قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)
Открыть в Telegram
قَالَ عَبْدُ اللَّهِ بْنُ مَسْعُودٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ: الْجَمَاعَةُ مَا وَافَقَ الْحَقَّ وَإِنْ كُنْتَ وَحْدَكَ، فَإِنَّكَ أَنْتَ الْجَمَاعَةُ حِينَئِذٍ.
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
902
Подписчики
-424 часа
-167 дней
+4030 дней
Архив постов
Repost from ዳእዋ ብቻ الدعوة فقط
ስለ አህባሽ የተደረጉ ሙሓደራወች በተለያዩ በውድ በሱና ኡስታዞች
የተለያዩ መሳጭ ዳእዋውች ርዕሶቹ ከዚህ በታች ናቸው ርዕሱን አንዲ ብቻ በመካት ማዳመጥ ይችላሉ➚ የአህባሽ እምነት ➚ በአህባሽ ፈትዋ መስራት ➚ ዱአ እና አህበሽ ➚ ተውሂድ እና አህባሽ ➚ አህባሽ አቤት ውሸት ➚ ሱፍዮች እና አህባሽ ➚ ሀቅ አንድ ብቻ ነው ➚ ስለ አህባሽ አይ አህባሽ ➚ አህባሽ እና ላኢላሃኢለሏህ ➚ አህባሽ ጋር መደመር ➚ አህባሽ ማንናቸው ➚ አህባሽ ራቁታቸውን ቀብር እንከባለል ➚ የአህባሽ ጉድ ➚ አህባሽ እና ስሁር ➚አህባሽ የነብዩን መንገድ ይከተላሉን ➚ ጀመአቱል አህባሽ ➚ አብደላ ሀረሪ ጨረቃ ላይ ታየ ➚ ከላም እና አህባሽ ➚ የሰለፎች ወይስ የአህባሾች ➚ረድ በአህባሾች ላይ ➚ እውነት አህባሽ ዲንን ለመረዳት ነው ወይስ ለማውደም የመጡት ❓ ➚ 30 ግዜ ታርዳ የተበላችወ ላም ➚ አህባሽ ከየት ነው የቀሰሙት ➚ መሃላ እና አህባሽ ➚ አንድነት እና አህባሽ ➚ ሰውየ ከሞተ በኋላ መካ ተገኝቶአል ➚ ኢስቲዋእ እና አህባሽ እና የሰለፎች አቋም ➚ አላህ ከአርሽ በላይ ነው ➚ አየቱሀል አህባሽ ➚ የአማራ አቂዳ አህባሽ ➚ አህባሽ ሴት ሱሪ ለባሽ
Repost from Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)
➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
መውሊድን በተመለከተ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነውር የተዘጋጁ ከፊል ፅሁፎችን በቀላሉ እንዚህን ሊንኮች በመጫን ማንበብ ትችላላችሁ።👇👇👇👇👇👇
1, ነብዩ ﷺ መቼ ተወለዱ?
https://t.me/IbnuMunewor/893
2, መውሊድን ማን ጀመረው? በመረጃ ለሚያምኑ ብቻ
https://t.me/IbnuMunewor/869
3, መውሊድ ለምን አላማ እንደተጀመረ ያውቃሉ?
https://t.me/IbnuMunewor/876
4, መውሊድና ነባሩ እስልምና አይተዋወቁም! {ምስክር እራሳቸው!}
https://t.me/IbnuMunewor/884
5, “በአላህ እዝነት ይደሰቱ...” - ትልቁ የመውሊድ አጋፋሪዎች ምርኩዝ
https://t.me/IbnuMunewor/2227
6, የሰኞ ፆም እና መውሊድ
https://t.me/IbnuMunewor/2214
7, ዐቂቃ ሌላ መውሊድ ሌላ!
https://t.me/IbnuMunewor/2261
8, ዓሹራን ለመውሊድ?
https://t.me/IbnuMunewor/2269
9, መውሊድ ውስጥ እነዚህ አደጋዎች አሉ!
https://t.me/IbnuMunewor/2294
10, በመውሊድ ላይ ስለሚፈፀመው ጭፈራ ዑለማዎች ምን እንዳሉ ታውቃለህ?
https://t.me/IbnuMunewor/882
11, መውሊድን የሚፈቅዱትም አይፈቅዱትም!
https://t.me/IbnuMunewor/2298
12, መውሊድ የማያከብር ሰው የሙሐመድ ﷺ ጠላት ከሆነ፣ ገና የማያከብር ሰው የዒሳ ጠላት ነው!
https://t.me/IbnuMunewor/886
13, እውን የሡወይባ ታሪክ ለመውሊድ ማስረጃ ይሆናል?
https://t.me/IbnuMunewor/2234
14, ሸውካኒ እና መውሊድ (ወሳኝ ነጥቦች የተዳሰሱበት)
https://t.me/IbnuMunewor/898
15, ሲዩጢ፣ የመውሊድ ደጋፊዎች ሌላኛው ምርኩዝ
https://t.me/IbnuMunewor/2277
16, እውን ኢብኑ ተይሚያ መውሊድን ፈቅደዋል?
https://t.me/IbnuMunewor/878
17, በሸይኹል አልባኒ እና “መውሊድ ይፈቀዳል” በሚል ሰው መካከል የተደረገ ድንቅ ቃለ-ምልልስ
https://t.me/IbnuMunewor/34
18, ከ“ወሃብዮች” በፊት የነበሩ የመውሊድ ተቃዋሚዎች
https://t.me/IbnuMunewor/1624
19, መውሊድ ተከሽኖ
https://t.me/IbnuMunewor/2309
20, ለምንድን ነው የመውሊድ ተቃውሞ ኢኽዋኖችን ምቾት የሚነሳቸው?
https://t.me/IbnuMunewor/918
21, መሷሊሐል ሙርሰላ፣ የመውሊድ አክባሪዎች የመጨረሻው ምሽግ
https://t.me/IbnuMunewor/2302
➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
በኢስላማዊ እሴቶች ላይ የሚሳለቁ ወይም አጉል ጥርጣሬን የሚዘሩ አካላትን ስራዎች መከታተል ከባድ ጥፋት ነው። እንዲህ አይነት መር ^ ዞችን መከታተል
* በራስ አደጋ መጋበዝ ነው።
* ሌሎች ሰዎችም አደጋ ላይ እንዲወድቁ በር መክፈት ነው።
* አጥፊዎች ተደራሽነት እንዲያገኙና ሞራል እንዲኖራቸው ማገዝ ነው።
ስለዚህ ስለ አላህ፣ ስለ ነብያችን ﷺ፣ ስለ ሌሎችም ነብያት፣ ስለ ቁርኣን፣ ስለ ሶሐቦች፣ ወዘተ. መጥፎ ንግግር የሚናገሩና ብዥታዎች የሚዘሩ ሰዎች ሲገጥሙን ማድረግ የሚጠበቅብን ዳግም ስራቸው እየመጣ አዛ እንዳያደርገን ቀጥታ ብሎክ ማድረግ ነው። ይሄ ብዙ ሸሮችን የምንዘጋበት ወሳኝ እርምጃ ነው።
ለብዥታዎቹ ምላሽ መስጠት የሁሉም ሰው ሃላፊነት አይደለም። አላዋቂ ሰው አጥጋቢ ምላሽ ሊሰጥ አይችልም። ስለዚህ መልስ መስጠቱን ለአዋቂዎች እንተው። ከኛ የሚጠበቀው ራሳችንን መጠበቅና ለአጥፊዎች ከሚያግዝ ተግባር መቆጠብ ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from የለተሞ መንጋን በመረጃ ማፈራረስ
የለተሞ ጀመዓዎች "የሲም ካርድ" ደሩራ እና የሚሊዮኖች ሐራም!
ዛሬ ደግሞ የለተሞ ጀመዓዎችን አስቂኝ "ሚዛን" እና ድርብ ማንነት የሚያሳይ አንድ ገራሚ ገጠመኝ ላካፍላችሁ። ታሪኩ እንዲህ ነው፡-
አንዱ አክራሪ የለተሞ ጀመዓ ባለበት ወረዳ የመጅሊስ አባል ሆኖ ያገለግላል። በዚያውም በአንዲት የገጠር መስጂድ ውስጥ የኮሚቴ አባል ነው። ለራሱ መተዳደሪያ ደግሞ ስልክ ቤት አለው፤ ሲም ካርድም ይቸረችራል።
ጉዱ የሚጀምረው እዚህ ጋር ነው፦
አንዳንድ በጎ አድራጊዎች (አህለል ኸይሮች) መጥተው "ይህችን ደሳሳ መስጂድ በዘመናዊ መልኩ እንገንባላችሁ፤ ነገር ግን ያስገነባው አካል መስጂዱ መገንባቱን የሚያሳይ የፎቶ ወይም የቪዲዮ መረጃ ይፈልጋል" አሏቸው። የእኛ "አክራሪ" ኮሚቴ ግን ምን ቢል ጥሩ ነው? "ኧረ ሱራ (ፎቶ) ሐራም ነው! በፍጹም አይቻልም!" ብሎ ሚሊዮኖች የሚፈጅባትን መስጂድ ግንባታ አገደ። 🤦♂️
የሚገርመው ግን ይህ "ሐራም ነው" ባይ ጎበዝ፣ ቀኑን ሙሉ በስልክ ቤቱ ወንድ ሴት ሳይል ፎቶ እያነሳ ሲም ካርድ ሲቸርችር ይውላል! "ምነው ሐራም አይደለም እንዴ?" ሲባል ደግሞ መልሱ ዝግጁ ናት፦ "ይህ እኮ ደሩራ (አስገዳጅ ሁኔታ) ነው!" ይላችኋል።
ለመሆኑ የለተሞ ጀመዓዎች ሚዛን እንዲህ ነው እንዴ?
- አንዲት ሲም ካርድ በ15 ብር ትርፍ ለመሸጥ ፎቶ መነሳቱ "ደሩራ" ይሆናል?
- በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ወጥቶበት የሙስሊሙ ማህበረሰብ የሚገለገልበት መስጂድ ግንባታ ግን "ሐራም" ይሆናል?
ለካስ "ደሩራ" ማለት ለራሳቸው ኪስ ሲሆን ብቻ ነው! ኪሳቸው ሲነካ ሐራሙ "ደሩራ" ይሆናል፤ የህዝብ ጥቅም ሲመጣ ግን ሐራሙ "ተቅዋ" ይለብሳል።
https://t.me/Menhaje_Selef/
ሙ^ል^ተ^ቃ^ች^ን
ለተክፊር አትመች አጉራ ለዘለለው፣
ለዚያም ለለተሚይ ዲንበርን ላለፈው፣
ለኢኽዋን እሳት ነሽ ለፖለቲከኛ፣
የሱንዮች እናት ሰብሳቢያችን የኛ፣
ለአህባሽ ለሱፍያ አቂዳው ለሞተው፣
አዕምሮው በቅጠል እጂጉን ላደፈው፣
ቀጥቅጠሽ፤በይደሽ ከልክ አስገቢነሽ፣
በርትተሽ ቀጥይ ሙልተቃ ልዩ ነሽ፣
ደግሞም ለማመስገን ወንዱንም ሴቱን፣
ላላቸው እገዛ በሙልተቃችን፤
አላህ ይመንዳችሁ በመልካም ክፍያ፤
በብዛት ያሳየን የእናንተን አምሳያ።
ኡሙ ረያን✍
https://t.me/Multeka_Selefiyin
https://t.me/Multeka_Selefiyin
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
የወሎ ህዝብ ሆይ አሁንም ሴራ እየተሸረበብህ ነው አሏህ ይጠብቅህ
ደሴና ዙሪያዋ በሴረኞች‼️
ከወራት በፊት ደሴ ዙሪያ ወረዳ 20 ንፁሀን ገበሬዎች ሚኒሻ በሚል የዳቦ ስም ሆን ተብለው #በፋኖ የተረሸኑት የማውቃቸው ሰዎች ናቸው።
.....ኑር....✍️
አሁን ላይ ደግሞ ደሴ ከተማ ቀድመን ሳይቃጠል በቅጠል ብለን ተናግረን ነበር ሰሚ ግን የለም።
የከተማ ፋኖ አመራሮች ደሴን ለፋኖ መደራደሪያነት አሳልፈው ለመስጠት ቀን ከሌት እየቋመጡ ነው። ደሴ እንደተከበበች ከወር በፊት ነው መረጃው የደረሰኝ። በደሴ የመሸገው የሞአ ተዋህዶ ቡድን የቤት ስራውን እየሰራ ነው። ደሴ ላይ ህግና ስርዓት የሚያስከብር አካል ጠፍቷል። ደሴ ላይ ደም አፋሳሽ እልቂት ተደግሶ ተዳፍኖ ተቀምጧል። ፋኖ ከተማ ሰርጎ በመግባት መናፈሻ ገብረኤል ቤተክርስቲያን ሲገቡ እንደታዩ የአይን እማኞች ተናግረዋል።
ከአንድ ወር በፊት በአሻጥር ከጀርባ እየተመሳጠሩ 20 ሚኒሻ ማስገደላቸውን ማንም አልጠየቃቸውም። ለማንኛውም ደሴዎች ጥንቃቄ እንድታደርጉ ለማሳወቅ እወዳለሁ።
ስክሪን ሻት አድርጋችሁ ያዙልኝ ብቻ።
Ethiopian Federal Police
Prosperity Party - ብልፅግና
Abiy Ahmed
Repost from N/a
⭕️ይህ መልዕክት ለሱና ቻናል ባለቤቶች ⭕️
➲ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ በአዲስ መልክ ጀምረናል
🛑በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥
➦ ከ #300 በላይ ተከታዮች
ከ #500 እና #1000 በላይ ተከታዮች
ላላቸው
⚡️ የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ
👉 @Quran_mylife1
Repost from የለተሞ መንጋን በመረጃ ማፈራረስ
በአዲስ አበባ በተለይም በስልጤ ሰፈር የፉርቃን መስጂድ አካባቢ የነበሩ የሸይኽ የሕያ አል-ሃጁሪይ ተከታዮችን ታሪክ ለሚያስታውስ ሰው፣ የዛሬው የለተሞ ጀመዓዎች ጉዞ የት እንደሚያበቃ ለመረዳት አያዳግተውም። ጽንፈኝነትና ማክረር መጨረሻው መላላትና ወደ ነበሩበት መመለስ መሆኑን እነዚህ ሁለት ጀመዓዎች ትልቅ ማሳያ ናቸው።
የሃጁሪይ ጀመዓዎች ትላንት ምን ይመስሉ ነበር?
1. ሱሪ የለበሰን ሁሉ "ጀምዕይ" ብለው ይፈርጁ ነበር።
2. ከእነሱ ጋር የማይማርንና የማያውቁትን ሰው ሁሉ በጀምዕይነት ያጥላሉ ነበር።
3. ልጆችን አካዳሚክ ትምህርት ማስተማር እንደ ትልቅ ጥፋት (ጀምዕይነት) ይታይ ነበር።
4. በመስጂድ ውስጥ የሶፍ መስመር ማስመር አይቻልም ብለው ይከራከሩ ነበር።
5. "ጀምዕይ" ለሚሉት ሰው ሰላምታ ማቅረብም ሆነ የቀረበላቸውን ሰላምታ በስርዓቱ መመለስ አይፈቅዱም ነበር።
6. ልዩ መለያቸው የየመናውያን ጥምጣም መጠምጠም እና ከጀለቢያ ስር ሸርጥ ማሰር ነበር።
7. በሄዱበት ሁሉ የስለፊያ ስም በስድብና ሰዎችን በማነወር ያጠለሹ ነበር።
8. ከአፋቸው "ጀምዕይ" እና "ሒዝብይ" የሚሉ ቃላት አይጠፉም ነበር።
9. አረማመዳቸው መንጠር ያለበት፣ ቁመናቸው ኮስታራና ድንፋታም፣ ንግግራቸው ደግሞ ስርዓተ-ቢስነት የሚታይበት ነበር።
ዛሬ ግን ምን ላይ ደረሱ?
ጊዜ ሁሉንም ነገር አስተካክሎታል። ያ ሁሉ ጩኸትና ማክረር ዛሬ የለም። አሁን ላይ ሱሪ መልበስ ችግር የለውም፤ የጀምዕይ ፍረጃው ቀንሷል፤ ልጆቻቸውን በKG እና በተለያዩ ትምህርት ቤቶች ለማስመዝገብ ሲጋፉ ይታያሉ፤ በፉርቃን መስጂድ የሶፍ መስመር አስምረዋል፤ ለሁሉም ሙስሊም ሞቅ ያለ ሰላምታ ያቀርባሉ፤ ያ የጥምጣምና የሸርጥ መለያቸውም እየጠፋ መጥቷል፤ በአጭሩ ያንን ሁሉ ማክረር ትተው ወደ መረጋጋትና ወደ መስተካከል ተመልሰዋል።
የዛሬው የለተሞ ጀመዓዎችስ?
ዛሬ በለተሞ ጀመዓዎች ዘንድ የሚታየው ድንፋታ፣ ጉራ፣ ውሸት፣ ስድብና የተብዲዕ ፍረጃ (ሰውን ከዲን ማውጣት) የትላንቱ የሃጁሪዮች ግልባጭ ነው። ከእነሱ ያልሆነን ሁሉ በ"ሙመይዕነት" መፈረጅና ማግለል የጊዜ ጉዳይ እንጂ እንደ ቀደሞቹ ይበርድላቸዋል።
ታላቁ ነቢያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፡-
لن يشاد الدين أحد إلا غلبه
"ማንም ዲኑን አያከርም (አያጠብቅም)፤ ዲኑ ቢያሸንፈው እንጂ።"
ይህ የነቢዩ ﷺ ንግግር ትልቅ ትምህርት አለው። ዲን በባህሪው መካከለኛነትን እንጂ ማክረርን አይቀበልም። በትላንቱ የሃጁሪይ ጀመዓዎች ላይ የታየው ለውጥ ዛሬ በሚያክሩት የለተሞ ጀመዓዎች ላይ መከሰቱ የማይቀር ነው። ዋናው ቁምነገር ግን ከታሪክ መማርና ከመጀመሪያውኑ በመካከለኛው መንገድ (ወሰጥያህ) ላይ መጓዝ ነው።
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን።
https://t.me/Menhaje_Selef/
በጉጉት ሲጠበቅ የነበር ሳምታዊ ፕሮግራማችን ዛሬም እንደቀጠለ ነው።
በዛሬው ፕሮግራማችን በሰፌው የሚዳሰሰው ጉዳይ መንሀጅን በተመለከተ ይሆናል
https://t.me/Multeka_Selefiyin
Repost from የለተሞ መንጋን በመረጃ ማፈራረስ
የለተሞ ጀመዓዎች ሰለፊዮች ጋር ሲመጡ አይናቸው ይቀላል እንጂ ለራሳቸው ጥቅም ሲሆን ፦
1/ ማንነቱ ደብቆ ሙብተዲዕ በሚለው ሠው ደሞዝ እየተከፈለው በየገጠሩ በኡስታዝነት ገብቶ ያገለግላል። ወይም መርከዝ ከፍቶ ቡድኑ ያስለጥናል።
2/ ለራሱ በርካታ ወረዳዎች ላይ መጅሊስ ውስጥ ገብቶ ያገለግላል። ሌላው ከገባ ....... ።
3/ ለራሱ ባንክ ተቀጥሮ ይሰራል ለሌላው ከሆነ ግን .....
4/ በህግ ሙያ ተመርቆ ፍርድ ቤት ላይ በጠበቃነት ወይም አቃቢ ህግ ሆኖ ያገለግላል ለሌላው ከሆነ ግን ......
5/ ከነሱ ውስጥ ለብልፅግና ምርጫ ቅስቀሳ ሁላ ሲያደርግ የነበር አለ ሌላው ቢሆን ግን ......
ለማንኛውም እውነትም " የሚጮሁትን የማይኖሩ ጉዶች " ናቸው ።
Repost from የለተሞ መንጋን በመረጃ ማፈራረስ
የለተሞ ጀመዓ ጊዜያዊ ግርግርና እልህ ብዙም አይድነቃችሁ ! እስከሚበርድላቸው ነው።
ድንበር አላፊነት በባህሪው ትጋት አለው ። እንኳን እነሱ አዲስ አበባ ያሉት የሸይህ የህያ አል-ሃጁሪይ ተማሪዎችም ዛሬ ከ 20 አመት በኋላ በርዶላቸዋል ።
Repost from የለተሞ መንጋን በመረጃ ማፈራረስ
▣ በሸይኽ ሙሀመድ አል'ኢማም ዙሪያ ለሚነሱ ዋና ዋና ብዥታዎች መልስ የተሰጠበት
https://t.me/Menhaje_Selef/35
https://t.me/Menhaje_Selef/
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የሆነ አካል ላይ የምንሰጠው እርምት የባሱ አካላት የሚያተርፉበት እንዳይሆን መጠንቀቅ ያስፈልጋል።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from قناةُ مجالس العقيدة.
أربعون فائدة لمن يُصلّي على النبيّ -صلى الله عليه وسلم-.
قال ابن القيّم رحمه الله :-
أربعون فائدة للصلاة على النبي ﷺ :
(1) امتثال أمر الله.
(2) موافقة الله سبحانه وتعالى في الصلاة على النبي ﷺ وإن اختلفت الصلاتان.
(3) موافقة الملائكة فيها.
(4) الحصول على عشر صلوات من الله تعالى على المصلي مرة واحدة.
(5) يرفع العبد بها عشر درجات.
(6) يكتب له بها عشر حسنات.
(7) يمحى له بها عشر سيئات.
(8) أنها سبب في إجابة الدعاء.
(9) سبب حصول شفاعة المصطفى ﷺ .
(10)سبب لغفران الذنوب.
(11) سبب لكفاية الله سبحانه وتعالى العبد ما أهمّه.
(12) قُرب العبد من النبي ﷺ يوم القيامة.
(13) قيام الصلاة مقام الصدقة لذي العسرة.
(14) سبب لقضاء الحوائج.
(15) سبب لصلاة الله وملائكته عليه.
(16) سبب زكاة المصلي وطهارة له.
(17) سبب تبشير العبد بالجنة قبل موته.
(18) سبب النجاة من أهوال يوم القيامة.
(19) أنها سبب لتذكير العبد مانسيه
(20) سبب رد سلام النبي ﷺ على المصلي والمسلم عليه.
(21) سبب طيب المجلس فلا يعود حسرة على أهله يوم القيامة.
(22) سبب نفي الفقر.
(23) سبب نفي البخل عن العبد.
(24) سبب نجاته من الدعاء عليه برغم الأنف.
(25)سبب طريق الجنة،لأنها ترمي بصاحبها على طريق الجنة،وتخطئ بتاركها عن طريقها.
(26) النجاة من نتن المجلس الذي لا يذكر فيه الله ورسوله ﷺ
(27) سبب تمام الكلام في الخطب وغيرها.
(28) سبب وفور (كثرة)نور العبد على الصراط.
(29) سبب خروج العبد من الجفاء.
(30) سبب لإبقاء الله سبحانه وتعالى الثناء الحسن للمصلي عليه بين أهل السماء والأرض.
(31) سبب البركة على المصلي وعمله وعمره .
(32) سبب نيل رحمة الله تعالى.
(33) سبب دوام محبة المصلي للرسول ﷺ
(34) سبب دوام محبة الرسول ﷺ للمصلي عليه .
(35) سبب هداية العبد وحياة قلبه.
(36) سبب عرض اسم المصلي على النبي ﷺ
(37) سبب تثبيت القدم على الصراط.
(38) سبب أداء بعض حق المصطفى ﷺ
(39) أنها متضمنة لذكر الله وشكره تعالى.
(40) أنها دعاء لأنها سؤال الله عز وجل أن يثني على خليله وحبيبه ﷺ أو سؤال العبد لحوائجه ومهماته.
📚| كتاب جلاء الأفهام في فضل الصلاة والسلام على خير الأنام ﷺ .
✍ ጀግናዬ
መሰበርህን ለማንም አታሳውቅ። ምክንያቱም ስብራትህ ላይ ስብራት የሚጨምር እንጂ የሚጠግን አይመጣምና። ነገር ግን ለአላህ ንገረው። እሱ ይጠግንሀል። ምንም ያልተሰበርክ እስኪመስልህ ድረስ።አልሐምዱሊላህ አላኒዕመቲል ኢስላም።
https://t.me/Abulabas1444
https://t.me/Abulabas1444
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
من الحبشة إلى الحرمين.. رحلة عالمٍ صان العقيدة وقهر البدعة:
الشيخ محمد أمان الجامي رحمه الله
🔹 من غربة الطلب إلى صرح العلم
جاء الشيخ رحمه الله من أرض الحبشة مهاجراً ومبتغياً للعلم الشريف، يحمل في قلبه حرصاً وصبر على شظف العيش وغربة الطريق، حتى استقر في بلاد الحرمين الشريفين. نزل بين يدي كبار العلماء ونهل من علومهم، حتى غدا قامة علمية سامقة، وأستاذاً للجيل في الجامعة الإسلامية ومدرّساً في المسجد النبوي الشريف.
🔹 صنديدٌ في وجه البدع والأهواء
لم يكن الشيخ مجرد ناقلٍ للمسائل، بل كان حارساً أميناً على التوحيد، وقف بالمرصاد للمعتقدات الباطلة والمناهج المنحرفة، وحارب البدع والأهواء التي حاول بعضهم إدخالها على شباب الأمة. فكشف الشبهات بوضوح الدليل وسطوع الحجة.
🔹 مسمى "الجامية"..
حيلة العاجز أمام قوة الحجة
ومن شدة حنق أهل الأهواء وعدائهم له -بعد أن ضاقت بهم الحيل في ردّ أدلته العلمية- لم يجدوا إلا التنابز بالألقاب، فأطلقوا على كل من يتكئ على السنة ويدعو إلى لزوم الجماعة مسمى "الفرقة الجامية"!
وما كان هذا اللقب في حقيقته إلا شهادةً رغماً عنهم؛ شهادة بأن هذا العالم المخلص أقَضّ مضاجع باطلهم، وكسر شوكة أهوائهم، فما وجدوا مهرباً إلا نبز من يتبعه باسمه، وما يضير العبد الصالح أن يُنسب إليه الوقوف في وجه البدعة!
رحم الله الشيخ أبا عبد المجيد محمد أمان الجامعي، وجزاه عن الإسلام والسنة خير الجزاء، ورفع درجاته في عليين مع النبيين والصديقين والشهداء والصالحين.
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
Repost from د.عبدالعزيز بن ريس الريس
.
▶️ [ الجربوع القطبي! ]
🎙 د. عبدالعزيز بن ريس الريس
[https://youtu.be/nSqTKwm2ugM]
.
● قال العلامة #ابن_عثيمين رحمه الله :
لا تيأس .. لا تقل: دعوت، ولم أجد إيمانًا، ولم أجد خشوعًا، ولم أجد يقينًا، لا تيأس، كرِّر سؤال الله، "إن الله يُحبُّ المُلحين في الدُّعاء"
ربما يكون الله -عزَّ وجلَّ- قد منعك أول مرة لمصلحتك حتى يعلم -عزَّ وجلَّ- صدقك في الطلب؛ لأن الصادق في الطلب يلح،
وإذا تأخر ألح، وإذا علم الله منك صدق النية فهو والله أكرم منك،
كثير من الناس يتصلون بنا:
ما وجدت الإيمان، ما باشر الإيمان قلبي، ما وجدت طعمه، الجأ إلى الله، وأكثر من الذكر، أكثر من الصلاة، أكثر من قراءة القرآن، أكثر من فعل الخير والإحسان لإخوانك.
● [ شرح الكافية الشافية ٤/٤٦٢ ]
