710
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
-530 дней
Загружаем данные
Похожие каналы
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
октябрь '26окт. '26
октябрь '26
+13
в 1 каналах
сентябрь '26
+44
в 3 каналах
Get PRO
август '26
+63
в 3 каналах
Get PRO
июль '26
+59
в 5 каналах
Get PRO
июнь '26
+73
в 1 каналах
Get PRO
май '26
+203
в 2 каналах
Get PRO
апрель '26
+228
в 1 каналах
Get PRO
март '26
+93
в 1 каналах
Get PRO
февраль '26
+118
в 5 каналах
Get PRO
январь '26
+106
в 5 каналах
Get PRO
декабрь '25
+88
в 4 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+125
в 5 каналах
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 18 октября | 0 | |||
| 17 октября | 0 | |||
| 16 октября | 0 | |||
| 15 октября | +2 | |||
| 14 октября | 0 | |||
| 13 октября | 0 | |||
| 12 октября | +1 | |||
| 11 октября | +1 | |||
| 10 октября | 0 | |||
| 09 октября | +1 | |||
| 08 октября | 0 | |||
| 07 октября | +1 | |||
| 06 октября | +1 | |||
| 05 октября | +1 | |||
| 04 октября | +2 | |||
| 03 октября | +1 | |||
| 02 октября | +1 | |||
| 01 октября | +1 |
Посты канала
Repost from tezkir channel
✅ እነዚህ ሁለት ሃገራት እያስታወለን። ጀነት ወይም ጀሀነም ሌላ ምርጫ የለንም። ደግሞም እኮ ዘውታሪ የምንሆንበት። ታድያ ተዘጋጅተናል ወይ? በዚህ ልክ እያሰብን ነው ወይ? ሁኔታችን ዱንያ ላይ ትዘወትራላቹ ሞት የለባቹም የተባልን ይመስላል።
🤲አሏህ ሆይ በእዝነትህን ጀነትህን ወፍቀን ከጀሀነም ስቃይ ጠብቀን መልካም ስራን ወፍቀን🤲
| 2 | 👂 ጆሮህን ስጥ ያ አብደሏህ
👂 ጆሮሽን ስጪ ያ አመተሏህ፣ ነቃ በሉ↔️ ደንገጥ በሉ ↔️ ጠንቀቅ በሉ↔️ አሏህ ከዚህ አደጋ እንዲጠብቀን እሱን በኢኽላስ እና የነብዩ ሙሐመድﷺ መንገድ በመከተል እናምልከው በዱዓ እንበርታ። መቼ እንደምንሞት አናውቅም። በምን አይነት ሁኔታ እንዳለን ሁኔታችን ራሳችን እናውቃለን። 🤲አሏህ ሆይ በመልካም ስሞችህን እለምንሀለሁ ከቀብር ቅጣት ከቂያማ ቀን ውርደት ጠብቀን ጀነትህን ወፍቀን።ከሽርክ እና ከሽርክ ባለቤቶች አርቀን።🤲 | 33 |
| 3 | ❓ነፍስህን ጠይቀው
👉አንተ ሙናፊቅ ነህን?
👉የምትሰራውን ስራ ለምን ብለህ እንደምትሰራው?
👉 የምትናገረውን ነገር ለምን ብለህ እንደምትናገረው?
❓ጠይቀው ለነፍስህ❓
👉 ነፍስህን ከማንም በላይ በአንተ ላይ ሀቅ አለው። | 5 |
| 4 | ❓ነፍስህን ጠይቀው
👉አንተ ሙናፊቅ ነህን?
👉የምትሰራውን ስራ ለምን ብለህ እንደምትሰራው?
👉 የምትናገረውን ነገር ለምን ብለህ እንደምትናገረው?
❓ጠይቀው ለነፍስህ❓ | 1 |
| 5 | Нет текста... | 18 |
| 6 | 018خطبة 5 جمادى الأولى 1448هـ.mp3 | 14 |
| 7 | Нет текста... | 60 |
| 8 | ❝በጁሙዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን የቀራ ሰው፣ በሁለቱ ጁሙዓዎች መካከል ከብርሃን (ኑር) ይበራለታል።❞ | 13 |
| 9 | 🌿🌿🌿الله🌿🌿🌿
✅ ምን አይነት ጌታ ነው ያለን፤ ለፍጥረቱ ሁሉ ተንከባካቢ የሆነ ጌታ፤ፍጡሯን ሁሉ የሚረዝቅ። ሀራም የሆኑ ነገራት ሲከለክል በተቃራኒው ደግሞ ለኛ የሚጠቅም ነገር ሐላል አደረገልን። ወለድ ለሰው ልጅ ስለሚጎዳ ሀራም ሲያደርገው በምትኩ ማንንም ሊጎዳ የማይችል መበዳደርን ፈቀደ ታበድራለህ ተበዳሪውን ትጠቅማለህ ከጌታህም አጅር ታገኛለህ። ንግድን ፈቀደ ትሸጣለህ ታተርፋለህ።
👉 ዚናን ሲከለል ኒካህ ፈቀደ።
- በዚና ዝርያን ሲበላሽ፤ የአባትና የልጅ ዝምድናን ሲቋረጥ፤የዲቃላ ልጅ ሲባል።
- ኒካህ ደግሞ ዝርያን ሲያሳምር፤ዝምድናው በአባትና በልጅ የሚገደብ ሳይሆን ከእናቱ ቤተሰብ ከአባቱ ቤተሰብ ዘመድ አዝማድ ያዘማምዳል።
👉 ወጣቶች ሆይ በአሏህ ተመክታቹ ኒካህ ድፈሩ ከሐራም ግኑኝነት ራቁ።
وَلَا تَقْرَبُوا الزِّنَا ۖ إِنَّهُ كَانَ فَاحِشَةً وَسَاءَ سَبِيلًا
✅ የሚያከብርሽ ወንድ የራሱም ክብርና ልቅና የሚፈልግ ወንድ በሐላሉ ይፈልግሽ የሐራም በር ዝጊበት ሐላሉን ክፈችለት ልቅና ክብር የምታገኚበትን።ጉዳያቹ ወደ አሏህ አስጠጉ።
✅ በሀላል መብቃቃት የነፍስ መረጋጋት የሪዝቅ መስፋት ሰበብ ሲሆን በአኼራም ትርፋማ ያደርጋል። ሐራም ደግሞ በተቃራኒው የነፍስ ባዶነት፤የሪዝቅ መጥበብ ሰበብ ሲሆን በአኼራ ለኪሳራ ይዳርጋል።
https://t.me/tezkirr_channel
https://t.me/tezkirr_channel | 11 |
| 10 | Нет текста... | 13 |
| 11 | ገፅ-249 | 17 |
| 12 | sticker.webp | 18 |
| 13 | sticker.webp | 18 |
| 14 | አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ
👉 ከክፍያ ነፃ ቁርአን መቅራት የምትፈልጉ ወንዶች ብቻ በዚህ @AbuMeryem አናግሩኝ። | 82 |
| 15 | Нет текста... | 15 |
| 16 | ኢላሂ...
እግሬ ወደ ወንጀል ሲያመራ መንገዱን ዝጋብኝ፤ ልቤ ጥፋትን ባሰበ ጊዜ አታሳካልኝ፤ ከውድቀቴም ጠብቀኝ።
አይኖቼን ከሀራም እይታ፣ ልቤንም ካልተፈቀደ ምኞት በብርሃንህ ጋርድልኝ።
ጌታዬ ሆይ...
በስህተቴ ብዛት፣ በድካሜም ክምችት ሪዝቄን አታጥብብኝ፤ በርህራሄህ እንጂ በስራዬ አትመልከተኝ።
የኔ ጌታ እኔኮ ወንጀል ስሰራ ያንተን ሀያልነት፣ አዋቂነትና ታላቅነት ዘንግቼ አይደለም፤ በፍጹም!
ደካማይቱ ነፍሴ ተሸንፋ፣ የሸይጧን ወጥመድ በርትቶብኝ እንጂ።
ያ ረብ... እኔ አቅም የሌለኝ ባሪያህ ነኝና፣ በይቅርታህ እለፈኝ!!
t.me/Sle_qelbachn1 | 9 |
| 17 | 🌿🌿🌿ሞባይሌ🌿🌿🌿
ሰብሬ እንዳልጥልህ ውለታህ አለብኝ
እውቀትን ለማግኘት ሰበብ የሆንከኝ
የአንድ ቀን ጥፋትህ ወደ ኋላ አስቀረኝ።
ጥፋቱ የኔ ነው ያንተ ግን አይደለም
ወንጀሉም የኔ ነው ያንተማ አይደለም።
አዎ ሞባይል ስልክ ላወቀው ፀጋ ነው
ላላወቀበት ሰው ትልቅ ሙሲባ ነው።
ጣትህ ስታሰርፍ ወዴት ነው የሚነካው
ወደ ቲክቶክ መንደር ወደ ወንጀል ተራ
ወይስ ኡለማዎች ዘንድ ወደ እውቀት ጎራ።
ወይስ ይወስደሃል አጅነብዮች ተራ
ሊወስድህ ሲፈልግ ኢብሊስ በየተራ
ነፍሴን ጠብቅልኝ አሏህ ሆይ አደራ።
https://t.me/mbfezekir
https://t.me/mbfezekir | 225 |
| 18 | 🌻 ምርጥ እንስት!
ዐሊይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ብለዋል፦
«ከሴቶች ምርጥ ማለት ጥሩ መዓዛ እና ምርጥ የምግብ አሰራር ሙያ ያላት። ወጪ ቆጣቢ እና አግባብ ባለው ቦታ እና ጊዜ የምትቆጥብ ናት። ይህች እንስት ከአላህ ሰራተኞች(ሞግዚት) አንዷ ናት። የአላህ ሰራተኛ ደግሞ ጥረቱ ባክኖ በከንቱ አይቀርም»
በህጀቱል መጃሊስ (33–34) | 109 |
| 19 | ገፅ-248 | 25 |
| 20 | sticker.webp | 26 |
