ru
Feedback
هداية القلوب (የልቦች መሪ)

هداية القلوب (የልቦች መሪ)

Открыть в Telegram

https://t.me/httpYelbochMeriQuran

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
228
Подписчики
+124 часа
+217 дней
+1530 дней
Архив постов
ልቤ ሆይ!! ~ ልቤ ሆይ ልብ አድርግ - ለመልካሙ ትጋ - ከክፋት ተገታ ምላሴ ሆይ እረፍ - ጦስህ ያስፈራኛል - በጧትም በማታ እጄ ሆይ ተመከር - "እጄን በ’ጄ" እንዳልል - በሚያስጨንቅ ቦታ እግሬ እግር አታብዛ - ታዋርደኛለህ - በጭንቁ ቀን ለታ አዋጅ ሰምቻለሁ - እጅግ የሚያስፈራ - ከሰማዩ ጌታ። (يَوْمَ تَشْهَدُ عَلَيْهِمْ أَلْسِنَتُهُمْ وَأَيْدِيهِمْ وَأَرْجُلُهُمْ بِمَا كَانُوا يَعْمَلُونَ) "በእነሱ ላይ ምላሶቻቸው፣ እጆቻቸውና እግሮቻቸውም ይሰሩት በነበሩት ነገር በሚመሰክሩባቸው ቀን (ከባድ ቅጣት አላቸው)፡፡"  [አንኑር: 24] (ኢብኑ ሙነወር፣ ሚያዚያ 7/2016 ) = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

ሱረቱል ፈትህ (48:29) مُّحَمَّدٌ رَّسُولُ اللَّهِ ۚ وَالَّذِينَ مَعَهُ أَشِدَّاءُ عَلَى الْكُفَّارِ رُحَمَاءُ بَيْنَهُمْ ۖ تَرَاهُمْ رُكَّعًا سُجَّدًا يَبْتَغُونَ فَضْلًا مِّنَ اللَّهِ وَرِضْوَانًا ۖ سِيمَاهُمْ فِي وُجُوهِهِم مِّنْ أَثَرِ السُّجُودِ ۚ ذَٰلِكَ مَثَلُهُمْ فِي التَّوْرَاةِ ۚ وَمَثَلُهُمْ فِي الْإِنجِيلِ كَزَرْعٍ أَخْرَجَ شَطْأَهُ فَآزَرَهُ فَاسْتَغْلَظَ فَاسْتَوَىٰ عَلَىٰ سُوقِهِ يُعْجِبُ الزُّرَّاعَ لِيَغِيظَ بِهِمُ الْكُفَّارَ ۗ وَعَدَ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ مِنْهُم مَّغْفِرَةً وَأَجْرًا عَظِيمًا ትርጉም (በአማርኛ): "ሙሐመድ የአላህ መልእክተኛ ነው። ከእርሱም ጋር ያሉት በከሓዲዎች ላይ ጠንካሮች፣ በእርስ በርሳቸው ደግሞ ሩህሩሆች ናቸው። በሩኩዕና በሱጁድ ሲሰግዱ፣ ከአላህ ችሮታና ውዴታውን ሲፈልጉ ታያቸዋለህ። ምልክታቸውም በፊታቸው ላይ ከሱጁድ የተነሳ ይታያል። ይህ በተውራት ያለው ምሳሌያቸው ነው። በኢንጂልም ውስጥ እንደ ተክል ነው፤ ቡቃያውን አውጥቶ አበረታው፣ ወፈረም፣ በግንዱም ላይ ቀጥ ብሎ ቆመ፤ አርሶ አደሮችንም ያስደስታል። በእነርሱም ምክንያት ከሓዲዎችን ያስቆጣ ዘንድ። አላህ ከእነርሱ ለአመኑና መልካም ሥራ ለሠሩት ምህረትንና ታላቅ ምንዳን ተስፋ ሰጥቷል።"

【 القرآنيون ملاحدة وزنادقة 】 قال الشيخ العلامة المحدث ربيع بن هادي المدخلي رحمه الله تعالى، "القرآنيون ملاحدة وزنادقة، وقد اجتمع أئمة أهل السنة وأهل البدع على تكفيرهم؛ لأنهم ردوا سنة رسول الله ﷺ، فأصبحت صلاتهم غير صلاة المسلمين، وعقائدهم غير عقائد المسلمين، وزكاتهم غير زكاة المسلمين، وأعمالهم غير أعمال المسلمين، فأصبحوا كفارًا. لأن السنة بيان القرآن، فلا نعرف تفاصيل الصلاة، ولا الزكاة، ولا الصوم، ولا الحج على الوجه المشروع الذي نص عليه القرآن إلا بالسنة، ومن رد السنة فقد رد القرآن، هذا دليل على مكانة السنة عند الله، وعند رسوله، وعند المؤمنين" المصدر: عون الباري ببيان ما تضمنه شرح السنة للبربهاري (٢/٨٧١) رابط مجموعة التليغرام t.me/Multeka_Selefiyin t.me/Multeka_Selefiyin

#ሱፍያን ኢብኑ ዑየይና እንዲህ ይላሉ:- «ሐሜት ከእዳ እጅግ በጣም ይበልጣል ምክንያቱም እዳ ይከፈላል። ሰውን ማማት ግን አይከፈልም።» https://t.me/httpYelbochMeriQuran

- አንተ ቁርአን የሀፈዝከው ወንድሜ ሆይ   ይሄን ሂሳብ ሁሌም አስብ *ኢኽላስ + ፍላጎት + ጊዜ = ጉድ ያለው ቁርአን መሀፈዝ ።* ቁርአን መሀፈዝ የወራት ፕሮግራም ሲሆን ሙራጀዐ ግን የእድሜ ሁሉ ፕሮግራም ነው . *ጀግን 💪* እየፈለገ ያለውን ነገር ደረጃ ያወቀ በሚከፍለው መሰዋትነት አይልፈሰፈስም የአላህ እቃ እንደሆነች ውድ ናት እስቲ ሳለው የቂያም ቀን ለወላጆችህ ውድ የሆነ የክብር ዘውድ ስታለብሳቸው... እንዴት ያለ ደስታ ይሆን.. አብሽር አሁንም ጀግን አትስነፍ ... ቁርአን መሀፈዝ እንደሆን እጅግ በጣም ገር ነው በአላህ እገዛና በምታደርገው ጥረት ከግብህም መድረስ ትችላለህ መሀፈዝ አልችልም ሂፍዝ ከበደኝ ሙራጀዐ እንቢ አለኝ ብለህ ያሳለፍካቸው ጊዜ እርሳና አሁን ጠንከር ብለህ ግባበት እድሜህ እንደሆነ እየገሰገሰ ነው ውስጥህን ውድ በሆነው የአላህ ንግግር ካልሞላህው ከእሱ ውጪ የሆኑ ነገሮች ይሞሉታል። ➡️ ደግሞም አስታውስ አንድ ሰው ባለው የወኔ መጠን ልክ የአላህ እገዛ ሁሌም አብሮት ነው።               🤲 اللهم اجعلنا من حافظ القرآن الكريم 🤲

✅ በስልክ ላይ በምትሰራው ✅ በሚዲያ ላይ በምታደርገው ♦️በእያንዳንዱ ነገራቶች ትጠየቃለህ t.me/SleSlkachin

<<أَفَلَمْ يَسِيرُوا فِي الْأَرْضِ فَتَكُونَ لَهُمْ قُلُوبٌ يَعْقِلُونَ بِهَا أَوْ آذَانٌ يَسْمَعُونَ بِهَا ۖ فَإِنَّهَا لَا تَعْمَى الْأَبْصَارُ وَلَٰكِنْ تَعْمَى الْقُلُوبُ الَّتِي فِي الصُّدُورِ>>

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا تُوبُوا إِلَى اللَّهِ تَوْبَةً نَّصُوحًا عَسَىٰ رَبُّكُمْ أَن يُكَفِّرَ عَنكُمْ سَيِّئَاتِكُمْ وَيُدْخِلَكُمْ جَنَّاتٍ تَجْرِي مِن تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ يَوْمَ لَا يُخْزِي اللَّهُ النَّبِيَّ وَالَّذِينَ آمَنُوا مَعَهُ ۖ نُورُهُمْ يَسْعَىٰ بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَبِأَيْمَانِهِمْ يَقُولُونَ رَبَّنَا أَتْمِمْ لَنَا نُورَنَا وَاغْفِرْ لَنَا ۖ إِنَّكَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ አማርኛ ትርጉም (በአጭሩ): "እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ወደ አላህ እውነተኛ ንስሐ ግቡ። ጌታችሁ ኃጢአታችሁን ይሰርዝላችሁ ዘንድ፣ ከሥሯ ወንዞች የሚፈሱባትን ገነቶች ያስገባችሁ ዘንድ ይችላል። በዚያ ቀን አላህ ነቢዩንና ከእርሱ ጋር ያመኑትን አያዋርድም፤ ብርሃናቸው በፊታቸውና በቀኝ ጎናቸው ይሮጣል፤ እነርሱም፦ 'ጌታችን! ብርሃናችንን ሙሉ አድርግልን፣ ይቅርም በለን፤ አንተ በሁሉም ነገር ቻይ ነህ' ይላሉ።" https://t.me/+SxSGs_sbJnM1NWVk

_"ስደት ከሰው መራቅ ነው እንጂ ከሃይማኖት መራቅ አይደለም። በቲክቶክ ላይ የምትታዪው አጭር የደስታ ጊዜ በጀሀነም እሳት የምትከፍይው የረጅም ጊዜ ዋጋ አለው። እህቴ ሆይ! ስደትሽ የሂዳያ ሰበብ ይሁን እንጂ የፈሳድ መክፈቻ አትሁኚ። ተመለሺ / አላህ ከእርሱ የሚመለስን ባሪያውን ይወዳል

ለተማሪዎች የተለገሰ ድንቅ ምክር! በፈገግታ የታጀበው፣ ማራኪው የሸይኽ አል-ባሲጢይ ምክር-አላህ ይዘንላቸው- t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1

🎙 በኡስታዝ አቡ ሻኪራ
ርዕስ ኢኽላስን/ኒያን ማሳመር
 

Голосовое сообщение00:46

ChatGPTንም ሆነ ሌላ የኤአይ ቦቶችን ሙፍቲ (በዲናዊ ጉዳዮች ፈታዋ ሰጪ) አድርጋችሁ የያዛችሁ ተጠንቀቁ። ቴክኖሎጂን ተጠቀሙ፣ ግን በተለይ በዲናዊ ጉዳይ ሙሉ በሙሉ ፐርፌክት ነው ብላችሁ አትመኑት። ├─┈┈┈ │✑https://t.me/alruqyehsheriyeh ╰──────────────

{ إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَـٰۤىِٕكَتَهُۥ یُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِیِّۚ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ صَلُّوا۟ عَلَیۡهِ وَسَلِّمُوا۟ تَسۡلِیمًا }. اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد

{وَاتَّقُوا يَوْمًا تُرْجَعُونَ فِيهِ إِلَى اللَّهِ ۖ ثُمَّ تُوَفَّىٰ كُلُّ نَفْسٍ مَّا كَسَبَتْ وَهُمْ لَا يُظْلَمُونَ}.

የአሹራ ቀን ፆም! ለመልካም ስራ አስተዋሽ እንሁን ረሱል (ሰዐወ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ - إِنْ شَاءَ اللَّهُ - صُمْنَا الْيَوْمَ التَّاسِعَ﴾ “የሚቀጥለው ዓመት ከደረስኩ በአላህ ፍቃድ የአሹራን ቀን ፆም ዘጠነኛውን ጨምሬ እፆማለሁ።” ሙስሊም ዘግበውታል: 1134 በሌላ ሀዲሳቸው (ሰዐወ)፦ ﴿صيامُ يومِ عاشوراءَ، إنِّي أحتَسِبُ على اللَّهِ أن يُكَفِّرَ السَّنةَ الَّتي قبلَهُ﴾ “የአሹራ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ኃጢአት እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ።” ሙስሊም ዘግበውታል: 1162

( يَا أَيُّهَا النَّاسُ اتَّقُوا رَبَّكُمْ ۚ إِنَّ زَلْزَلَةَ السَّاعَةِ شَيْءٌ عَظِيمٌ )

'በዝምታሽ የሚረዳሽ ሰው ቢኖርም ባይኖረም እውነተኛ ስሜትሽን የሚያውቀው አንድ አላህ ብቻ ነው!! &lt;&lt;&lt;&lt;&lt;&lt;&lt;&lt; 🎀 &gt;&gt;&gt;&gt;&gt;&gt;&gt
'በዝምታሽ የሚረዳሽ ሰው ቢኖርም ባይኖረም እውነተኛ ስሜትሽን የሚያውቀው አንድ አላህ ብቻ ነው!! <<<<<<<< 🎀 >>>>>>>>>