ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸
رفتن به کانال در Telegram
نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
1 733
مشترکین
-324 ساعت
+357 روز
+16830 روز
آرشیو پست ها
1 740
ይህን ቀን እዚያው ባህሩ ደጅ እንደሆንን አድርገን እስኪ እናስበው...?
فَلَمَّا تَرَآءَ الۡجَمۡعٰنِ قَالَ اَصۡحٰبُ مُوۡسٰۤی اِنَّا لَمُدۡرَکُوۡنَ ﴿ۚ۶۱﴾
ሁለቱ ጭፍሮችም በተያዩ ጊዜ የሙሳ ጓዶች «እኛ(የፈርዖን ሰዎች) የሚደርሱብን ነን» አሉ፡፡
26:61
كَلَّآۖ إِنَّ مَعِيَ رَبِّي سَيَهۡدِينِ
26:62
«ተዉዉ! ጌታዬ ከእኔ ጋር ነው፡፡ በእርግጥ ይመራኛል»
1 740
Repost from ༄𝐙𝐢𝐲𝐚𝐝 ᵖʳᵒᵐᵒᵗᵉᵈ ༄
➫➫➫➫⚡️ የእስላማዊ ትላልቅ ቻናል መግዛት የምትፈልጉ አሁኑኑ አናግሩኝ በርካሽ ዋጋ እንዳያመልጣቺሁ እጃችን ላይ 3 ቻናል አለ 💵 ➪ 5k subscribers ➪ 7k subscribers ➪ 17k subscribers
🫰መግዛት የሚፈልግ ብቻ ያናግረን 📥🏷 DM @Abu_Nueym 🏷 DM @Abu_Nueym
1 740
ላለፉት 360 ቀናቶች ስንሰራው የነበረው ወንጀል እንዲማርልን ነገ (ዐሹራእ'ን) እንፁም! ወሩ ሙሀረም ቀኑ ሀሙስ ...... ነገ የአጅር መሰብሰቢያ ቀን ነው እንዳያልፈን🙌
1 740
✍️«ዳመና» የውሐን ክብደት መሸከም ሲያቅተው
ዝናብ ይጥላል። «ልብም» የውስጡን ህመም
መሸከም ሲያቅተው አይን እንባ ያፈሳል።
▪️ስሜትህ ሲጎዳ፣ ልብህ ሲሰበርና ሲጨንቅህ
እጅህን ወደላይ ከፍ አድርግና ጌታህን ለምነው!
እርሱ የለመኑትን አያሳፍርም!!
1 740
Repost from N/a
ብዙ ሙስሊም ወንድም እና እህቶች
የሚገኙባቸውን ቻናል ልጠቁማችሁ
ስለ ቻናሎቹ ከጠየቃችሁኝ
💥 JOIN ሚለውን ተጠቀሙ
ቻነሎችን ሳይዘበራረቁ ታገኛላቹ
1 740
ሷሊህ ሴት ማለት... ወንጀልን የማትሰራ ማለት አይደለችም... ነገር ግን እሷ ማለት በገሰጿት ጊዜ የተገሰፀች ፣ በመከሯት ጊዜም ምክርን የተቀበለች ፣ ከጥፋቷም የተመለሰች ፣ ጌታዋንም መሀርታ የምትጠይቅ ፣ቁጥብ፣ ሀያዕ ያላት፣ ቤተሰቦቿን ምትከብር ፣ ለባሏ ታዛዥ ፣ ለልጆቿም ምርጥ እናት ናት🥹🤍
Allah እኛንም ሷሊህ እና ሙዕሚኖች ብሎ ከጠራቸው ባሮቹ ያድርገን አሚን 😊
1 740
ሷሊህ ሴት ማለት... ወንጀልን የማትሰራ ማለት አይደለችም... ነገር ግን እሷ ማለት በገሰጿት ጊዜ የተገሰፀች ፣ በመከሯት ጊዜም ምክርን የተቀበለች ፣ ከጥፋቷም የተመለሰች ፣ ጌታዋንም መሀርታ የምትጠይቅ ፣ቁጥብ፣ ሀያዕ ያላት፣ ቤተሰቦቿን ምትከብር ፣ ለባሏ ታዛዥ ፣ ለልጆቿም ምርጥ እናት ናት🥹🤍
Allah እኛንም ሷሊህ እና ሙዕሚኖች ብሎ ከጠራቸው ባሮቹ ያድርገን አሚን 😊
1 740
Semonun gn share, reaction welahi mnm yelem mnastekaklew neger kale merhaba tenageru kalhone gn mn honachu new 😭
1 740
وَلَا يُنَبِّئُكَ مِثۡلُ خَبِيرٖ
"እንደ ውስጠ ዐዋቂው ማንም አይነግርህም፡፡"
35:14
እንዴት የሚያምር አንቀፅ መሰላችሁ...
እስኪ እናስተንትነው...?
ሙሀረም ዘጠኝ ነገ ማለትም ረቡዕ ፣ አሹራ ሀሙስ ሲሆን ጁምዐ ደግሞ አስራ አንደኛው ቀን ሆኖ ይውላል ሌሎችንም በማስታወስ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን።🤍
1 740
5ቱን ፈርድ ሰላት የሚሰግድ
ሀፊዝ
ጥሩ ልብ ያለው
ትዕግስተኛ
ዲኑ ላይ ጠንካራ
ቤተሰቦቹን አክባሪ
ለልጆቹ ጥንቁቅ
ሚስቱን የሚያከብር
እንግዲህ ሁላችንንም Allah ሷሊህ ፣ ሀፊዝ ያርገን አላሁመ አሚን💐😊
1 740
Repost from N/a
✴️ «የዐሹራ ፆም»
🔵የዘንድሮ ዐሹራእ የሚፆሙት ቀናት
✨ሙሀረም 9 = እሮብ
✨ሙሀረም 10 = ሀሙስ
✨ሙሀረም 11 = ጁምዓ ነው፡፡
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
© 𝐖𝐚𝐯𝐞⚡️@Ihsan_Wave
1 740
Repost from N/a
ብዙ ሙስሊም ወንድም እና እህቶች
የሚገኙባቸውን ቻናል ልጠቁማችሁ
ስለ ቻናሎቹ ከጠየቃችሁኝ
💥 JOIN ሚለውን ተጠቀሙ
ቻነሎችን ሳይዘበራረቁ ታገኛላቹ
1 740
Repost from 𝙖𝙡-𝙝𝙞𝙙𝙖𝙮𝙖𝙝 𝙢𝙚𝙙𝙞𝙖
¶📖 አል-ነጃሺ ኦንላይን የቁርአን ንባብ እና ኢስላማዊ ተርቢያ ማዕከልባሉበት ሆነው በተመቾት ሰኣት እና በመረጡት ቋንቋ ቁርኣንን እኛ ጋር ይማሩ ➫ቃኢደቱ ኑራኒያ ለጀማሪዎች ➫ ነዘር ከመሰረታዊ ተጅዊድ ጋር ➫የተሟላ የተጅዊድ ትምህርት ➫የቁርዐን ሂፍዝ ከሙራጀዐ ጋር።
