የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ
Открыть в Telegram
📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!! https://t.me/ibnbaz1212
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
3 440
Подписчики
+4224 часа
+2007 дней
+35230 дней
Архив постов
3 466
Repost from አቡ ኑህ አስ'ስልጢይ [Abu Nuh Assiltiy ]
🚫ስሜቱን ነው የሚያመልከው ❗️
🎙قال ابن القيم رحمه الله :
"من لا يعبد الله إلا بما يحبه ويهواه، فهو في الحقيقة إنما يعبد نفسه"
[شفاء العليل (2/ 260)]
➤ኢብኑል ቀይም ረሂመሁ አላሁ እንዲህ ይላል፦
➧አላህን በሚወደውን በሚፈለገው ነገር እንጂ የማያመልክ የሆነ ሰው እሱ በትክክልም እያመለከ ያለው ስሜቱን ነው ።
📚ሺፋኡል ዐሊል 2/260
📝ተጨማሪ ትምህርቶችን ለመከታተል
የቴሌግራም Channeሉን ይቀላቀሉ !
https://t.me/MisbahMohammed_6682
3 466
Repost from አቡ ኑህ አስ'ስልጢይ [Abu Nuh Assiltiy ]
➲ማነው ሰለፋቸው ⁉️
➨እውነተኛ ሰለፊይ ማለት የደጋግ ሰለፎችን (የቀደምትን) የዲን መስመር በሁለንተናው የሚከተል ማለት ነው።
➸ከዚህ አንፃር "ሰለፊይ ነን" የሚሉ ከነሲሃ እኽዋኖች (ሙመይዐዎች) ጋር የሚጋጋጡ አካላት ውድቀትና ሴረኝነት አይደለምን ?
➢ለምሳሌ
◆ሰለፎች ከሙብተዲዕ አንድ ቃል እንኳ አትስሙ ይሉ ነበር ። ዛሬ ደግሞ ቁጭ ብሎ ሹበሃቸውን የሚጋት ብዙ ነው።
➽ሰለፎች ሙብተዲዕን የተቀማመጥ ሂክማ (ጥበብ) የለውም ይሉ ነበር። ዛሬ ደግሞ እነርሱን እያስፈቀዱ መንቀሳቀስ መስለሃ ተደርጎ ይሞገታል ።
➧ሰለፎች ሙብተዲዕ ጋር የተቀማመጠ የአላህ ቁጣ (በላእ) ይወርድበታል ይሉ ነበር። ዛሬ ይህን የመሰለ አቋም ስመለከቱ የሚበረግጉ ሞልተዋል።
➽ከዚህ ሁሉ የሰለፎች ንግግር በላይ ደግሞ በርካታ የቁርኣን አንቀፆችና ሰሂህ ሀዲሶች አጥማሚዎችን መራቅ ግዴታ እንደሆነ በግልፅ አውጀዋል።
➛እኮ ማነው ሰለፋቸው ?
አውቆ የተኛ እኮ እንደሞተ ሰው ነው።ቢቀሰቅሱትም አይሰማም ይባላል።
" لَقَد أَسمَعتَ لَو نادَيتَ حَيّاً
وَلَكِن لا حَياةَ لِمَن تُنادي
نارٌ لو نفخت بها أضاءت
ولكن أنت تنفخ في الرماد "
➤ታሰማ እኮ ነበር ህያውን ብትጠራ ፣
ነገር ግን ተጠሪህ ህወይቱም አይሰራ ፣
እሳት በእፍታ ተቃጥሎ ያበራል ፣
የአንተ እፍታ ግን ለአመዱ ኖሯል ፣
➢ የቴሌግራም ቻናል !
https://t.me/MisbahMohammed_6682
3 466
كَانَ الرَّبِيعُ بْنُ خُثَيْمٍ يَقُول :
« لَا خَيْرَ فِي الْكَلَامِ إِلَّا فِي تِسْعٍ:
❶ - تَهْلِيلٍ،
❷ -وَتَكْبِيرٍ،
❸ -وَتَسْبِيحٍ،
❹ -وَتَحْمِيدٍ،
❺ -وَسُؤَالِكَ عَنِ الْخَيْرِ،
➏ -وَتَعَوُّذِكَ مِنَ الشَّرِّ،
➐ -وَأَمْرِكَ بِالْمَعْرُوفِ،
❽ -وَنَهْيِكَ عَنِ الْمُنْكَرِ،
❾ -وَقِرَاءَتِكَ الْقُرْآنَ "
[ الصمت لابن ابي الدنيا : ص (246) ]
3 466
📝የኡሱሉ አስ_ሰላሰህ ማብራሪያ
╭─••°─═•°•═─•••─╮
📖 ደርስ ክፍል 002 📖
╰─••°─═•°•═─•••─➥
🏢በወራቤ ከተማ አስተዳደር ሻድገር ሰፈር ኢማሙ አሽ'ሻፊዒይ መድረሳ የሚሰጥ ትምህርት
🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ
📆ሐሙስ ሙሐረም 09 / 01 / 1448
የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷
https://t.me/ibnbaz1212
https://t.me/MisbahMohammed_6682
3 466
3 466
📝የኡሱሉ አስ_ሰላሰህ ማብራሪያ
╭─••°─═•°•═─•••─╮
📖 ደርስ ክፍል 002 📖
╰─••°─═•°•═─•••─
🏢በወራቤ ከተማ አስተዳደር ሻድገር ሰፈር ኢማሙ አሽ'ሻፊዒይ መድረሳ የሚሰጥ ትምህርት
🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ
📆ሐሙስ ሙሐረም 08 / 01 / 1448
የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷
https://t.me/ibnbaz1212
https://t.me/MisbahMohammed_6682
3 466
Repost from አቡ ኑህ አስ'ስልጢይ [Abu Nuh Assiltiy ]
👉 አዲስ pdf
عنوان: إذاعة محاسن الإسلام لدعوة غير المسلمين إلى الإسلام
ከእስልምና ውጪ የሆኑ ሰዎችን ወደ እስልምና ለመጥራት የእስልምናን መልካምነት ማሰራጨት
📝 بقلم الشيخ الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله الإثيوبي السلطي حفظه الله
📝 አዘጋጅ፦ ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አል ኢትዮጲ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ)
(ዐረቢኛ የምትችሉ pdf አውርዳችሁ አንብቡት)
#join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://t.me/HussinAssilty
https://t.me/HussinAssilty
3 466
Repost from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
ተጀምሯል
📖 ሸርህ ከሽፍ አሽ-ሹብሃት
شرح كشف الشبهات
للشيخ العلامة محمد بن صالح العثيمين رحمه الله
Pdf ↘️
https://t.me/DarASSunnah1444/14022
🗓 ቅዳሜና እሁድ
🕰 ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
🎙ኡስታዝ ታጁዲን - አቡ ሙዓዝ (ሀፊዘሁላህ)
ገባ
ገባ
በሉ
👇👇👇
https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=
3 466
Repost from አቡ ኑህ አስ'ስልጢይ [Abu Nuh Assiltiy ]
🔷አዲስ ሙሃዶራ
➢ርዕስ:- ሱናን እንዴት እንርዳ !
🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ (ሀፊዘሁላህ)
🌍በዳሎቻ ከተማ አስተዳደር የተደረገ ሙሃዶራ
#Join ⇘⇘⇘ ቴሌግራም ቻናል
https://t.me/MisbahMohammed_6682
3 466
Repost from አቡ ኑህ አስ'ስልጢይ [Abu Nuh Assiltiy ]
من شرح صحيح البخاري.
قال عمر بن عبد العزيز :" لا تكن ممن يتبع الحق إذا وافق هواه ويخالفه إذا خالف هواه فإذا أنت لا تثاب على ما اتبعته من الحق وتعاقب على ما خالفته" قال ابن تيمية وهو كما قال رضي الله عنه لأنه في الموضعيين إنما قصد اتباع هواه لم يعمل لله.
_الفوائد التي تنشرها سيسألك الله عنها هل نشرتها انتصارا لهواك وانتقاما لنفسك كل واحد يجب أن يراجع نفسه .
لا تقل فلان يقصدني أو يريدني نعم يقصدك ألست مسلما ؟ أنت مخاطب بالكتاب والسنة فإذا كان فيك تتوب إلى الله وإذا لم يكن فيك تحمد الله لأن الدين النصيحة.السلف لا يعرفون هذه الفلسفة يقصدني لا يقصدني لأنهم يقبلون الحق من الصغير والكبير فكتاب الله فيه أخبار المشركين والكفار والعصاة وأمرنا الله بتدبر كتابه حتى لا نقع فيما وقعوا فيه.
-لم نجد أحدا من السلف إذا سمع آية أو حديثا أو أثرا قال يقصدني ويعنيني !!! نعم يقصدك ألست ضعيفا تتعرض لاتباع هواك .
-من الفوارق بيننا وبين السلف السلف يرجعون إلى أنفسهم يعاتبونها ويذمونها ويحتقرونها أما نحن فنرمي على غيرنا . تجنبوا هذه الأمراض واستفيدوا من الفوائد قبل أي أحد ففتشوا أنفسكم وحاسبوها وازجروها . نسأل الله العاف
3 466
Repost from ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን
በአሁን ሰዓት የተቸገርንበት ጉዳይ ነው
------------------------
ሸይኽ ሁሰይን አስልጢይ በቻናላቸው ላይ የሸይኹል ኢስላምን ንግግር ከመጅሙዓቸው ላይ አንስተው እንዲህ ብለው ያጋሩናል :-
من يرجوا النفع والنصر من شخص ثم يزعم أنه يحبه لله ،فهذا من دسائس النفوس، ونفاق الأقوال"
مجموع الفتاوي _10/610
ትርጉም :- ከአንድ ሰው ላይ ጥቅምን ወይም ድልን እየፈለገ ቀርቦት ሲያበቃ ፣ ያንን የቀረበውን ሰው ለአላህ ብዬ እወደዋለሁ የሚል ሰው፤ ይህ ድርጊቱ የነፍስ ድብቅ ተንኮል ወይም ሴራ እና የንግግር ንፍቅና (አስመሳይነት) ነው ።
መጅሙዑል ፈታዋ 10/610
ብዙ ሰዎችን ልታይ ትችላለህ ለእራሳቸው ጥቅም ብለው ይቀርቡህና ለአላህ ብለው እንደሚወዱህ ያስመስላሉ ነገር ግን አንድ ቀን አንተ ጋር ከሚያገኙት ጥቅም ትንሽ የጎደለባቸው እንደሆነ ከነ መፈጠርህ የማያውቁህ ሆነው ታገኛቸዋለህ ይህ ጥቅመኝነት እንጂ ለአላህ ብሎ መውደድ አይደለም !!
✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Abumuseab
3 466
🥿📢📢 ወሳኝና ሊደመጥ የሚገባው ቀልብን የሚያረጥብ የጁሙዓ ኹጥባ!
√√√√√√√√√√ 👌
↩️ خُطْبَةُ الْـجُمُعَةِ
↪️ የጁመዓ ኹባ
💥#የጁሙዓ_ኹጥባ💥
√√√√√√√√√√
📄ርዕስ:
"شَهْرُ اللهِ الَّذِي تَدْعُونَهُ الْمُحَرَّمَ"
"ሙሃረም ብላችሁ የምትጠሩት የአላህ ወር"
↩️ خُطْبَةُ الْـجُمُعَةِ
↪️ የጁመዓ ኹጥባ
🎙الأستاذ الفاضل تاج (ابو معاذ) «حفظه الله»
🎙በውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ አላህ ይጠብቀውና
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
📱👇👇👇👇
🕌 በዳረ ሱና መስጂድ
አዲስ አበባ - አለም ባንክ
📅፦ ጁሙዓ ሙሃረም 04/1448 ሂጅሪያ
t.me/DarASSunnah1444
📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!!
https://t.me/ibnbaz1212
3 466
🛑السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🏢በደሎቻ ከተማ ታላቅ የሙሐደራ ድግስ
➥እነሆ የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 13 / 2018 አመተ ልደት ከጧቱ 2:30 ጀምሮ እስከ ዐስር ሰላት ድረስ ለየት ያለ የሙሐደራ ዝግጅት ተዘጋጅቷል ።
➨ የከተማው እነ የአካባቢዋ የሱና ቤተሰቦች ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
➽ሁላችሁም ከጓደኞቻችሁ ፣ከቤተሰቦቻችሁ እነ ከጎረቤቶቻችሁ ጋር በመሆን በመሳተፍ ሱናን ለመረዳት እነ ለማሰራጨት የበኩላችንን አስተዋጽኦ እናበርክት !!!
💺የእለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን
❶ ኡስታዝ ዒዙዲን ከሁልበራግ
🗞ርዕስ (حول المنهاج) ስለ ሚንሓጅ
❷ኡስታዝ አቡ ኑህ ከወራቤ
🗞ርዕስ كيف ننصر السنة (ሱናን እንዴት እንርዳ)
➌ ዘይኑደን ዳርፈታ
🗞ርዕሰ ስለ ቢድዐህ
➍አቡ ቂርጣስ ሰበሁዲን
🗞ርዕሰ ስለ ተቅዋ
❺ ኡስታዝ ተውፊቅ
🗞ርዕሰ ስለ ተውሂድ
➥ሌሎችም ኡስታዞችና ወንድሞች ይኖራሉ ።
🌍አድራሻ ደሎቻ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ ኢማሙ አሽሻፍዒይ መድረሳ
➥የቴሌግራም ጉሩፖች
https://t.me/+-z3frS3hvUg5ZTJk
https://t.me/mesjedibnuteymeya
https://t.me/+-z3frS3hvUg5ZTJk
3 466
Repost from አቡ ኑህ አስ'ስልጢይ [Abu Nuh Assiltiy ]
🔷 የጁመዐህ ቀን ሱናዎችና አዳቦች
❶ኛ ገላን መታጠብ
➋ኛ ሽቶን መቀባባት ለወንድ ነው እና መዋብ
❸ኛ ሲዋክን /መፋቂያን መጠቀም
❹ኛ የክት ልብስ መልበስ
❺ኛ በጊዜ መስጂድ መግባት
❻ኛ በእግር እየተጓዙ ወደ መስጅድ መሄድ
❼ኛ መስጂድ ከደረሱ በኋላ የሰዎችን ትከሻ በመረማመድ ሰዉን አለማስቸገር
❽ኛ ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ቢሆንም ተህየቱ መስጂድ ሱና መስገድ
❾ኛ ኹጥባ ወደ የሚያደርገው ኢማም መዞርና እሱን እያዩ ኹጥባ ማድመጥ
❿ኛ ኹጥባ በሚደረግበት ሰዓት ፀጥታን መላበስ
⓫ኛ ሰደቃን ማብዛት
⓬ኛ ከሀሙስ ማታ ጀምሮ እሰከ ጁምዓ ዐስር ድረስ ሱረቱ ከሕፍ መቅራት
⓭ኛ ዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝበት ሰዓትን እማሙ በሁለቱ ኹጥባዎች መካከል ወቅትና ከዕስር ሶላት በኋላ የበለጠ መጠባበቅ
⓮ኛ በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን በብዛት ማውረድ።
✍አቡ ኑህ አስ_ስልጢይ
https://t.me/MisbahMohammed_6682
