የአኺራ ተጓዦች☁️
Открыть в Telegram
ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
982
Подписчики
Нет данных24 часа
+527 дней
+18330 дней
Архив постов
984
اللهم صل وسلم علی نبینا مُحَمَّد ﷺ
اللهم صل وسلم علی نبینا مُحَمَّد ﷺ
اللهم صل وسلم علی نبینا مُحَمَّد ﷺ
@nesihetulnisa
984
جمال النقاب لا تعرفه إلا من ذاقت حلاوة الستر
ولا يعرف قيمة النقاب إلا إثنان
رجل يغار
و إمرأة ذات وقار
منقول
join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
984
🔴 | ግቡ ሳምንታዊው የሴቶች ወሳኝ ደርስ
📚 ኪታብ፦ ነሲሐቲ-ሊ'ኒሳእ
📝 አዘጋጅ፦ ኡሙ ዐብዲ'ላህ አልዋ-ዲዒ'የህ
🎙አቅሪ፦ ሸይኽ አቡዘር ሐሰን ኮምቦልቻ
📖 ኪታቡን 𝐏𝐃𝐅 ለማግኘት፦👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/14739
🔴 | Live፦ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha?livestream=2cdd2cd67aa320f62c
984
ቁርአን
🌸መመሪያሽ ነው_ለህይወትሽ ትክክለኛ መንገድን ያሳይሻል
🌸እምነትሽን ያጠናክራል_አንቺን ወደ አላህ ያቃርብሻል
🌸ልብሽን ያረጋጋል_ስታነቢው ሰላምና መረጋጋትን ይሰጥሻል
🌸መልካም ስነምግባርን ያስተምርሻል_ፍትህ እውነትና ትዕግስትን
🌸ምንዳያስገኛል_ካነበብሽው ትልቅ አጅር ታገኛለሽ🙌
@nesihetulinisa
984
|| ኢማሙ ነወዊይ በሞት አፋፍ ላይ የገጠሙዋት አስለቃሽ ስንኝ!
•اللهم ارحم الإمام النووي رحمة واسعة 🤲
🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ
https://t.me/abdulham/2711
https://t.me/abdulham/2711
984
ይህ ነው የኔ የግሌ የምትይው ቤት በደንብ አሳምሪው እህቴ። ቀብርሽ ውስጥ ብቻሽን ነሽ ማንም የለሽም ስራሽ ብቻ❗️እህቴ የኔ የምትይውን ነገር መቼም እንደማትረሺው ሁሉ ይህንንም ቤት አደራ አትርሺው❗️❗️🙌
✍ከታናሽሽ
@nesihetulinisa
984
እህቴ ማንም ሰው የሚልሽን አያጣም።
ኸይር ስትሰሪ እንዴት ሰራች እሷ እንደዚ ነበረች እንደዛ ሆነች ይሉሻል።
ሸር ከሰራሽማ በቃ ....
ስለዚህ ለሰው አትስሪ አንድ ነገር ስትሰሪ ለአላህ ብለሽ ስሪ የኔ እህት አትቆጪበትም። እና ምን ልልሽ ነው ስራችንን ለረቡና ጥርት ፏ አድርገን እንስራ አበባዬ🌸🌸።
✍ከታናሽሽ
@nesihetulinisa
