የአኺራ ተጓዦች☁️
Открыть в Telegram
ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
978
Подписчики
+724 часа
+367 дней
+15630 дней
Архив постов
978
ታላቅ የምስራች በአይነቱ ልዩ እና አጓጊ ታላቅ የሙሓደራ ድግስ በአዳማ ከተማ!
እነሆ የፊታችን እሁድ ነሐሴ 03/2018 በአዳማ ከተማ 01 ቀበሌ በኢብኑ ተይሚየህ መስጂድ የመድረሰቱል ሂጅራ ቦታ ግዢ ባስመለከተ ልዩ የሙሐደራ እና ደማቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል ።
የእለቱ ተጋባዥ እንግዶች፦
1) የተከበሩት ሸይኽ — ሸይኽ አ/ሐሚድ (ሀፊዘሁሏህ)
2) ተወዳጁ ኡስታዝ ባህሩ ተካ (ሀፊዘሁሏህ)
3) ተወዳጁ ኡስታዝ አቡ ሐመዊያ ሸምሱ ጉልታ (ሀፊዘሁሏህ)
በአላህ ፍቃድ ሌሎችም ይኖራሉ።
ፕሮግራሙ በአላህ ፈቃድ ጠዋት 2:30 ላይ ይጀመራል።
https://t.me/hijra_masjid
978
Repost from ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
👉በሰለፍያና ሰለፍዮች ላይ ያንዣበበ አደጋ ‼
ውድ የሰለፍይ መሻኢኾችና አጠቃላይ ሰለፍዮች በሸይኽ ረቢዕ አል መድኸልይና በሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሃዲ መካከል ተፈጥሮ በዓለም ላይ ባሉ ሰለፍዮች መካከል ፊትና የፈጠረው ኺላፍ ወደ ሀገራችን እንዳይገባ ብዙ ጥረቶች ተደርጎ የቀየ ቢሆንም በአሁኑ ጊዜ አሳዛኝ በሆነ መልኩ ሀገራችን ላይ ፊትናው አንዣቦ ይገኛል ።
ይህ ፊትና ሰለፍያንም ሆነ ሰለፍዮችን ከመጉዳት ውጪ የሚጠቅም አይደለም ። ይሁን እንእጂ አንዳንዶች ምን እንደሚጠቀሙ አላህና እነርሱ የሚያውቁት ቢሆንም ይህን ፍትና ተቀብሎ ለማስተናገድ ሽር ጉድ ሲሉ እያየን ነው ።
በመሆኑም ውድ የሀገራችን የሰለፍዮች የአይን ማረፊያ የሆናችሁ ሰለፍይ መሻኢኾች ከምንጊዜውም በላይ አንድነታችሁን ጠብቃችሁ ተቀራርባችሁ ተመካክራችሁ የሀገራችንን ሰለፍዮች አስተምራችሁ መክራችሁ ገስፃችሁ አንድነቱ ተጠብቆ እንዲቀጥል የማድረግ ሀላፊነት ከምን ጊዜውም በላይ አለባችሁ ።
ውድ ለሰለፍያና ለሰለፍዮች አንድነት የምናስብ ሰለፍዮች በሙሉ መሻኢኾችን ለያይቶ አቋም የማስያዝ ተግባር ተቆጥባችሁ መሻኢኾችን በተለይ ሰለፍዮችን እንዳጠቃላይ አንድ የሚያደርግ ስራ እንድንሰራ በአላህ ስም አደራ እላለሁ ።
http://t.me/bahruteka
978
قال النبي ﷺ﴿ وما اعطي احد عطاء خيرا واوسع من الصبر﴾ متفق عليه
ረሱሉናﷺ እንዲህ አሉ:- "ከሶብር የተሻለና የበለጠ ስጦታ ለማንም አልተሰጠም።"ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
እናማ ሰብሩ 🤝
@nesihetulinisa
978
📚 የዲን እውቀትዎን በቤቶ ይገንቡ!
ከቤታችሁ ሆናችሁ በቀላሉ ዲናዊ እውቀቶችን፣ ትምህርቶችንና ማብራሪያዎችን ማግኘት ከፈለጉ፡
🔹 ትምህርቶችን ለመከታተል
🔹 ጥያቄና መልሶችን ለማግኘት
🔹 ጣፋጭ ሙሀደራዎችን ለማግኘት
👇 ከታች ካሉት ዝርዝሮች/ሊንኮች አንዱን ይጫኑ!
978
የማይቀረው የሙሀደራ ፕሮግራም የተከበሩ ሸይኻችን አሸይኽ አብዱል ሀሚድ አለተሚይ(ሀፊዘሁላህ)
ተወዳጁ ኡስታዝ ኡስታዙና ባህሩ ተካ (ሀፊዘሁላህ)
ተወዳጁ ኡስታዝ ኡስታዙና አቡ ሀማዊያ ሸምሱ ጉልታ (ሀፊዘሁላህ)
እና ሌሎችም የሚገኙበትን በአይነቱ ልዩ የሆነ ሙሀደራ አይቀርም ነው ምላችሁ
978
መልካም ትዳር 💍
እንኳን አላህﷻ በተከበረው ጋብቻ አስተሳሰራችሁ 🎊🎊
አላህ ﷻትዳራችሁን በእዝነቱ ፏ ያለ በተውሂድና በሱና የደመቀ ያድርገው። በልባችሁ መካከል ፍቅር ፣መተሳሰብ፣መከባበር እና ርህራሄ ያለበት የጣፈጠ ትዳር ያድርግላችሁ።
በደስታ ጊዜ አመስጋኞች በችግር ጊዜ ታጋሾች በሁሉም ሁኔታዎች በአላህ ላይ የሚተማመኑና የሚዋደዱ ባልና ሚስት ያድርጋችሁ።
አላህﷻ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ቤታችሁን በበረካ ይሙላው።ሁረል አይን የሆኑ ልጆችን ይወፍቃችሁ።አላህ ﷻበዱንያም ሆነ በአኺራ ደስታን ይስጣችሁ።
አላህﷻ የጀመራችሁትን የትዳር ጉዞ በኸይር ያስቀጥልላችሁ በተውሂድ እና በሱና አምራችሁ ደምቃችሁ የምትኖሩ አላህ ያድርጋችሁ።ትዳራችሁን ፍቅር እስከ ጀነት ያድርግላችሁ።
this is for you🫵 say አሚን
ምን ቀረኝ hhhh
@nesihetulinisa
978
ሀቂቃ ቤተሰብ ነገሮች ሲከብዱን ለኛ ስሜት የሚሆን ቃል ስናጣ, ስናስረዳው እኛን ለመረዳት ከመሞከር ይልቅ የሚያሾፍብን የሚቀልድብንን ሰው ከማስረዳት ይልቅ ዝም ብሎ ዝም ማለት ሳይሻል አይቀርም🙌
@nesihetulinisa
978
የሸይኽ ልጅ አይደለሁም የሸይኽ እህትም አይደለሁም ነገር ግን የሸይኽ እናት እሆናለው በአላህ ፍቃድ
አይደል እንዴ እህቶች 💪ከእኛ የሚጠበቀው ደርሳችን ላይ ጠንከር ማለት ነው እእ🤝
@nesihetulinisa
978
ልባችን እንደቆሸሸ አውቀን ወደ አላህ መመለሳችንኮ ወላህ አላህ ለኛ የሰጠን ትልቅ ስጦታ እንደሆነ ማወቅ አለብን።
አስቡት እስኪ እኛ ወንጀል ላይ መሆናችንን አውቀን ተፀፅተን ምድር ላይ ሁሉን ነገር ወደ ጎን ትተን አላህዬ ይቅር በለን ብለን መመለሳችን ትልቅ ኒዕማ አይደለም ትላላችሁ እእ?
@nesihetulinisa
978
Repost from N/a
🔖 ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም!
— እነሆ ዛሬ ጁሙዓ ሐምሌ 24 - 2018 «በሰለፊዮች መገናኛ» ግሩፕ እንደ ወትሮው የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!።
💺ተጋባዥ እንግዶቻችን፦🎙ሸይኽ አሕመድ አወል ከአዲስአበባ -ሐፊዞሁ'ሏህ- 🎙ኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን ከሀራ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ● ርእስ በሰዓቱ ይገለፃል! || ግጥም ይኖረናል -ኢንሻአ'ሏህ- ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ በኢትዮ 3:00 — አይለፋችሁ!። #የመገናኛውን_ግሩፕ_ተቀላቀሉ👇 https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh
