ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸

ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸

Открыть в Telegram

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
1 757
Подписчики
+524 часа
+337 дней
+16230 дней
Архив постов
Aselam aleykum werahmrtulah weberekathu 🫠

sticker.webp0.23 KB

رَبِّ لَا تَذَرْنِي فَرْدًا وَأَنتَ خَيْرُ الْوَارِثِين      «ጌታዬ ሆይ! ብቻዬን አትተወኝ፡፡ አንተም ከወራሾች ሁሉ በላጭ ነህ ሲል» ይህ ዱአ የየትኛው ነብይ ነበር ያለው ? A,ሙሳ አለይሂ ሰላም B,ኢሳ አለይሂ ሰላም C,ዩኑስ አለይሂ ሰላም D,ዘከሪያ አለይሂ ሰላም

Repost from N/a
✴️ ያለጥርጥር በኦንላይን የአንድ ወር የሚቆይ የተጅዊድ ኮርስ በብቁ ኡስታዞች መውሰድ የብዙዎች ፍላጎት ነው 💯 👇ታድያ ሳይሞላ ፈጥናችሁ ተቀላቀሉ 👇
✴️ ያለጥርጥር በኦንላይን የአንድ ወር የሚቆይ የተጅዊድ ኮርስ በብቁ ኡስታዞች መውሰድ የብዙዎች ፍላጎት ነው 💯 👇ታድያ ሳይሞላ ፈጥናችሁ ተቀላቀሉ 👇

አላህ ከዱዐችን ጋር ያገናኘን 🫠

React ለማድረግ እጃችሁን የያዛችሁ ሰዎች Allah ያንሳላቹ 😭 እንዴ አይቆጥርም እኮ ሁሌ ልመና😭

sticker.webp0.28 KB

Reacttttttt🤦🏽‍♀

💬የሆነ ሰው መጥቶ ከፊታችሁ ቢቆምና "የሆነ ነገር ምከሩኝ... በቃ ለህይወቴ የሚሆን አንድ ወሳኝ ምክር ንገሩኝ" ቢላችሁ... ለዛ ሰው የምትለግሱት የእውነት ከልባችሁ የሚፈልቅ ትልቁ ምክራችሁ ምንድነው?

ያረብ 🤲🏼 እኔ ከአንተ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ እንደሌለ እመሰክራለው ። ያ ኢላሂ ሙሳ አለይሂ ሰላምን ከነዛ ከመጥፎ አንተን ካመፁ ሰዎች ነጃ ያልክበት ፣ ተደረሰብን ብሎ ለፈሩት የሙሳ ህዝቦች መውጫችን ምን ይሁን ብሎ ሲጨነቅ ለነበረው ለሙሳ ነስርህን የሰጠህበት ቀን ላይ ያረብ የሁላችንም ጭንቀት አንሳልን ፣ነስራችንን አቅርብልን ፣አይሆንም ያልነው በር ሁሉ ክፈትልን 🥹 የልባችሁን መሻት Allah ይሙላላችሁ፤ ከምትፈልጉት በላይ ሚያስፈልጋችሁን ይስጣችሁ፤ በሁሉም መንገድ የሪዝቅ በሮቻችሁን ይክፈትላችሁ፤ ትዳርንም ላሰበ ሷሊህ የሆነውን ዘውጅ ይወፍቀን ፣ አኗኗራችንን በኢባዳ አሟሟታችንን በሸሀዳ ያርግልን ያ ረሂም 🤍ፆማችንን ተቀብለህ ያለፈውን አመት ወንጀላችን አንተው ምረህ ከእሳት ነጃ ከሚባሉት አድርገን 🥹 🤲اللهم امين

❓.. ❶ ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉

ይህን ቀን እዚያው ባህሩ ደጅ እንደሆንን አድርገን እስኪ እናስበው...? فَلَمَّا تَرَآءَ الۡجَمۡعٰنِ قَالَ اَصۡحٰبُ مُوۡسٰۤی اِنَّا لَمُدۡرَکُوۡنَ ﴿ۚ۶۱﴾ ሁለቱ ጭፍሮችም በተያዩ ጊዜ የሙሳ ጓዶች «እኛ(የፈርዖን ሰዎች) የሚደርሱብን ነን» አሉ፡፡ 26:61 كَلَّآۖ إِنَّ مَعِيَ رَبِّي سَيَهۡدِينِ 26:62 «ተዉዉ! ጌታዬ ከእኔ ጋር ነው፡፡ በእርግጥ ይመራኛል»

➫➫
➫➫⚡️ የእስላማዊ ትላልቅ ቻናል  መግዛት የምትፈልጉ አሁኑኑ አናግሩኝ በርካሽ ዋጋ እንዳያመልጣቺሁ እጃችን ላይ 3 ቻናል አለ 💵 ➪ 5k subscribers  ➪ 7k subscribers  ➪ 17k subscribers 
🫰መግዛት የሚፈልግ ብቻ ያናግረን 📥
    🏷   DM @Abu_Nueym 🏷  DM @Abu_Nueym

ሼር እያረጋችሁ የአጅሩ ተካፋይ ሁኑ በዱኣችሁም አትርሱኝ😊

ላለፉት 360 ቀናቶች ስንሰራው የነበረው ወንጀል እንዲማርልን ነገ (ዐሹራእ'ን) እንፁም! ወሩ ሙሀረም ቀኑ ሀሙስ ...... ነገ የአጅር መሰብሰቢያ ቀን ነው እንዳያልፈን🙌

✍️«ዳመና» የውሐን ክብደት መሸከም ሲያቅተው         ዝናብ ይጥላል። «ልብም» የውስጡን ህመም መሸከም ሲያቅተው አይን እንባ ያፈሳል። ▪️ስሜትህ ሲጎዳ፣ ልብህ ሲሰበርና ሲጨንቅህ እጅህን ወደላይ ከፍ አድርግና ጌታህን ለምነው!                          እርሱ የለመኑትን አያሳፍርም!!

Repost from N/a
ብዙ ሙስሊም ወንድም እና እህቶች የሚገኙባቸውን ቻናል ልጠቁማችሁ ስለ ቻናሎቹ ከጠየቃችሁኝ 💥 JOIN ሚለውን ተጠቀሙ ቻነሎችን ሳይዘበራረቁ ታገኛላቹ

ሷሊህ ሴት ማለት... ወንጀልን የማትሰራ ማለት አይደለችም... ነገር ግን እሷ ማለት በገሰጿት ጊዜ የተገሰፀች ፣ በመከሯት ጊዜም ምክርን የተቀበለች ፣ ከጥፋቷም የተመለሰች ፣ ጌታዋንም መሀርታ የምትጠይቅ ፣ቁጥብ፣ ሀያዕ ያላት፣ ቤተሰቦቿን ምትከብር ፣ ለባሏ ታዛዥ ፣ ለልጆቿም ምርጥ እናት ናት🥹🤍 Allah እኛንም ሷሊህ እና ሙዕሚኖች ብሎ ከጠራቸው ባሮቹ ያድርገን አሚን 😊

ሷሊህ ሴት ማለት... ወንጀልን የማትሰራ ማለት አይደለችም... ነገር ግን እሷ ማለት በገሰጿት ጊዜ የተገሰፀች ፣ በመከሯት ጊዜም ምክርን የተቀበለች ፣ ከጥፋቷም የተመለሰች ፣ ጌታዋንም መሀርታ የምትጠይቅ ፣ቁጥብ፣ ሀያዕ ያላት፣ ቤተሰቦቿን ምትከብር ፣ ለባሏ ታዛዥ ፣ ለልጆቿም ምርጥ እናት ናት🥹🤍 Allah እኛንም ሷሊህ እና ሙዕሚኖች ብሎ ከጠራቸው ባሮቹ ያድርገን አሚን 😊