ru
Feedback
Alpha Technology Solution PLC

Alpha Technology Solution PLC

Открыть в Telegram

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
494
Подписчики
Нет данных24 часа
+127 дней
+2030 день
Архив постов
🌙 ረመዳን ከሪም 🌙 Alpha Technology Solution ለሁሉም የእስልምና እምነት ተከታዮች የተባረከ የረመዳን ወር እንዲሆንላችሁ ይመኛል። ይህ ቅዱስ ወር ሰላም፣ ፍቅር፣እና በረከት ይዞ ይ
🌙 ረመዳን ከሪም 🌙 Alpha Technology Solution ለሁሉም የእስልምና እምነት ተከታዮች የተባረከ የረመዳን ወር እንዲሆንላችሁ ይመኛል። ይህ ቅዱስ ወር ሰላም፣ ፍቅር፣እና በረከት ይዞ ይመጣልን። ጸሎታችሁ እና ጾማችሁ ተቀባይነት ያግኝ። 🤲✨

🎓🎬 Cinematography Graduation 🎬🎓 Today, we proudly celebrate the successful completion of our 6-Month Professional Cinemat
+9
🎓🎬 Cinematography Graduation 🎬🎓 Today, we proudly celebrate the successful completion of our 6-Month Professional Cinematography Program at Alpha Technology Solution PLC. From mastering the art of visual storytelling to gaining hands-on experience in professional camera operation and video editing, our graduates are fully prepared to create, inspire, and lead in the world of film and media.
Congratulations to our future filmmakers on this remarkable achievement.
Alpha Technology Solution PLC 🌍 Digital World for Everyone!

🎹 በአጭር ጊዜ Keyboard ይማሩ! ሙዚቃን በፍጥነት እና በተግባር መማር ይፈልጋሉ? ከጀማሪ ደረጃ ጀምሮ በአጭር ጊዜ መጫወት እንዲችሉ እናስተምራለን! 🎶 ✅ ተግባራዊ ልምምድ ✅ ኮርድ እና ስኬ
🎹 በአጭር ጊዜ Keyboard ይማሩ! ሙዚቃን በፍጥነት እና በተግባር መማር ይፈልጋሉ? ከጀማሪ ደረጃ ጀምሮ በአጭር ጊዜ መጫወት እንዲችሉ እናስተምራለን! 🎶 ✅ ተግባራዊ ልምምድ ✅ ኮርድ እና ስኬል 🎓 በባለሙያ አስተማሪዎች 🎵 በተሟላ መሳሪያ 🌍 በመጨረሻ International Certificate 🔥 ዛሬ ይጀምሩ — ያለን ቦታ ውስን ነው! 📞 +251916409240 📞 +251992242522 DM @Alphatechnologysolution Alpha Technology Solution Digital World For Everyone!

በጥቂት ካፒታል የራስዎን ቢዝነስ ይጀምሩ! የPaper bag አሰራር ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል። 📦 የምናስተምራቸው ምርቶች፦ ✔️ Paper bag ✔️ የኬክ ቦክስ፣ የፒዛ እና የበርገር ቦክሶችን ጨም
በጥቂት ካፒታል የራስዎን ቢዝነስ ይጀምሩ! የPaper bag አሰራር ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል።
📦 የምናስተምራቸው ምርቶች፦ ✔️ Paper bag ✔️ የኬክ ቦክስ፣ የፒዛ እና የበርገር ቦክሶችን ጨምሮ የምናተምር ሲሆን 💡 በስልጠናው የሚያገኟቸው ጥቅሞች፦ ✔️ ምርቶችዎን ለገበያ በሚገባ በማቅረብ ቀጣይ ገቢ የሚፈጥሩበትን ዘዴ ✔️ ወጪና ገቢ መቆጣጠር፣ ትርፍ ማሳደግ እና ✔️ ደንበኞችን መሳብ እንዲሁም ምርቶችን ማስተዋወቅ 📍 አድራሻ፦ (ሞቢል የውኃ ልማት ኮብልስቶን መጀመሪያ ኡታ ዋዩ ህንፃ አንደኛ ፍሎር ላይ)] 📞 ለመመዝገብ [+251916409240 / +251992242522]

🎶 የሙዚቃ ችሎታህን አሁን ጀምር! 🎸🎹🥁 Alpha Technology Solution PLC ከ Elova Band ጋር በመተባበር ለልጆች፣ ለወጣቶች እና ለአዋቂዎች ዘመናዊ የሙዚቃ ስልጠና መስጠት
🎶 የሙዚቃ ችሎታህን አሁን ጀምር! 🎸🎹🥁 Alpha Technology Solution PLC ከ Elova Band ጋር በመተባበር ለልጆች፣ ለወጣቶች እና ለአዋቂዎች ዘመናዊ የሙዚቃ ስልጠና መስጠት ጀምሯል! 📚 የሚሰጡ ኮርሶች ✅ ቦክስ ጊታር ✅ ሊድ ጊታር ✅ ቤዝ ጊታር ✅ ኪቦርድ (ፒያኖ) ✅ ድራም 👨‍🏫 በባለሙያ አስተማሪዎች 🥁 ከሁሉም የሙዚቃ መሳሪያዎች ጋር 🎤 በተግባር የተመሠረተ ስልጠና 🎓 በመጨረሻም International Certificate ታገኛላችሁ!
🎯 አሁኑኑ ተመዝገቡ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ!
📞 ለመመዝገብ እና ለተጨማሪ መረጃ 📱 +251 992 242 522 📱 +251 916 499 240 DM @Alphatechnologysolution Alpha Technology Solution Digital World For Everyone!

🎉 We’re excited to announce our official partnership between Alpha Technology Solution PLC and Elova Band! 🎶🤝 Together, we
+6
🎉 We’re excited to announce our official partnership between Alpha Technology Solution PLC and Elova Band! 🎶🤝 Together, we’re launching professional musical instrument training programs with expert instructors, full instruments, and a creative learning environment. This collaboration marks a new step toward empowering young musicians and building stronger creative skills in our community.
Stay tuned for registration and updates.
#AlphaTechnologySolution #ElovaBrand #Partnership #MusicTraining #CreativeSkills

🎶 OFFICIAL ANNOUNCEMENT 🎶 Learn Tech. Feel the Music. Alpha Technology Solution PLC is proud to announce a new partnership
🎶 OFFICIAL ANNOUNCEMENT 🎶
Learn Tech. Feel the Music.
Alpha Technology Solution PLC is proud to announce a new partnership with Elova Band 🤝 Together, we are launching a Professional Music Training Program designed to empower creativity, talent, and performance. 🎸 Courses Include: • Box Guitar • Lead Guitar • Bass Guitar • Keyboard (Piano) • Drum • Music Theory & Performance
👥 Who Can Join? Kids | Youth | Beginners | Music Enthusiasts
📅 All-Day Classes Available 🎓 Joint Certification 📍 Alpha Technology Solution 📲 Registration is now open – Limited seats available! #AlphaTechnologySolution #ElovaBand #MusicTraining #CreativeEducation #LearnTechFeelTheMusic

photo content
+7

After I updated my Commercial Bank of Ethiopia app today, I noticed something worth pointing out 🙂 In UX, small details are
After I updated my Commercial Bank of Ethiopia app today, I noticed something worth pointing out 🙂 In UX, small details are never small—especially when a product serves millions of users every day. When a number pad starts with 0 instead of 1, users pause—even for a second. That pause is cognitive friction. This is a classic UX principle: Don’t make users think. ✨ Simple UX fix (zero drama): Follow the mental model → 1–9 first, 0 at the bottom. Muscle memory stays happy, errors go down, task completion goes up 😄 Even world-class products evolve through feedback. Share → Test → Improve 🚀 Commercial Bank of Ethiopia #UXDesign #ProductDesign #Usability #Fintech #CBE

Before plastic, we had Dantel . What people are using today is a reminder of our past and the name of our platform Dantel ref
Before plastic, we had Dantel . What people are using today is a reminder of our past and the name of our platform Dantel reflects that same spirit: local, practical, and built for people. 😁

🎓🚌 የልጆች ትምህርታዊ ጉዞ 🚘 አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ለWeekend Camp ተማሪዎቻችን ለእውቀት እና ልምድ ተሞክሮ የተዘጋጀ የትምህርታዊ ጉዞ አዘጋጅቷል! 🏭🥤 መዳረሻዎች፡ 👉 ፔፕሲ (P
🎓🚌 የልጆች ትምህርታዊ ጉዞ 🚘 አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ለWeekend Camp ተማሪዎቻችን ለእውቀት እና ልምድ ተሞክሮ የተዘጋጀ የትምህርታዊ ጉዞ አዘጋጅቷል! 🏭🥤 መዳረሻዎች፡ 👉 ፔፕሲ (Pepsi) 👉 ሀዋሳ ኢንዱስትሪያል ፓርክ (HIP) ተማሪዎች፦ ✅ የኢንዱስትሪ ስራ ሂደትን በቀጥታ ያያሉ ✅ ከክፍል ትምህርት ውጭ ተግባራዊ እውቀት ያገኛሉ ✅ ፈጠራቸውንና ህልማቸውን ያሳድጋሉ
🌱 “ትምህርት ከመፅሐፍ ብቻ አይደለም – ከልምድ ነው!”
📍 Alpha Technology Solution PLC 💡 Digital World for Everyone!

በዛሬው ቀን ከተማሪ ወላጆች ጋር ስብሰባ አድርገን ነበር። በስብሰባው ወቅት የተማሪዎች የትምህርት ሂደት፣ የተቋሙ የስራ እቅዶች፣ የዲሲፕሊን ጉዳዮች እና ቀጣይ የሚካሄዱ ፕሮግራሞች በሰፊው ተወያዩ።
+6
በዛሬው ቀን ከተማሪ ወላጆች ጋር ስብሰባ አድርገን ነበር። በስብሰባው ወቅት የተማሪዎች የትምህርት ሂደት፣ የተቋሙ የስራ እቅዶች፣ የዲሲፕሊን ጉዳዮች እና ቀጣይ የሚካሄዱ ፕሮግራሞች በሰፊው ተወያዩ።
🤝በተጨማሪም ወላጆች ልጆቻቸው የሚማሩበት የትምህርት ሂደት በጣም እንደተመቻቸው እና በልጆቻቸው ላይ አዎንታዊ ለውጥ እያዩ እንደሆነ ገልጸዋል። በተለይም በትምህርት ፍላጎት፣ በባህሪ እና በችሎታ ዕድገት የታየው ለውጥ እንደሚያበረታታ አስተያየታቸውን አጋርተዋል።
በአጠቃላይ ስብሰባው ውጤታማ ሆኖ ተጠናቀቀ፣ በወላጆችና በተቋሙ መካከል ያለው ትብብር እንዲጠናከር እና ለተማሪዎች የተሻለ የትምህርት አካባቢ ለመፍጠር በአንድነት መስራት አስፈላጊ መሆኑ ተጠናክሮ ተገለጸ። Alpha Technology Solution Digital World For Everyone!

Lion International Bank S.C. (Anbesa Bank) has redesigned its logo. I found it to be a successful rebrand, and it’s way bette
+1
Lion International Bank S.C. (Anbesa Bank) has redesigned its logo. I found it to be a successful rebrand, and it’s way better than the old logo (it’s hard to even call that a logo, tho 😉). I like the concept, color, and typography (with very few reservations). I also like the removal of the word “International,” the removal of the English "Lion", and its replacement with the word “anbesa.” That said, as a professional, I noticed some technical issues that could have been improved: 1. The ጭረት (scratch) is centered mathematically, not visually—both vertically and horizontally. A good example of handling this correctly is YouTube’s logo: the play button isn’t mathematically centered, but it feels centered visually. 2. I didn’t like where the Amharic name ends. It would have been better if it aligned with where the English name Anbessa ends. 💬 What are your thoughts? Drop them in the comments.👇 #LogoRedesign #BrandIdentity #EthiopianDesign #GraphicDesignCritique #Rebranding

ዛሬ የአልፋ ቴክኖሎጂ ሶልሽን ስታፍ አባላት ራዕያችንን ወደ ተግባር ለመቀየር በአንድነት ተሰብስበው ስለ ቀጣይ የድርጅቱ እቅዶችና የስራ አቅጣጫዎች ተነጋገሩ። ይህ ስብሰባ ብቻ አልነበረም፤ የአዲስ መ
+3
ዛሬ የአልፋ ቴክኖሎጂ ሶልሽን ስታፍ አባላት ራዕያችንን ወደ ተግባር ለመቀየር በአንድነት ተሰብስበው ስለ ቀጣይ የድርጅቱ እቅዶችና የስራ አቅጣጫዎች ተነጋገሩ። ይህ ስብሰባ ብቻ አልነበረም፤ የአዲስ መጀመሪያ ምልክት ነበር።🚀 በስብሰባው ውስጥ ከተነሱት ጉዳዮች መካከል፦
👉 በቀጣይ 15 ቀናት ውስጥ አዲስ የተለያዩ የቴክኖሎጂና የክህሎት ኮርሶች እንደሚጀመሩ 👉 አልፋ በሚያቀርባቸው ኮርሶች ላይ ለተማሪዎች ልዩ ቅናሽ እንደሚደረግ 👉 ከትልልቅ ድርጅቶችና ተቋማት ጋር በPartnership ለመስራት የተዘጋጀ ጠንካራ ዕቅድ መኖሩ አልፋ ቴክኖሎጂ ሶልሽን ለቴክኖሎጂ ትምህርት፣ ለክህሎት ግንባታና ለወጣቶች የወደፊት እድል መፍጠር በአፍ ብቻ ሳይሆን በተግባር እየሰራ ይገኛል።
ይጠብቁን… ታላቅ ነገሮች እየመጡ ነው! 🌍✨ Alpha Technology Solution Digital World For Everyone!

(Education vs Experience)
ትምህርት እንዴት ማድረግ እንደሚቻል ያስተምራል::
ልምድ ግን ትክክለኛውን እርምጃ መቼ መውሰድ እንደሚገባ ያስተምራል።
ትምህርት (Education): ትምህርት ማለት ለተማሪዎች የአእምሮና የስነ-ምግባር መመሪያ እና እውቀት የሚሰጥበት የትምህርት ሂደት ነው። ልምድ (Experience): ልምድ ማለት በአንድ ነገር ላይ በተግባር መሳተፍ ወይም በጊዜ ሂደት የሚገኙ እውቀትና ክህሎቶች ነው..!! ትምህርትን ላይ ብቻ በመመርኮዝ ጥሩ ስራ ለማግኘት የምንማርበት ዘመን አልፎአል። ትምህርት ምናልባት የHR (Human Resources) የመጀመሪያ ዙርን እንድታልፍ ሊረዳህ ይችላል:: ከዚያ በኋላ ግን ያሉትን የቃለ-መጠይቅና የተግባር ዙሮች ሁሉ የሚያሳልፍህ ልምድ ብቻ ነው። መሠረታዊ ትምህርት ብቻ ቢኖርህም ስራ ማግኘት ትችላለህ፤ ነገር ግን ስራውን እንዴት መፈጸም እንደሚገባ፣ በስራው ላይ እንዴት መቆየት እና ወደ ሙሉ ስኬት እንዴት መድረስ እንደሚቻል የሚያስተምርህ ልምድ ነው። 💯 ትስማማለህ /ትስማሚያለሽ? 👏 መልሳችሁን በኮሜንት ላይ አስቀምጡ 👇👇

የአልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን መስራች በረከት ማቲዎስ ለElevate Skill ተማሪዎች የማበረታቻ መልዕክት አስተላለፉ አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ኃ.የተ.የግ.ማ እና Elevate Skill ቀደም ሲል የፈረሙ
የአልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን መስራች በረከት ማቲዎስ ለElevate Skill ተማሪዎች የማበረታቻ መልዕክት አስተላለፉ አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ኃ.የተ.የግ.ማ እና Elevate Skill ቀደም ሲል የፈረሙትን የአጋርነት ስምምነት በመመስረት፣ የተማሪዎችንና የወጣቶችን ተግባራዊ ክህሎት ለማጠናከር እና ወደ የሥራ ገበያ ለማዘጋጀት በተባበሩ እየሰሩ መሆናቸውን ገለጹ። በዚህ የአጋርነት ስምምነት መሠረት፣ የElevate Skill ፕሮግራሞችን የጨረሱ ተማሪዎች በአልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ኃ.የተ.የግ.ማ ውስጥ የሥራ፣ የልምድ እና የሙያ እድሎችን ለማግኘት ተጨማሪ ዕድል እንዳላቸው ተገልጿል። የአልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ኃ.የተ.የግ.ማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ በረከት ማቲዎስ በሰጡት መግለጫ፣
“ይህ አጋርነት የElevate Skill ተመራቂዎችን በተግባር የተዘጋጁ የሙያ ባለሞያዎች እንዲሆኑ ይረዳል፤ በድርጅታችንም ውስጥ የሥራ እና የሙያ እድገት ዕድሎችን ያገኛሉ” ብለዋል።
በተጨማሪም፣ ከElevate Skill ፕሮግራሞች ከተመረቁ በኋላ ተማሪዎች በአልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ኃ.የተ.የግ.ማ የሚሰጡ ተጨማሪ ሙያዊ ሰርቲፊኬቶችን ለመውሰድ ዕድል እንዳላቸው ተጠቅሷል። ይህ ትብብር በተግባር የተዘጋጁ ወጣቶችን ለማፍራት እና የኢትዮጵያን የቴክኖሎጂና የፈጠራ ዘርፍ ለማጠናከር ያለውን ጠቃሚነት በግልፅ ሁኔታ እያሳየ መሆኑ ተገልጿል። Alpha Technology Solution Digital World For Everyone!

ሁሉም ልጅ በውስጡ የተደበቀ ትልቅ ችሎታ አለው፡፡ ነገር ግን እድሉ ካልተሰጠው ያ ድብቅ ችሎታው ይጠፋል፡፡ ስለዚህ በእኛ Alpha Children Skill Program: Speaking, Reading,
+5
ሁሉም ልጅ በውስጡ የተደበቀ ትልቅ ችሎታ አለው፡፡ ነገር ግን እድሉ ካልተሰጠው ያ ድብቅ ችሎታው ይጠፋል፡፡ ስለዚህ በእኛ Alpha Children Skill Program: Speaking, Reading, Writing, Confidence ልጆች በጨዋታ፣ በተግባርና በደስታ እንዲማሩ እየረዳናቸው እንገኛለን ልጅዎን ባሉን ጥቂት የምዝገባ ቦታዎች በማስመዝገብ ከAlpha ጋር የልጅዎን ክህሎት ያሳድጉ፡፡ ለበለጠ መረጃ 0916409240/ 0992242522 🎯 ለመመዝገብ 👉 👉 👉ይ ህን ይጫኑ!👈👈👈

አሳዛኝ ዜና🕯🕯 ተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከዚህ አለም በሞት ተለየ። ነፃነት በአጋጠመው ድንገተኛ ህመም ነው ዛሬ ረፋድ ላይ ከዚህ አለም የተለየው። በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት፣ በተዋ
+3
አሳዛኝ ዜና🕯🕯 ተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከዚህ አለም በሞት ተለየ። ነፃነት በአጋጠመው ድንገተኛ ህመም ነው ዛሬ ረፋድ ላይ ከዚህ አለም የተለየው። በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት፣ በተዋናይነትና በሌሎች የጥበብ ስራዎች ውስጥ ስመጥር እና ተወዳጅ ከሆኑ የጥበብ ሰዎች አንዱ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ህመም በድንገት ከዚህ ዓለም ተለይቷል፡፡ ለበርካታ ዓመታት በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባለትዳርና የ3 ልጆች አባት ነበር፡፡ የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ማኔጅመንትና ሰራተኞች ለቤተሰቦቹ፣ ለሙያ ባልደረቦቹ እንዲሁም አድናቂዎቹ መፅናናትን ይመኛል በማለት መግለጫ አውጥቷል። ለወዳጅ፣ ዘመዶቹና ለአድናቂወቹ መፅናናትን እንመኛለን ✨ Alpha Technology Solution

🚀 Alpha Technology Solution | Online & Offline Training 🎓 Alpha Technology Solution የሙያ እና የቴክኖሎጂ ክህሎትዎን ከመሠረት እስከ ላቀ ደረጃ ያ
+3
🚀 Alpha Technology Solution | Online & Offline Training 🎓 Alpha Technology Solution የሙያ እና የቴክኖሎጂ ክህሎትዎን ከመሠረት እስከ ላቀ ደረጃ ያበለጽጋል። 📚የምንሰጣቸው ኮርሶች 💻 Digital Marketing 🌐 Web Development 🖥 Basic Computer Skill 🗣 English Language 🎨 Graphic Design 🎬 Video Editing 🎥 Cinematography 📈 Sales & Marketing 🤖 Robotics 🧠 Prompt Engineering ⭐️ የምንለየው በምንድን ነው? 🌍 International Certificate – ሙሉ እውቅና ያለው 📜 COC ፈተና – ተፈትነው ብቁ የሚሆኑበት 👩‍🏫 ባለሙያ መምህራን – በዘርፉ ብቁ የሆኑ 🏫 Online & Offline – ለእርስዎ የሚመች መንገድ 📞 Call & Register Now 📱 0916409240 📱 0992242522 📲 Follow Us: @alphatechnologysolution Alpha Technology Solution 👉 ዛሬ ተመዝግበው የነገ ስኬትዎን ዛሬ ይጀምሩ!

🎨 የግራፊክ ዲዛይን ስልጠና – ምዝገባ ክፍት ነው! 🎨 📘 በስልጠናው የምትማሩት፦ ✔️ Color Theory (ቀለም አጠቃቀም) ✔️ Typography (ፊደል እና ፎንት አያያዝ) ✔️ Logo &
🎨 የግራፊክ ዲዛይን ስልጠና – ምዝገባ ክፍት ነው! 🎨
📘 በስልጠናው የምትማሩት፦ ✔️ Color Theory (ቀለም አጠቃቀም) ✔️ Typography (ፊደል እና ፎንት አያያዝ) ✔️ Logo & Poster Design ✔️ Adobe Photoshop & Illustrator🎨🎨 ✔️ Social Media Design (ፖስት እና ባነር ዲዛይን)
⏰ የስልጠና መርሀ ግብር፦ 📆 ለ 2 ወራት 📅 በሳምንት 3 ቀን ⏱️ በቀን 2 ሰዓት ✅ በመጨረሻ ኢንተርናሽናል ሰርተፊኬትያገኛሉ! 📩 ዛሬውኑ ይመዝገቡ – ቦታዎች ውስን ናቸው! 📩 DM: @Alphatechnologysolution 📞 Call Us: 📱 0992242522 📱 0916409240 Alpha Technology Solution Digital World For Everyone!