ʂɛƖıɱą's ᖇᵉᵐⁱⁿᵈᵉʳ ❀
Открыть в Telegram
𝙰𝚜𝚎𝚕𝚊𝚖𝚞𝚊𝚕𝚎𝚢𝚔𝚞𝚖 𝚠𝚎𝚛𝚊𝚑𝚖𝚎𝚝𝚞𝚕𝚕𝚊𝚑𝚒 𝚠𝚎𝚋𝚎𝚛𝚎𝚔𝚊𝚝𝚞 𝚆𝚎𝚕𝚕 𝚌𝚘𝚖𝚎
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
367
Подписчики
-824 часа
Нет данных7 дней
+1930 дней
Загружаем данные
Похожие каналы
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
октябрь '26окт. '26
октябрь '26
+47
в 5 каналах
сентябрь '26
+242
в 15 каналах
Get PRO
август '260
в 14 каналах
Get PRO
июль '26
+184
в 4 каналах
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 19 октября | +1 | |||
| 18 октября | 0 | |||
| 17 октября | +1 | |||
| 16 октября | +5 | |||
| 15 октября | +2 | |||
| 14 октября | +3 | |||
| 13 октября | +6 | |||
| 12 октября | +4 | |||
| 11 октября | +1 | |||
| 10 октября | +4 | |||
| 09 октября | +2 | |||
| 08 октября | +12 | |||
| 07 октября | 0 | |||
| 06 октября | 0 | |||
| 05 октября | 0 | |||
| 04 октября | +1 | |||
| 03 октября | +2 | |||
| 02 октября | +2 | |||
| 01 октября | +1 |
Посты канала
| 2 | ❝ አልሃምዱሊላህ ለማለት መተንፈሳችን ብቻ በቂ ሆኖ ሳለ ሌላ የዱንያ ዉለታ ከአሏህ እንጠብቃለን አጂብ !! ❞ | 28 |
| 3 | Quran 🎧 | 43 |
| 4 | ጥያቄ 🤔❓
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
1] አያተል ኩርሲይ የሚገኘው በየትኛው
ሱራ ውስጥ ነው? | 44 |
| 5 | Нет текста... | 55 |
| 6 | #ነፃ ተከታታይ #የተጅዊድ ትምህርት ምትፈልጉ ‼️
ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵
🏮ከናንተ ሚጠበቀው
ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇 | 45 |
| 7 | ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
ከዱንያ የቀረ ነገር የለም፤ መከራና፣ ፈተና ቢሆን እንጂ፡፡📚ኢብኑ ማጀህ፡3276
ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ በዱአችሁ አትርሱኝ ምን አልባት የአንዳችሁ ዱአ ይደርሰኝ ይሆናል መልካም ለይል፡፡🍁 | 23 |
| 8 | ልብን ከዱንያ ፍቅር ማላቀቅ የጀነት
ጥሎሽ [መህር] ነው።🫰 | 70 |
| 9 | 🌸 ባለቤትሽ ለምን ይህን ያህል ይወድሻል?
✉️ አንዲት ሚስት እንዲህ ተብላ ተጠየቀች፦
«ባለቤትሽ ለምን ይህን ያህል ይወድሻል? ከአንቺ የሚበልጡ ቆንጆዎች በሞሉበት ዓለም ውስጡስ ለምን ከአንቺ ውጪ ሌላን አያይም?!»
💭 እሷም እንዲህ ስትል መለሰች፦
«እኔ ከሁሉ በላይ ቆንጆ ወይም ውብ
ላልሆን እችላለሁ፤
✔️ነገር ግን ባለቤቴ ቢበድለኝ ይቅር እላለሁ፤ ተጨንቆና አዝኖ የመጣ እንደሆነ በጥሞና አዳምጠዋለሁ፤ ብዙ በሰጠኝ ጊዜ አመሰግነዋለሁ፤ ጥቂት በሰጠኝም ጊዜ እብቃቃለሁ።
💗ጌታዬ እንዲህ አስተምሮኛል፦ ውዴታዬን አላቋርጥም፤ ታዛዥነትንም አልነፍግም። እሾህን ባጨድኩ ቁጥር እንኳን ጽጌረዳን መዝራቴን አላቋርጥም።»
©© | 80 |
| 10 | 🇶 🇺 🇪 🇸 🇹 🇮 🇴 🇳
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
👉 #ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉ | 28 |
| 11 | Нет текста... | 78 |
| 12 | أذكار_الصباح
((أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ الْمُلْكُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ، اللَّهُـمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ خَيْرَ هَذَا الْيَوْمِ:فَتْحَهُ، وَنَصْرَهُ، وَنورَهُ، وَبَرَكَتَهُ، وَهُدَاهُ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِيهِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ)) | 80 |
| 13 | ብዙ እቅድ በማውጣት፣
ብዙ በማስብና በመብሰልሰልም አትጨናነቁ። የቻላችሁትን ያህል ሥሩ፣
ያቅማችሁን ያህል ሞክሩ፣
በመጨረሻም ቀደር ያሸንፋል፣
አሏህ የፃፈው ይሆናል ።
✨መልካም ለይል🩵! | 101 |
| 14 | ጥያቄ 🤔❓
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
#የጀነት በሮች ስንት ናቸው❓ | 51 |
| 15 | ከማይወዱት ጋር መኖር ልክ እንደ አባጨጓሬ ነው፤ ንክኪውም ያሳክካል፣ ሕይወቱም ሁለት ቅጣት ነው
በፍቅር ረሃብና በትዳር እስራት! ትዳሩ ያልሰመረለት ሰው በዱንያ ላይ ኖሯል ለማለት ይከብዳል። ወላሂ!
አላህ ትዳራችሁን የሰመረና የረጋ ያድርግላችሁ! | 88 |
| 16 | ሰዎች ስላከበሯችሁና ስለፈለጓችሁ፣ ያለ እናንተ መኖር የማይችሉ አይምሰላችሁ።
ቅን ሰዎች ፍቅራቸውን ሳይቆጥቡ የሚሰጡት እውነተኛ ስለሆኑ ብቻ ነው። ይህንን ቅንነታቸውን እንደ ድክመት ወይም ጥገኝነት ከቆጠራችሁት ግን፣ በሕይወታችሁ ማጣት የሌለባችሁን ውድ ሰዎች እስከወዲያኛው ታጧቸዋላችሁ። ለሚሰጣችሁ ፍቅር ተገቢውን ክብር ስጡ! | 70 |
| 17 | Нет текста... | 89 |
| 18 | "አላህ ከእኛ ጋር ነውና"
ተስፋ ሳንቆርጥ ቀኑን እንደገና እንጀምር። የዛሬው ቀን ከትናንቱ የሚበልጥ የሰላምና የደስታ ማብሰሪያ መልካም ነገሮችን የምንሰራበት ይሁንልን።
صباح الخير 🌹 | 92 |
| 19 | ብዙ ጊዜ በጉጉት ከጠብቅናቸው ሀጃዎች ይበልጥ الله በአጋጣሚ የሰጠን ነገሮች እጅግ ውብ ናቸው.....
🌺الحمدلله🌸 | 97 |
| 20 | 🫵 በፍጥነት ይመለስ ‼️
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
የተመረጡ #ምርጥ ቻናሎችንያገኛል ።
#ቻናላቹን ለማሳደግ 👉 @selluhi
👉 #ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉ | 80 |
