ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸

ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
1 733
المشتركون
-324 ساعات
+357 أيام
+16830 أيام
أرشيف المشاركات
ይህን ቀን እዚያው ባህሩ ደጅ እንደሆንን አድርገን እስኪ እናስበው...? فَلَمَّا تَرَآءَ الۡجَمۡعٰنِ قَالَ اَصۡحٰبُ مُوۡسٰۤی اِنَّا لَمُدۡرَکُوۡنَ ﴿ۚ۶۱﴾ ሁለቱ ጭፍሮችም በተያዩ ጊዜ የሙሳ ጓዶች «እኛ(የፈርዖን ሰዎች) የሚደርሱብን ነን» አሉ፡፡ 26:61 كَلَّآۖ إِنَّ مَعِيَ رَبِّي سَيَهۡدِينِ 26:62 «ተዉዉ! ጌታዬ ከእኔ ጋር ነው፡፡ በእርግጥ ይመራኛል»

➫➫
➫➫⚡️ የእስላማዊ ትላልቅ ቻናል  መግዛት የምትፈልጉ አሁኑኑ አናግሩኝ በርካሽ ዋጋ እንዳያመልጣቺሁ እጃችን ላይ 3 ቻናል አለ 💵 ➪ 5k subscribers  ➪ 7k subscribers  ➪ 17k subscribers 
🫰መግዛት የሚፈልግ ብቻ ያናግረን 📥
    🏷   DM @Abu_Nueym 🏷  DM @Abu_Nueym

ሼር እያረጋችሁ የአጅሩ ተካፋይ ሁኑ በዱኣችሁም አትርሱኝ😊

ላለፉት 360 ቀናቶች ስንሰራው የነበረው ወንጀል እንዲማርልን ነገ (ዐሹራእ'ን) እንፁም! ወሩ ሙሀረም ቀኑ ሀሙስ ...... ነገ የአጅር መሰብሰቢያ ቀን ነው እንዳያልፈን🙌

✍️«ዳመና» የውሐን ክብደት መሸከም ሲያቅተው         ዝናብ ይጥላል። «ልብም» የውስጡን ህመም መሸከም ሲያቅተው አይን እንባ ያፈሳል። ▪️ስሜትህ ሲጎዳ፣ ልብህ ሲሰበርና ሲጨንቅህ እጅህን ወደላይ ከፍ አድርግና ጌታህን ለምነው!                          እርሱ የለመኑትን አያሳፍርም!!

Repost from N/a
ብዙ ሙስሊም ወንድም እና እህቶች የሚገኙባቸውን ቻናል ልጠቁማችሁ ስለ ቻናሎቹ ከጠየቃችሁኝ 💥 JOIN ሚለውን ተጠቀሙ ቻነሎችን ሳይዘበራረቁ ታገኛላቹ

ሷሊህ ሴት ማለት... ወንጀልን የማትሰራ ማለት አይደለችም... ነገር ግን እሷ ማለት በገሰጿት ጊዜ የተገሰፀች ፣ በመከሯት ጊዜም ምክርን የተቀበለች ፣ ከጥፋቷም የተመለሰች ፣ ጌታዋንም መሀርታ የምትጠይቅ ፣ቁጥብ፣ ሀያዕ ያላት፣ ቤተሰቦቿን ምትከብር ፣ ለባሏ ታዛዥ ፣ ለልጆቿም ምርጥ እናት ናት🥹🤍 Allah እኛንም ሷሊህ እና ሙዕሚኖች ብሎ ከጠራቸው ባሮቹ ያድርገን አሚን 😊

ሷሊህ ሴት ማለት... ወንጀልን የማትሰራ ማለት አይደለችም... ነገር ግን እሷ ማለት በገሰጿት ጊዜ የተገሰፀች ፣ በመከሯት ጊዜም ምክርን የተቀበለች ፣ ከጥፋቷም የተመለሰች ፣ ጌታዋንም መሀርታ የምትጠይቅ ፣ቁጥብ፣ ሀያዕ ያላት፣ ቤተሰቦቿን ምትከብር ፣ ለባሏ ታዛዥ ፣ ለልጆቿም ምርጥ እናት ናት🥹🤍 Allah እኛንም ሷሊህ እና ሙዕሚኖች ብሎ ከጠራቸው ባሮቹ ያድርገን አሚን 😊

Semonun gn share, reaction welahi mnm yelem mnastekaklew neger kale merhaba tenageru kalhone gn mn honachu new 😭

Eski be setoch ? Set konjo lemebal mn yasfelgatal

وَلَا يُنَبِّئُكَ مِثۡلُ خَبِيرٖ "እንደ ውስጠ ዐዋቂው ማንም አይነግርህም፡፡" 35:14 እንዴት የሚያምር አንቀፅ መሰላችሁ... እስኪ እናስተንትነው...? ሙሀረም ዘጠኝ ነገ ማለትም ረቡዕ ፣ አሹራ ሀሙስ ሲሆን ጁምዐ ደግሞ አስራ አንደኛው ቀን ሆኖ ይውላል ሌሎችንም በማስታወስ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን።🤍

5ቱን ፈርድ ሰላት የሚሰግድ ሀፊዝ ጥሩ ልብ ያለው ትዕግስተኛ ዲኑ ላይ ጠንካራ ቤተሰቦቹን አክባሪ ለልጆቹ ጥንቁቅ ሚስቱን የሚያከብር እንግዲህ ሁላችንንም Allah ሷሊህ ፣ ሀፊዝ ያርገን አላሁመ አሚን💐😊

ፂም እና መልክ ያላቹ ሰዎች ግን 😂 ደህና ዋላቹ😭

Commentun zegchew😭 ahun kft new eski hasab stu

ወንድ ልጅ ቆንጆ ለመባል ምን ያስፈልገዋል?

Repost from N/a
🪞ልብ የሚነኩ ዲናዊ ምክሮች🥹 ተወዳጅ ቻናል ተጋበዙልኝ🎉 🎈ሙስሊም አይዋሽም ተቀላቀሉ🎈

Repost from N/a
✴️ «የዐሹራ ፆም» 🔵የዘንድሮ ዐሹራእ የሚፆሙት ቀናት ✨ሙሀረም  9 = እሮብ ✨ሙሀረም  10 = ሀሙስ ✨ሙሀረም   11 = ጁምዓ ነው፡፡ ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• © 𝐖𝐚𝐯𝐞⚡️@Ihsan_Wave

Repost from N/a
ብዙ ሙስሊም ወንድም እና እህቶች የሚገኙባቸውን ቻናል ልጠቁማችሁ ስለ ቻናሎቹ ከጠየቃችሁኝ 💥 JOIN ሚለውን ተጠቀሙ ቻነሎችን ሳይዘበራረቁ ታገኛላቹ

¶📖 አል-ነጃሺ ኦንላይን የቁርአን ንባብ  እና ኢስላማዊ ተርቢያ ማዕከል
ባሉበት ሆነው  በተመቾት ሰኣት እና በመረጡት ቋንቋ ቁርኣንን እኛ ጋር ይማሩ ➫ቃኢደቱ ኑራኒያ ለጀማሪዎች ➫ ነዘር ከመሰረታዊ ተጅዊድ ጋር ➫የተሟላ የተጅዊድ ትምህርት ➫የቁርዐን ሂፍዝ  ከሙራጀዐ ጋር።