የአኺራ ተጓዦች☁️
Открыть в Telegram
ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
982
Подписчики
Нет данных24 часа
+527 дней
+18330 дней
Архив постов
984
"የጥንቃቄ ምክር ለሚስቶች..."
የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
❝ማንኛዋም ሴት በዚህች ምድር (ዱንያ) ላይ ባሏን የምታስቸግር (አዛ የምታደርግ) የለችም፤ ከሁረል ዐይን የሆነችው ሚስቱ እንዲህ ብትል እንጂ፦
"አዛ አታድርጊው! አላህ ይርገምሽና! እርሱ ባንቺ ዘንድ ለጥቂት ጊዜ የመጣ እንግዳ ብቻ ነው፤በቅርቡ ካንቺ ተለይቶ ወደ እኛ ሊመጣ ተቃርቧልና።"❞
📚[ሐዲሱ ከታላቁ ሶሃባ ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል (ረዲየላሁ ዐንሁ) የተዘገበ ሲሆን—ሸይኽ አል-አልባኒ "ሶሒሕ አል-ጃሚዕ" ውስጥ ሶሒሕ ብለውታል]@nesihetulinisa
984
እህቴ በኒቃብሽ ዝቅ ሊያደርግሽ (ሊሰድብሽ) ለሚሞክር ሰው ምትሰጪው መልስ እነሆ👇
👉" ኒቃቤን ስትመለከት ጨርቅ ብቻ አትይ ከኋላው ያለውን እምነትና ኒያ ተመልከት"
👉"የኒቃቤን ስም በማንሳት የእኔን እምነት አትቀንስም የራስህን ባህሪ ብቻ ታሳያለህ "።
👉"የሰው ክብር በልብሱ አይለካም በስነ ምግባሩና በልቡ ይታወቃል "።
👉"እኔ ኒቃቤን እጠብቃለሁ አንተም አንደበትህን ጠብቅ"።
👉 "የእኔ ልብስ ምርጫዬ ነው ያንተ አደብ ደግሞ ፈተናህ ነው"።
🫴ስለዚህ በትዕግስት የተሸነፈ ስድብ ደግሞ 2ተኛ እድል አያገኝም እና አብሽሪ እህቴ 🤌
✍ከታናሽሽ
@nesihetulinisa
984
ዝሙት ለምን ጨመረ ☞ሴቶች ስለተራቆቱ
ለምን ተራቆቱ ☞ ወንዶች ደዩስ ሆነው
ለምን ደዩስ ሆኑ ☞ ከዲን ርቀው
ለምን ከዲን ራቁ ☞እናታቸው በተርቢያ ስላላሰደገቻቸው
984
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
በዚህ ቻናል ላይ ያላቹን ሀሳብ ግለፁልን። የሚስተካከል ነገር የሚጨመር ነገር ካለም ንገሩን።
984
صباح الخير
🌸እህቴ አዲስ ቀን አላህ የሰጠን አዲስ እድል ነው።ትላንት ያለፈውን በተውባ እንዝጋ ዛሬን በሰላት፣በዚክር በተውባ በመልካም ስራ እንጀምር።🌸
✍ከታናሽሽ
@nesihetulinisa
984
🌸እህቴ🌸👇
ኒቃብሽ ሰዎች እንዲያዩሽ ወይም እንዲያመሰግኑሽ የሚደረግ ነገር አይደለም።አላህ ዘንድ ያለውን ምንዳ በመፈለግ የምናደርገው ኢባዳ ነው!
🌸ከኒቃብሽ ጋር ትህትናን አስውቢ🌸
🌺በቃልሽ ገርነትን አሳዪ🌺
🌹በተግባርሽ እስልምናን አስውቢ🌹
🌷ችግር ቢመጣ በሶብር ፅኚ🌷
✍መሸፈን ያለበት ፊት ብቻ ሳይሆን ልባችንም በተቅዋ መሸፈን አለበት።
✍ከታናሽሽ
@nesihetulinisa
984
اللهم صل وسلم علی نبینا مُحَمَّد ﷺ
اللهم صل وسلم علی نبینا مُحَمَّد ﷺ
اللهم صل وسلم علی نبینا مُحَمَّد ﷺ
@nesihetulnisa
