قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)
Открыть в Telegram
قَالَ عَبْدُ اللَّهِ بْنُ مَسْعُودٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ: الْجَمَاعَةُ مَا وَافَقَ الْحَقَّ وَإِنْ كُنْتَ وَحْدَكَ، فَإِنَّكَ أَنْتَ الْجَمَاعَةُ حِينَئِذٍ.
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
900
Подписчики
-124 часа
-177 дней
+3530 дней
Архив постов
😀የአቡ ኒብራስ ቅጥፈት በአላህ ፈቃድ ከታች እስከ ላይ እናጋልጣለን ብዥታ ያለባችሁ አንብቡ አድምጡ ሸርር አርጉት 🤗
1⃣ ውይይት አልተጠራንም ብለው ለሚቀጥፋት፦
ያው ማስረጃ ያወራችሁበት
⬇️⬇
✅ t.me/Abu_lmran_Alaseriy/1510?single
2⃣ ለውይይት ቢጠራ ኡስታዝ ኸድር አህመድን ሊሰባብክ መሞከሩ፥ ኡስታዝ አቡ ኢምራንን መሳደቡ፥እኛ ብቻችንን ጋልበን ስለምንሮጥ ነው የምናሸንፈው ፤እኛ ነን ተወዳዳሪዎቹ እና አንደኛ እምንወጣው ያለበት ድምፅ ፋይል
⬇️
✅ https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy/1513
3⃣ ተሳዳቢ ዘላፊ ናቸው ስንል በምክንያት ነው
በመረጃ፣ በሀያእ፣ በአደብ፣ በኢንሷፍ ቁርአንና ሀዲስን ተንተርሳችሁ ተከራከሩ ሳይሆን ስድብ ስለሚፈሩ በስድብ አጡዟቸዉ እያለ አቅጣጫ እየሰጠ ድምፅ ፋይል
⬇️
✅ t.me/Umu_Reyan_channel_No1/2803
4⃣ ከጁርቡዕ በዚህ ልክየጠራሁ ነኝ ብሎ ነበር።
ጭምልቅልቅ ያለ ብሎም ያለበት የድምፅ ፋይል
⬇️
✅ t.me/Multeka_Selefiyin/14533
5⃣ ሙስጠፋና መንጋዎቹ በመዲና ዑለማኦች ታርጋ ሰዎችን በማታለል "ጀርቡዒይነት & ተክፊሪይነት"ን ነው እያደራጁ ያወሩበት የድምፅ ፋይል
⬇️
✅ t.me/Abu_lmran_Alaseriy/2805
6⃣ የመንሐጅ እና የዳዕዋ ፅንሰ ሀሳብ ያልገባው ሰው።
⬅ባደባባይ ማይክ ይዞ የኢኽዋን ጥፋት ይላል በውስጥ ደግሞ በ inbox አንቱ አሉኝ እያለ ይሽኮረመማል ያው የድምፅ ፋይል
⬇️
✅ t.me/Abu_lmran_Alaseriy/2808
7⃣ ወደ ጀምዕያ ጥሪ አርጌ አላውቅም
አገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ውሸት=አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ ለሙስጠፋ ከዚህ ከራሱ ድምፅ በላይ ረድ የለም።
⬇️
✅ t.me/Abu_lmran_Alaseriy/2809
8⃣ ተመልከቱ ይህን ሴራ!¡
"ሚስጥራችንን የሚያቅ የለም!¿" በሰለፊያ ላይ ቁማር ሲሰሩ አላህ አጋለጣቸው የድምፅ ፋይል
⬇️
✅ t.me/Abu_lmran_Alaseriy/2806
"የኛን መንሃጅ ስለሚወደው የኛ መንሃጅ እንዲበቅል ይፈልጋል¡¡"
ለምን!? ተክ^ፊርን በሀበሻ ለመዝራት እየተጣጣርክ ስለሆነ የድምፅ ፋይል
⬇️
✅ t.me/Abu_lmran_Alaseriy/2807
9⃣ ኡዝር ቢል ጀህል አለ ማለት ዓቂዳ ላይ መዝረክረክ ነው
⬇️
✅ t.me/Umu_Reyan_channel_No1/4003
1⃣0⃣ ኡዝር አለ ማለት ኢርጃኢያ ነው።ዓቂዳ ላይ መቅለጥ ነው።
⬇️
✅ t.me/Umu_Reyan_channel_No1/4004
1⃣1⃣ ሙብተድዕ የምንለው በጣም አደጋ ነው
⬇️
✅ t.me/Umu_Reyan_channel_No1/4005
1⃣2⃣ ኡዙር ከሰጠኸው ሰተኸዋል።ለምንድነው ሱፍይ ጋ እየራቃችሁ ያላችሁት??
⬇️
✅ t.me/Umu_Reyan_channel_No1/4006
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
የለተሚዮች ዋና ዋና 10 ችግሮች!!
~
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
"ሰዎችን ከሱና ማስወጣት ከባድ ነው" ይላሉ ኢማሙ አሕመድ። ይሄ ንግግር
1. የሱናን ጥብቅ እና ታላቅ ደረጃ ይጠቁማል። የሱናን ትልቅ ዋጋ (ቂማ) የተገነዘበ ሰው ሑክም ማስተላለፍ ላይ ይጠነቀቃል።
2. ሰውን ያላግባብ ከሱና ማስወጣት ምን ያህል ከባድ አደጋ እንደሆነ እንወስዳለን። ጉዳዩ ከግለሰብ አልፎ ደዕዋን ወይም ህዝብን የሚጎዳ አያያዝ ካለው ደግሞ መዘዙ ይበልጥ የከፋ ይሆናል።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ
2 3 4 አግባ አትፍራ አትንቦቅቦቅ ባይሆን ሀልህን ተመልከት ሰው ስላደረገው የሚደረግ አይደለም ከአንድ በላይ ጋብቻ የራስህን ውሳኔ እና ችሎታ ቆራጥነት ይጠይቃል።
የወሬኛን ወሬ የነገረኛን ነገር ፈርተህ ከ1 በላይ ከማግባት ወደ ሇላ እንዳትል አቅም ካለህ ጨምር።
የመጀመሪያ ሚስቴ አወቀች አላወቀች መከራ መግባት ምን እህ ፍራት አቦ ወንድ ሁን አትፍራ።
አብዛኞቻችን ፈሪዎች ነን አሉ ሸይኹ አሏህ ይጠብቃቸው።
▬▬▭▬▬▭▬▭▬▬▭▬▭▬
አቡ ሑዘይፋ ሰዒድ አስ-ሰለፍይ አል-ከለልይ🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ቻናል https://t.me/tubaliligurebae ግሩፕ https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae ዋትሳፕ https://chat.whatsapp.com/C350HFCJIr9GrVo3OXSz75?mode=gi_t ፌስቡክ https://www.facebook.com/share/1C792A7Fb7/ ዩቱብ https://youtube.com/@seidderesawtube725?si=GcPGAfpZ7WSQV660 ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@aselefiyetu_menhaji?_r=1&_t=ZS-94h4a0B4kia▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬; 🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊 ▬▭▬▭▬▬▭▬▭▬▬▭▬▭▬
Repost from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
✅ ልብን ሞቅ የሚያደርግ ኹጥባ
ስለ የመን እና የየመን ሰዎች ለእስልምና የከፈሉት ዋጋን በተመለከተ
🎙 ታላቁ ዓሊም ሙሓመድ አልኢማም
t.me/abuUseyminabdurehman
ሀዳድዮችን እና ለተሞዎችን የሚገልፃቸው ሆኖ አገኘሁት
👉በቂ እውቀት ሳይዙ ሰው ከማደናገር፤
👉በአደብ ሳይቀሩ ህዝብን ከማስደንበር፤
👉በግሩፕ በቻናል ሙስሊሙን ከማክፈር፤
👉በተብዲዕ ዘመቻ በዕልህ ከመፎከር፤
👉በመንደር ተቀምጦ ጣት ከመቀሳሰር፤
👉ሀሜት ከማጣጣም ወሬን ከመተርተር፤
👉"ላ ቱሽሪኩ" እንበል ወርደን እናስተምር፤
📎 ኮፒ
Repost from የለተሞ መንጋን በመረጃ ማፈራረስ
የነ ለተሞን መንሐጅ
1. የተቆራረጠና ያልተሟላ የመንሐጅ ግንዛቤ ያላቸው መሆኑ
የዚህ ቡድን ዋነኛ ችግር የመንሐጅ ግንዛቤያቸው የተሟላ ሳይሆን በቁንጽል ዕውቀት ላይ የተመሰረተ መሆኑ ነው። በተለይም መሪያቸው ሸይኽ አብዱልሐሚድ አል-ለተሚይ አብዛኛውን ሕይወታቸውን ከቢድዓ አንጃዎች ጋር አሳልፈዋል። በተለይም ከ15 ዓመታት በላይ ከኢኽዋነል ሙስሊሚን ጋር የቆዩ ሲሆን፣ ከበርካታ ውጣ ውረዶችና በወቅቱ በነበሩ የሰለፊያ ዱዓቶች ተደጋጋሚ ምክርና ግፊት የነበሩበትን አካሄድ በመተው "ሰለፊይ ሆኛለሁ" ብለው ቢያውጁም፣ ይህ ለውጥ ሥር የሰደደ አልነበረም።
ለዚህም ማሳያው፣ በሀገራችን ከኢኽዋንና ሱሩሪይ አስተሳሰብ ጋር የጠበቀ ግንኙነት ከነበራቸው ሰዎች ጋር የነበራቸውን ትስስር አቋርጬ ተውበት አድርጌያለሁ ካሉ በኋላ፣ ብዙም ሳይቆዩ "እኔ እኽዋን ሆኜ አላውቅም" በማለት ቃላቸውን ማጠፋቸው ነው። ይህ የሚያሳየው ከስህተት በፅናት መመለስ አለመኖሩን ነው። አልፎ ተርፎም፣ ከአንዱ ጽንፍ ወደ ሌላኛው ጽንፍ በመሄድ፣ እሱ "ሙብተዲዕ" (የቢድዓ ሰው) ያላቸውን ግለሰብ "ሙብተዲዕ" ያላለ ሁሉ "ሙመይዕ" እና "ሙብተዲዕ" ነው የሚል አደገኛ ብይን ላይ ደርሰዋል። ይህ አካሄድ ጥልቅና የተረጋጋ የመንሐጅ ግንዛቤ ማነስን በግልጽ ያመላክታል።
2. በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ያላቸውን ታላላቅ ዑለማዎች መወረፍና ማብጠልጠል
ይህ ሰው በዘመናችን ያሉ ስመ ጥርና ጥልቅ ዕውቀት ያላቸውን ታላላቅ ዑለማዎች ያለ ምንም ፍርሃት ይወርፋል። ለምሳሌ:
የየመንን መርከዞችና ዑለማዎች በጅምላ በተብዲዕ ፈርጇል።
እንደ ሸይኽ አብዱረዛቅ አል-በድር ያሉትን ግልጽ የሰለፊያ ዓሊም " ንፁህ ሰለፊይም ሙብተዲዕም አይደለም" በማለት ያብጠለጥላል።
ሸይኽ ሱለይማን አር-ሩሐይሊን፣ ሸይኽ አብዱልአዚዝ አር-ረይስን እና ሌሎችም ታላላቅ ዑለማዎችን ይተቻል፣ ይወርፋል።
በነዚህ በዕውቀታቸውና በተቅዋቸው በሚታወቁ ታላላቅ ዑለማዎች ላይ እንዲህ ዓይነት ሥርዓት የለሽ ጥቃት የሚሰነዝር ሰው፣ በሀገራችን ውስጥ በሚሰጠው የተብዲዕ ፍረጃ ላይ እንዴት ሊታመን ይችላል? ሌላው ቢቀር ሸይኽ ሰዓድ አስ-ሱሀይሚ ወደ ሀገራችን በመጡ ጊዜ ሊዘይራቸው እንኳ ፈቃደኛ አለመሆኑ ለዑለማዎች ያለውን ንቀትና ዝቅተኛ ግምት ያሳያል።
3. ያለ በቂ መረጃና መስፈርት ሰዎችን በቢድዓ መፈረጅ
የእሱ የተብዲዕ ብይኖች በአብዛኛው መረጃ የሌላቸው፣ የተብዲዕን መስፈርቶች (ሹሩጦች) ያላሟሉና ከሰውዬው ላይ ተግዳሮቶች (መዋኒዕ) መወገዳቸውን ያላረጋገጡ የችኮላ ውሳኔዎች ናቸው። ይህ እስልምና ካስቀመጠው ጥንቃቄና ሥርዓት ያፈነገጠ አካሄድ ነው።
4. ያልተረጋጋና ንግግሩን የማይመዝን ሰው መሆኑ
ንግግሮቹ በአብዛኛው በስሜት የተሞሉና ያልተመዘኑ ናቸው። አንድ መሪ ሊኖረው የሚገባውን የአስተሳሰብ መረጋጋትና የንግግር ጥንቃቄ አይታይበትም።
5. የግል ብስለትና መረጋጋት የሚጎድለው መሆኑ
ከዚህ በፊት ከደቡብ አፍሪካ ገንዘብ እንልክልሃለን ብለው ባታለሉት ጊዜ፣ የማጭበርበር ንግግር መሆኑን እንኳ መለየት ተስኖት "ሰክሬያለሁ እልልል" እስከማለት መድረሱ ይታወሳል። ይህ ክስተት በቀላሉ የሚታለል፣ ያልተረጋጋና የአዕምሮ ብስለት የሚጎድለው ሰው መሆኑን ያሳያል። እንዲህ ያለን ሰው እንደ መሪና ኢማም አድርጎ መያዝ አደጋው የከፋ ነው።
6. እጅግ ጸያፍ በሆኑ ቃላት ተሳዳቢና ተዛላፊ መሆኑ
ከእሱ ጋር ያልተስማሙ ሰዎችን እጅግ በሚዘገንኑና ጸያፍ በሆኑ ቃላት ይሰድባል፣ ያዋርዳል። ይህ ባህሪ ከእስልምና አስተምህሮትም ሆነ ከአንድ መሪ ከሚጠበቅ መልካም ስነ ምግባር ጋር ፍጹም ይቃረናል።
7. በእልህና በግል ቂም ሰዎችን በቢድዓ የሚፈርጅ መሆኑ
የእሱ የተብዲዕ ብይኖች በእውቀትና በመረጃ ላይ ሳይሆን፣ በግል ቂምና እልህ ላይ የተመሰረቱ ናቸው።
https://t.me/Menhaje_Selef/
قواعد_في_التكفير_والتبديع_والتفسيق_128k.m4a9.93 MB
Repost from Mohammed Siraj Al kemissie
الشمس ليست كالقمر ~~
لا تقارن حياتك بأحد،
الشمس ليست كالقمر،
مع ذلك كلاهما يضيء،
لكن كلٌ في وقته،
فلا تستعجل نورك،
سيأتي دورك،
آمن بنفسك حتى لو لم يصفق لك أحد،
حتي لو صرت وحدك استمر،
سيأتي يوماً يصفق لك فيه الجميع،
لكن انتبه ليس كل من يبتسم لك يحبك،
ولا كل من اقترب منك صديقك،
بعضهم يضحك لك ولكن في قلبه يتمنى سقوطك،
فاختر من حولك بعناية،
و امض في طريقك ولا تلتفت‼️
https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie
Repost from Ustaz Kedir Ahmed Al—Kemisse (Abu Juweyriya)
ሙሓደራ ቁጥር 239
ክፍል 4
ርዕስ= ረድ በ ሙስጠፋ አብደላህ ላይ
"መስዓለቱ ዑዝር ቢል ጀሕል''
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ማነው መጤው?
~
ሙስሊሙ መብቱን በጠየቀ፣ ጭቆናን በተቃወመ፣ እምነቱን ባስተማረ ቁጥር "እናንተ ሙስሊሞች ወደ ኢትዮጵያ ስትገቡ አክብረን በተቀበልን እንዴት ውለታችን ይረሳል?" እያሉ በቅጥፈት ለሚመፃደቁ አካላት "እንዴ! እኛ እኮ ኢትዮጵያውያን እንጂ መጤዎች አይደለንም" እያሉ በከንቱ መድከም አያስፈልግም ብዬ በፅኑ አምናለሁ። ሰዎቹ እንዲህ አይነት አመክንዮ የሚገባቸው አይደሉም። ድንጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ ነው። መፍትሔው ማጥቃት እንጂ መከላከል አይመስለኝም። በራሱ ቋንቋ አናግረው።
በዚህ ድንቁ ^ ርና ላይ በሰፊው የሚታወቁት በዋናነት የአንድ እምነት ተከታዮች ናቸው። እነሱ ናቸው "የእስላም አገሩ መካ፣ የአሞራ አገሩ ዋርካ" የሚል ምሳሌያዊ አነጋገር ፈጥረው ድንቁርናቸውን ከትውልድ ትውልድ የሚያሻግሩት። እንዴት አድርገው እንደሚጠርቧቸው እንጃ በዚህ ዘመን እንኳ አልተቀየሩም። የለውጥ ተስፋ የሚታይባቸውም አይደሉም።
አስቂኙ ነገር ደግሞ ራሳቸውን የአይ^ሁድ ዘር አድርገው መኮፈሳቸው ነው። ሃገሪቱን ለሰባት መቶ ዓመታት በላይ የቦጠቦጠው ራሱን "ሰለሞናዊ መንግስት" ብሎ የሚጠራው መዥገር ስርአትኮ ባህር ተሻግሮ የሰሎሞን ዘር ነኝ የሚል ነው። መጤ ነኝ ማለት አይደል ይሄ? አፄ ምኒልክ "ዳግማዊ" ምኒልክ የተባለው ጥንት ከንጉስ ሰለሞን የተገኘ "ቀዳማዊ" ምኒልክ ነበር ብለው ስለሚያምኑ ነው። "የናዝሬቱ እየሱስ፣ የዮርዳኖስ ወንዝ፣ ቃና ዘገሊላ፣ ቤተልሄም፣ እየሩሳሌም፣ ... " እያለ እምነቱን ከባህር ማዶ ጋር የሚያይዝ አካል እንዴት ሙስሊሞችን መጤ ሊያደርግ ይዳፈራል?!
የሙስሊሙን ኢትዮጵያዊነት መቀበል የከበዳቸው ጭንቅላቶች "ኢትዮጵያ የክርስቲያን ደሴት ናት" የሚል ያረጀ ያፈጀ ተረት ዛሬም ይተርታሉ። ለመሆኑ እነሱ ዘንድ ኢትዮጵያ ማለት የቷ ናት? ለመሆኑ ኢትዮጵያ ሲሉ አፋርን፣ ሶማሊን፣ ሀረርን፣ ስልጤን፣ ከፊል ጉራጌን፣ ሰፊውን ኦሮሚያን፣ ሀላባን፣ አብዛኛው ወሎን፣ አብዛኛውን በኒሻንጉልን፣ ድሬዳዋን፣ አርጎባን፣ ... ይጨምራል ወይ? እስኪ እነዚህን አካባቢዎች ቆርጠው ያውጡና የደሴቷን ካርታ ይመልከቱ። ካርታው ላይ የሚታየው ቀዩ ክፍል ነው የሚቀራቸው። ከዚያ የቀራችሁን የክርስቲያን ደሴት ተመልከቷት! የምትዘምሩላት ኢትዮጵያ ይቺ ናት?
ለማንኛውም "በቀዳማዊ ምኒልክ በኩል የሰለሞን ዘር ነን"፣ "ነገደ ይሁዳ ነን"፣ "የይሁዳ አንበሳ ነን" የሚለውን የአባቶቻችሁን ተረት የምታምኑበት ከሆነ መጤዎች እንደሆናችሁ በራሳችሁ ላይ መስክራችኋል። እኛ ሙስሊሞች ዐረቦች ነን አላልንም። ኢትዮጵያውያን ነን። እናንተ "የሁ^ዶች ነን" ካላችሁ እኛ ነን የተቀበልናችሁ።
"አይ" ካላችሁ "አይ^ሁድ ነን" የሚለውን የአባቶቻችሁን ተረት ውሸት እንደሆነ አስረግጣችሁ ወርውራችሁ ጣሉ። ከዚያ በኋላ ራሳችሁን የኢትዮጵያዊነት አከፋፋይና ድርጎ ሰፋሪ አድርጋችሁ ማየታችሁን አቁሙ። የነውረኝነታችሁ ዳፋ ለደካሞች ይተርፋልና ጥፍራችሁን ሰብስቡ። በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት የከረፋ ሃሳብ ስታንፀባርቁ ታንኩም ባንኩም በእጃችሁ በነበረበት የቀደመው ዘመን ያደረሳችሁትን ማሰብም ይሰቀጥጣል።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
🔶 እውነተኛ አስተማሪ ታሪክ ከለተሞ መንጋ ጋር፦
👉 በአልቾ ውሪሮ የተፈጠረ ክስተት ነው። ሙወሒድ ሰለፍይ ጓደኛዬ አንዲትን ልጅ የሰፈሬ ልጅ ነች ሙተነቂብ ነች ብሎ ለትዳር ይጠይቃታል። ልጅቱ ብዙም የዲን እውቀት የላትም። አንድ በሰፈር ኡሱሉ ሰላሳ የጀመረችበት ኡስታዝ ተብዬ ነበር። ለትዳር እንደተጠየቀች ሄዳ ትነግረዋለች። እሱም የተኮተኮተበትን አካሄድ በመጠቀም መጀመሪያ የልጁን አቂዳ እወቂ አጣሪ አላት። እሷም አቂዳህ ምንድነው ብላ ለትዳር ለጠየቃት ልጅ ጠየቀች። እሱም እኔ ሙስሊም ነኝ።የቀደምቶችን መርህ በቻልኩት አቅም ቁርዓን,ሀዲስ የቀደምቶችን አረዳድ እከተላለው ብሎ መለሰ። فَإِنۡ ءَامَنُواْ بِمِثۡلِ مَآ ءَامَنتُم بِهِۦ فَقَدِ ٱهۡتَدَواْۖ وَّإِن تَوَلَّوۡاْ فَإِنَّمَا هُمۡ فِي شِقَاقٖۖ فَسَيَكۡفِيكَهُمُ ٱللَّهُۚ وَهُوَ ٱلسَّمِيعُ ٱلۡعَلِيمُ
በርሱ ባመናችሁበት ብጤ ቢያምኑ በእርግጥ ተመሩ፡፡ ቢዞሩም እነርሱ በጭቅጭቅ ውስጥ ብቻ ናቸው፡፡ እነርሱንም አላህ ይበቃሃል፤ እርሱም ሰሚው ዐዋቂው ነው፡፡
— አል-በቀራህ (2:137)
ሰለፍይ ነኝ ኢንሻ አላህ ብሎ መለሰ። ይህንን የመለሰውን መልስ ለኡስታዝ ተብዬው ልጅቷ አስረዳች። በአጋጣሚ ልጁ ወልቂጤ ነበር እና ኡስታዝ ተብዬው ለልጅቷ እንደዚህ ይላል፦ አይ መጣራት አለበት በኢልያስ አህመድ እና #በኢብን ሙነወር ያለውን አቋም ይግለፅ ይላታል። እሷም መቼም አላህ አምጥቶባታል። መጥታ በአግባቡ እንኳን የኢልያስ አህመድ እና የኢብን ሙነወር ስም እንኳን በአግባቡ ለይታ የማታውቅ ልጅ መጥታ ለትዳር ለጠየቃት ልጅ በኢልያስ አህመድ እና በኢብን ሙነወር ያለህ አቋም ምንድነው ብላ ትጠይቃለች።ልጁም እኔ ስለ ኢልያስ አህመድ እና ኢብን ሙነወር ምናገባኝ?? የእኔ አቂዳ በኢልያስ አህመድ እና በኢብን ሙነወር ምስክርነት ነው እንዴ የሚረጋገጠው? ብሎ ይላታል። ልጅቷ ልጁ ያላትን ነገር ለኡስታዝ ተብዬው ነገረች። አይ ይህ መልስ አይደለም መጣራት አለበት። የወልቂጤ ጀማዎች አይታመኑም። ማጣራት አለብህ በይው ይላታል። እሷም ሚስኪን አላህ የሰፈር ወጠጤ በትዳሯ ላይ እንቅፋት የሚሆንን ሊፈትናት አድርጎባታል መጥታ ኡስታዝ መጣራት አለበት ብሏል ትለዋለች። ልጁም ተናዶ መጣራት ማለት እኔም ኢልያስ አህመድ እና ኢብን ሙነወርን #ሙመይዕ በል ነው ምትይኝ ብሎ ጠየቃት። አወ እንደዛ ነው ብላ እርፍ። በመጨረሻም ጋደኛዬ አንቺ በሰዎች አዕምሮ የምትዘወሪ ለራስሽ ማገናዘብን ያልሰጠሽ ነሽ። ካደርሽ አትቆረጠሚም። ይህ ሰዎችን በሰዎች መፈተን የሙኻሊፎች መንገድ ነው ብሎ ተዋት። ከ 3 ወር ቆይታ በኋላ ይቅርታ ጠየቀች። ያኔ እኮ በይ ብሎኝ ነው ብላ ልጁም አይ አሁን ረፍዷል ነገ ባልሽን ፍቺ ቢልሽ ትፈቻለሽ። አላህ አንችን የሚመስል ይስጥሽ ብሎ ተሰናበተ። ልጁ ግን የተሻለ አላህ ሰጥቶታል። አሁን ወልዶዋልም። እሷ ግን እስከ አሁንም አላገባችም። ይህ ነው #መንጋነት። ይህ ነው #ፍርዳቸው። ይህ ነው #መገለጫቸው። ይህ ነው የእነሱ #ተውሂድ። የለተሞ መንጋ ያመጣብንን ፈተና በየቤቱ ያለውን የሚዘገንን ታሪክ አላህ ይወቀው።
የተወሰደ
Repost from Ustaz Kedir Ahmed Al—Kemisse (Abu Juweyriya)
ሁሉም ሊያዳምጠው የሚገባ ሙሓደራ 👆
ክፍል =አምስት ሙሓደራ 121
አል በዪናቱል ማቲዓህ
" ጀርህ አል ሙፈሰር ሙቀደሙን አለ ተዕዲል "
🔗 ሙተፈቅ ነው ።
🔗 ኢጅማዒያ ነው ።
🔗 ኺላፍ ያለበት መስዓላ ነው ።
ከ ቀደምቶች የተወሰደ አቋም 👇
👉 ከ ኢማም ኢብኑ ሶላህ
👉 ከ ኢማም አሲዩጢይ
👉 ከ ኢማሙ ነወዊይ እንዲሁም
👉 ከ ሸይኽ አሊይ አደም
🎤🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/UstazKedirAhmed
ይቀጥላል………
🎙 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
ተቀርተው የተጠናቀቁ ሙሉ ዱሩሶችን በቀላሉ ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑት
0⃣1⃣ ኪታቡ ተውሒድ ፈውዛን 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/1659
0⃣2⃣ ኡሱሉ ሱና ኢማሙ አሕመድ ኢብኑ ሃምበል 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/1760
0⃣3⃣ ቀዋዒዱል አርባኣ 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/1768
0⃣4⃣ አርባዒን አነወዊያ 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/1802
0⃣5⃣ ሀዚሂ ደዕወቱና ወአቂደቱና 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/1827
0⃣6⃣ ኩን ሰለፊየን አለል ጃዳህ 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2030
0⃣7⃣ ሚን ዑሱል አቂደቱል አህለ ሱና ወል ጀማዓ 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2049
0⃣8⃣ ዓቂደቱል አህሊ ሱናቲ ወልጀማዓሕ 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2068
0⃣9⃣ አቂደቱ ሰለፍ ወዓስሓቡል ሓዲስ 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2406
1⃣0⃣ ሰላሰቱል ኡሱል (ኡሱሉ ሰላሳ) 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2460
1⃣1⃣ ፈትሁ ረቡል በሪያ ቢተልኺሲል ሃመዊያ (ተልኺስ)👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2562
1⃣2⃣ ኪታቡ ተውሒድ ሙሓመድ አብዱል ወሓብ👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2644
1⃣3⃣ሸርህ አቂደቱል ዋሲጢያ ሊል ኻሊል ኻራስ👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2836
1⃣4⃣ ዑምደቱል አሕካም ሚን ከላሚ ኸይሪል አናም👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2984
1⃣5⃣ ሸርሁ መንዙመቱል ሓዒያ 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3207
1⃣6⃣ አል ኡሱል ሚን ዒልመል ኡሱል 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3265
1⃣7⃣ ሸርሑ ሙስጦለሁል ሓዲስ 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3428
1⃣8⃣ ኹዝ አቂደተከ ሚነል ኪታቢ ወሱነቲ ሰሒሓ
👇https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3461
1⃣9⃣ ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3497
2⃣0⃣ ሙምቲዕ ሸርሑ አል አጅሩሚያ 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3749
2⃣1⃣ ሉምዓቱል ኢዕቲቃድ ሊል ዑሰይሚን 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3882
2⃣2⃣ ተብሲሩል ኸለፍ 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3913
2⃣3⃣ ኢስቲቅባሉ ሸህሪ ረመዷን 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3925
2⃣4⃣ ሚንሐጅ ፊርቀቱ ናጂያ ወጧኢፈቱ መንሱራ 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3985
2⃣5⃣ ኹላሰቱል ኑሪል የቂን ጁዝ —1 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4025
2⃣6⃣ ተብሲሩል ባዲዒን ቢስጢላሓት አል ሙሓዲሲን 👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4073
2⃣7⃣ ቀዋዒዱል ሙስላ ፊ ሲፋቲላሂ ወዓስማኢል ሑስና👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4125
2⃣8⃣ ረውደቱል ባዲዒን ሚን አሓዲሲ ሰይዲል ሙረሰሊን👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4145
2⃣9⃣ ብሉግ አል መራም ሚን አዲለቲል አሕካም👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4448
3⃣0⃣ ተንቢሑ ዘዊል አፍሐም ኢላ ረእቢ ሰድኢ ወልዊአሚ አላ መንሐጅ ሰለፊል ኪራም👇
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4515
👉 በጊዜያችን ለተከሰተ ውዝግብ እና መተራመስ የሚያገለግለን ትክክለኛ የመንሐጅ ኪታብ
የ ኪታቡ PDF👆
تنبيه ذوي الأفهام إلى رأب الصدع والوئام على منهج السلف الكرام
ተንቢሑ ዘዊል አፍሐም ኢላ ረእቢ ሰድኢ ወልዊአሚ አላ መንሐጅ ሰለፊል ኪራም
#الحث_على_طلب_العلم ۳
ዒልም_ፈላጊወችን_ማበረታታት
<========\\==========>
أُطلُبِ العِلمَ ولَا تَكسَل فَمَا،
أبعَدَ الخَيرَ عَلَىٰ أهلِ الكَسَلْ..
واحتَفِل لِلفِقهِ فِي الدِّينِ ولَا،
تَشَّتَغِل عَنهُ بِمَالٍ وخَوَلْ..
واهجُرِ النَّومَ وحَصِّلهُ فَمَن،
يَعرِفِ المَطلُوبَ يَحقِر مَا بَذَلْ..
لَا تَقُل قَد ذَهَبَت أربَابُهُ،
كُلُّ مَن سَارَ عَلَىٰ الدَّربِ وصَلْ..
فِي ازدِيَادِ العِلمِ إِرغَامُ العِدَىٰ،
وجَمَالُ العِلمِ إصلاَحُ العَمَلْ..
جَمِّلِ المَنطِقَ بِالنَّحوِ فَمَن،
يُحرَمِ الإعرَابَ بِالنُّطقِ اخَتَبلْ..
أبيات من
#لامية_ابن_الوردي.🍁
#بشرى_لطلبة_العلم
مَنْ مَاتَ وَهُوَ يَتَعَلَّمُ القُرْآنَ يُتِمُّ اللَّـهُ لَهُ ذَلِكَ بَعْدَ مَوْتِهِ!
قَالَ الإِمَامُ ابْنُ القَيِّم -رَحِمَهُ اللَّـهُ تَعَالَى- :
"إِنَّ اللَّـهَ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى يُكْمِلُ لِأَهْلِ السَّعَادَةِ مِنْ عِبَادِهِ بَعْدَ مَوْتِهِمْ النَّقْصَ الَّذِيْ كَانَ فِيْ الدُّنْيَا،
حَتَّى قِيْلَ: إِنَّ مَنْ مَاتَ وَهُوَ طَالِبٌ لِلْعِلْمِ كُمِّلَ لَهُ حُصُوْلُهُ بَعْدَ مَوْتِهِ، وَكَذَلِكَ مَنْ مَاتَ وَهُوَ يَتَعَلَّمُ القُرْآنَ، وَاللَّـهُ أَعْلَم"
[ تُحْفَةُ المَوْدُوْدِ || صـ ٦٠ ]
=
https://t.me/Abu_Abdillah_Aselefy
