en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

мєѕυ∂ ρσѕтѕ🛡️

мєѕυ∂ ρσѕтѕ🛡️

Open in Telegram

ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
1 006
Subscribers
+624 hours
+587 days
+21230 days
Posts Archive
صلو علی مُحَمَّد ﷺ

sticker.webp0.26 KB

sticker.webp0.45 KB

sticker.webp0.12 KB

አንድን ሰው እናንተ አንፈልግህም ብላችሁት ስለ እናንተ መጥፎ ወሬ የሚያወራ ከሆነ ይህ ሰው ፈልጓችኋል ማለት ነው ።🙌
አንድን ሰው እናንተ አንፈልግህም ብላችሁት ስለ እናንተ መጥፎ ወሬ የሚያወራ ከሆነ ይህ ሰው ፈልጓችኋል ማለት ነው ።🙌

ታላቅ የምስራች በአይነቱ ልዩ እና አጓጊ ታላቅ የሙሓደራ ድግስ በአዳማ ከተማ እነሆ የፊታችን እሁድ ነሐሴ 03/2018 በአዳማ ከተማ 01 ቀበሌ በኢብኑ ተይሚየህ መስጂድ የመድረሰቱል ሂጅራ ቦታ ግዢ
ታላቅ የምስራች በአይነቱ ልዩ እና አጓጊ ታላቅ የሙሓደራ ድግስ በአዳማ ከተማ     እነሆ የፊታችን እሁድ ነሐሴ 03/2018 በአዳማ ከተማ 01 ቀበሌ በኢብኑ ተይሚየህ መስጂድ የመድረሰቱል ሂጅራ ቦታ ግዢ ባስመለከተ ልዩ የሙሐደራ እና ደማቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል ።      የእለቱ ተጋባዥ እንግዶች : – ① የተከበሩት ሸይኽ ሸይኽ አ/ሐሚድ (ሀፊዘሁሏህ) ②ተወዳጁ  ኡስታዝ ባህሩ ተካ (ሀፊዘሁሏህ)    3 ተወዳጁ  ኡስታዝ አቡ ሐመዊያ ሸምሱ ጉልታ (ሀፊዘሁሏህ) በአሏህ ፍቃድ ሌሎችም ይኖራሉ      ፕሮግራሙ በአላህ ፈቃድ ከጠዋቱ 2 : 30 የጀመራል ።  https://t.me/hijra_masjid

ወንጀል ያበላሸውን ፊት ሜካፕ አያሳምረውም🙌

♻️አድስ ወሳኝ ሙሓዷራ 🛑ሙስጧፋ ደሴው (አቡ_ኒብራስ)ለቀጠፈው ቅጥፈት ምላሽ ። 🎙 በኡስታዝ አቡ መርዋን አሏህ ይጠብቀው ። 👌 ይቀጥላል እንሻ አሏህ በየ ሚዲያው ሼር በማድረግ የአጅር ተካፈይ ይሁኑ 👉የሸይኽ እብን ዑሠይሚን ንግግር በመሀል አለ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/AbuNuayimibnjemel https://t.me/AbuNuayimibnjemel የኡስታዝ ቸናል ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/AbuMerwanAselefy https://t.me/AbuMerwanAselefy

ያኔ በዛ ዘመን ፈጽሞ የሌለ በዲን ላይ ጭማሪ አሁን የታከለ በወህይ አልፀደቀ ነቢ አልተናገሩት መረጃ የሌለው ሰሃቦች ያልሠሩት ከጥመት ቡድኖች በቅርቡ የመጣ በኢድ ተሰይሞ ከመስመር የወጣ መረጃ አልባ
ያኔ በዛ ዘመን ፈጽሞ የሌለ በዲን ላይ ጭማሪ አሁን የታከለ በወህይ አልፀደቀ ነቢ አልተናገሩት መረጃ የሌለው ሰሃቦች ያልሠሩት ከጥመት ቡድኖች በቅርቡ የመጣ በኢድ ተሰይሞ ከመስመር የወጣ መረጃ አልባ ተረት ተራ ዝባንኬ ትንሽ ኢድ የሚባል የለውም ታሪኬ አላህ ይጠብቀን አምላክሽ አምላኬ ሙሉ ነው ኢስላሜ ጭማሪ አያሸውም የሰው ልጅ ፈጠራ አያስፈልገውም ከሁለት ኢዶች ውጭ ትንሽ ኢድ የለውም ትንሽ አይደለንም ትንንሽ የለንም🤌🏼 ግጥም በቃ ይሄ ነው🙌 @nesihetulinisa

♻️አድስ ወሳኝ ሙሓዷራ 🛑ሙስጧፋ ደሴው (አቡ_ኒብራስ)ለቀጠፈው ቅጥፈት ምላሽ ። 🎙 በኡስታዝ አቡ መርዋን አሏህ ይጠብቀው ። 👌 ይቀጥላል እንሻ አሏህ በየ ሚዲያው ሼር በማድረግ የአጅር ተካፈይ ይሁኑ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/AbuNuayimibnjemel https://t.me/AbuNuayimibnjemel

ህይወት ብታራርቀንም ስናስባችሁ ፈገግ የምታስብሉን ሰዎች አላቹህ🫰🏻........
ህይወት ብታራርቀንም ስናስባችሁ ፈገግ የምታስብሉን ሰዎች አላቹህ🫰🏻........

ነገ ሀሙስ ነው እንፁም🤌🏼

ጊዜ ያልፍና ጊዜ ይመጣል ሳህ🤝
ጊዜ ያልፍና ጊዜ ይመጣል ሳህ🤝

🩸ምላሱ በዒልም ያልታሼው ሙስጦፋ አብደላ (አቡ ኒብራስ) በሰለፍያ መሻይኾች ላይ ለቀጠፈው ቅጥፈትና ስድብ የተሰጠ የተብራራ መልስ 💉💉 🎤 በኡስታዝ አቡ መርዋን አሰለፊይ አሲልጢይ حفظه الله በተለያዬ ቻናሎች ለመልቀቅ አመቺ ይሆን ዘንድ በሁልት ክፍል የቀረበ ነው፣ ክፍል 2 ስለዚህ ሰውዬ ውሸትና የዱርዬ ስድብ አጥጋቢ መልስ ነው። ለሌሎች ሼር በማድረግ የቀጥተኛውን መንገድ ለሰዎች እናድረስ። ‼ https://t.me/ibnu_idris_p https://t.me/ibnu_idris_p

ሀቅ በዞረበት ዙሩ🙌
ሀቅ በዞረበት ዙሩ🙌

ከጋብቻ ያስፈራሩሀል ከዝሙት ግን አያስፈራሩህም💧💧
ከጋብቻ ያስፈራሩሀል ከዝሙት ግን አያስፈራሩህም💧💧

ዝም ያለ ሰላማዊ ቦታ🙌
ዝም ያለ ሰላማዊ ቦታ🙌

ያ ሰላም 👀🙌
ያ ሰላም 👀🙌

➻ዛሬ ማለትም ማክሰኞ ከዙሁር ሶላት በኋላ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ይኖረናል ኢንሻአሏህ 👌ሼር ሼር በማድረግ የድርሻችንን እንወጣ በኢሞ⤵️ https://s.imoim.net/vcjCDk?from=copy_
➻ዛሬ ማለትም ማክሰኞ ከዙሁር ሶላት በኋላ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ይኖረናል ኢንሻአሏህ 👌ሼር ሼር በማድረግ የድርሻችንን እንወጣ በኢሞ⤵️ https://s.imoim.net/vcjCDk?from=copy_link በቴሌግራም⤵️ https://t.me/AbuMerwanAselefy