱ ረክታ የነበረች ቀልብ... ዛሬ ግን ልቡ ደርቆ የለይል ሶላት የከበደውን ሰው ያህል የተቀጣ ማንም የለም! ከመቅረብ በኋላ መራቅ፣ እንዴት ያለ ስውር ስቃይ ነው?! አላህ ሆይ፤ ትልቁ ቅጣት ዱንያን ማጣት ሳይሆን አንተን ማጣት ነውና... የደረቀ ልባችንን በራህመትህ አርጥበው፤ ያጣነውን ጣዕም መልስልን፣ ወደ አንተ መልሰን!

ይህን ልጅ አስታወሳችሁት¿¡ ቻናሉን በተለያዩ ቻናሎች ሰርቆ ከማስተዋወቅ አልፎ ጭራሽ አሁን ለነጋዴዎች ምርትና አገልግሎት ማስተዋወቅ አልጀመረም! ለኔ የገረመኝ በምትፈልጉት ቻናል ያለው ነገር ነው!
ይህን ልጅ አስታወሳችሁት¿¡ ቻናሉን በተለያዩ ቻናሎች ሰርቆ ከማስተዋወቅ አልፎ ጭራሽ አሁን ለነጋዴዎች ምርትና አገልግሎት ማስተዋወቅ አልጀመረም!  ለኔ የገረመኝ በምትፈልጉት ቻናል ያለው ነገር ነው! ጉድ እኮ ነው! ቻናሎችን እንዳለ ተቆጣጠራቸው ልበል?! ኧረ! ድፍረት! ምን አይነት አይን አውጣነት ነው ወገን! ደግሞ እዚህ ያላችሁ ልጁን በኔ ቻናል ማስታወቂያ እንዲሰራላችሁ ብትጠይቁ መጥቼ ንግድ ፈቃዳችሁ እንዲዘጋ ነው የማደርገው!😁

"ኢሬቻ በ10ደቂቃ" "Irreecha daqiiqaa 10 kessatti " በፉኣድ ሙሐመድ በኦሮምኛ ቋንቋ የቀረበ ትምህርት ትምህርቱን በዚህ ሊንክ ማግኘት ይቻላል፦ https://t.me/fuadorodurus/1981

Repost from Abu Hayder Aliy
يقول ابن تيمية رحمه الله : «الذِّكرُ للقلبِ بمنزلةِ الماءِ للسمك، فماذا يكونُ حالُ السمكِ إذا فارقَ الماء؟!» 📚 مجموع الفتاوى 【10/85】 ኢብኑ_ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ዚክር ለቀልብ ያለው አስፈላጊነት ልክ ውሀ ለዓሳ ያለውን አስፈላጊነት ያክል ነው። ዓሳው ከውሀ የተለየ ጊዜ ምን ይሆናል?!።» 📚 ۞ مجموع الفتاوى 【10/85】۞ https://t.me/abu_hayder_aliy https://t.me/abu_hayder_aliy

ዕውነት ነው!። - የሚዲያና የቻናል ባለቤቶችን ቀርቤ መተዋወቅም ሆነ ማወቅ ከማልፈልጋቸው ሰዎች ናቸው። ለምንና እንዴት የሚሉ ሀተታዎችን መተንተን ባልፈልግም፣ አላህ ካዘነላቸው ጥቂቶች ውጭ አብዛህኞቹ የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች ናቸው። ​ለሴቶችም ሆነ ለስራ ባልደረቦቻቸው ምንም አይነት ርህራሄ አያውቁም። በተለይ ደግሞ የሰለፊያን ካባ ደርበው የሰለፎችን መልካም ስነ-ምግባር  ያልተላበሱ፣ ተግባር አልባ የሆኑ በርካታ አውርቶ አደር ኡስታዝ ተብዬዎች በጌታዬ ይሁንብኝ አሉ። በተለይ የሴቶችን ህይወት በትዳርም ሆነ በገንዘብ ህይወታቸውን ያመሰቃቀሉትንና የእንባ ዘለላ ያስፈሰሱትንማ… እንደው ዝም ነው። - ይህንን ስፅፍ እነዚህ ሰዎች በግሌ ጉድተውኝ ወይም በድለውኝ ሳይሆን፣ በዙሪያዬ ከማየውና ከምሰማው አሳዛኝ ዕውነታ ተነስቼ ነው። ✍ @abdu_rheman_aman ✍ @abdu_rheman_aman

السَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ ዩኒቨርሲቲያችን ደብረ ማረቆስ ዩኒቨርሲቲ ኢትዮጲያ ውስጥ ካሉ የመንግስት ዩኒቨርሲቲ አንዱ መሆኑ ይታወቃል።በመሆኑም በ2018 አመተ ልደት የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈትናችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ  ፈሬሽማን ወንድም እና እህቶቻችን እንድሁም በሪሚዲያል ፕሮግራም ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ አድስ ገቢ ወንድምና እና እህቶቻችን  እንዳይቸገሩ በማሰብ ከዚህ በታች ስልክ ቁጥሮችን አስቀምጧል : : በተጨማሪም ጀማዓችን ወደፊት  የእንኳን ደህና መጣችሁ መልክቱን እያስተላለፈ ከታች በተቀመጠው ስልክ ቁጥር በመደወል ስለ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ እንድሁም ሌሎች መረጃዎች ካስፈለጋችሁ መጠየቅ እንደምትችሉ ሲያሳውቅ በታላቅ ደስታ ነው ። 1.   ወንድም ጅብሪል ካሴ                 0929628329 2.  ወንድም ሱዴይስ አወል               0906137910 3.  ወንድም ታጅዲን 0921865701:- አማርኛ ለማይችሉና በኦሮምኛ ቋንቋ ብቻ ለምትግባቡ ወንድሞች                                             ማሳሰቢያ : እህቶች በ 0906137910 በመደወል የእህቶችን  ቁጥር ማግኘት ትችላላችሁ : : እንዲሁም የቻናል ባለቤት የሆናችሁ ወንድም እና እህቶች share በማረግ ለሁሉም እንዲዳረስ እንድታደርጉልን በአላህ ስመ እንጠይቃለን። وَالسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ            our telegram channel https://t.me/dmumsj

- በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የምናያቸው ሰዎች ሁሉ ማንነታቸውን አይመስሉም። ከማይታየው ገጹ ጀርባ፣ ከእናተ የተደበቀው ነገር ሙሉ በሙሉ የተለየ ነገር ሊሆን ይችላል። በመልክ አትታለሉ፣ ማንንም ወደ ፍፁ
- በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የምናያቸው ሰዎች ሁሉ ማንነታቸውን አይመስሉም። ከማይታየው ገጹ ጀርባ፣ ከእናተ የተደበቀው ነገር ሙሉ በሙሉ የተለየ ነገር ሊሆን ይችላል። በመልክ አትታለሉ፣ ማንንም ወደ ፍፁምነት ደረጃ ከፍ አታድርጉ፣ ከመጠን በላይ ውዳሴ አታብዙ። ከመጠን በላይ ውዳሴ ትዕቢትን ሊፈጥር እና አንድ ሰው ሌሎች የፈጠሩትን ምስል እንዲያምን ሊያደርግ ይችላል። አንድ ሰው ከሚያቀርቡት ምስል በላይ፣ ከሚጽፉት ቃላት የበለጠ ጥልቅ መሆኑን ያስታውሱ። ስለ ህይወቱ የምታዩት የተመረጡ ጥቂቶች ብቻ ናቸው። ለአንድ ሰው ያላችሁ አድናቆት እውነተኛ ባህሪውን እንዳታዩት አያድርጋችሁ። ለሰዎች አዎንታዊ አመለካከት ይኑረን እና አድናቆት የሚገባውን ያድንቁ፣ ነገር ግን በተወሰነ ደረጃ ሚዛን ይጠብቁ። ​​የቀረበው ሁሉ እውነት አይደለም፣ ምስጋና የሚቀበል ሁሉ ፍፁምነት የሚገባው አይደለም፣ እያንዳንዱ የሚያምር ምስል የባለቤቱ ነጸብራቅ አይደለምና። ♛... https://t.me/Qudwatii1

الهاتف يسرق من أعمارنا ونحن لا نشعر...
كم من ليلةٍ أضعناها بين التصفح والتنقل، حتى أذن الفجر ولم نكن من أهله، وكم من دقائق ثمينة كان يمكن أن ترفع درجاتنا عند الله، فإذا بها تضيع فيما لا ينفع فاحذروا واحرصوا كل الحرص جزاكم ربّي خيرا... أجمل أوقات تثبيت القرآن ليست في أوقات الفراغ، بل بين الصلوات (التي تقضيها انت مع جوالك ) فهي أوقات مباركة، يسهل فيها الحفظ وتثبت فيها الآيات بإذن الله تعالى. ●بين الظهر والعصر : اجعل وقتك لتكرار المحفوظ. ●بين العصر والمغرب: راجع ما حفظت حتى يرسخ في صدرك. ●بين المغرب والعشاء: عمّر المسجد بوردك، واقرأ كلام الله بتدبر وخشوع. ●وبعد العشاء : حافظ على أذكارك، وهيئ نفسك لنومٍ مبكر، لتقوم ليلك، وتستقبل الفجر بقلبٍ حاضر ونفسٍ مطمئنة. 🍃تذكر دائمًا🍃:
العمر رأس مالك، والقرآن أولى بوقتك من شاشةٍ لا تنتهي. فلا تجعل هاتفك يسرق منك أيامًا لن تعود، واجعل لك مع القرآن موعدًا لا يقطعه شيء؛ فإن ما تقضيه مع كلام الله يبقى لك، وما تقضيه في غيره يمضي ولا يبقى منه إلا الحسرة.