Alpha Technology Solution PLC
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
477
المشتركون
-124 ساعات
-37 أيام
-1430 أيام
أرشيف المشاركات
አዲስ ሰኞ፣ አዲስ እድል፣ አዲስ ውሳኔ!
"የወደፊት ህይወቶን ለመቀየር ምርጡ መንገድ ዛሬ አዲስ ክህሎት (Skill) መማር መጀመር ነው!"
ሌላ ሳምንት ከመጀመሩ በፊት ቆም ብለው ያስቡ፡ አሁን ባሎት የቴክኖሎጂ እውቀት ምን ያህል እርካታ አለዎት? በገበያ ላይ ተፈላጊ ለመሆንስ ምን አዲስ ነገር አወቁ?
በአልፋ ቴክኖሎጂ ሶልሽን በ3 ወራት ውስጥ ብቻ ወደ ስራ የሚያስገቡ ተግባራዊ ስልጠናዎችን አዘጋጅተናል፡፡
📌 ዲጂታል ማርኬቲንግ (Digital Marketing)
📌 ግራፊክስ ዲዛይን (Graphics Design)
📌 ቪዲዮ ኤዲቲንግ (Video Editing)
📌 ዌብሳይት ዴቨሎፕመንት (Web Development)
✅ ሙሉ እውቅና ያለው ሰርተፊኬት
✅ ለCOC ፈተና ብቁ የሚያደርግ ተግባራዊ ልምምድ
✅ የስራ እድል ትስስር እና የምክር አገልግሎት
💡 ውሳኔዎን ዛሬ ያድርጉ! ማቅማማት ጊዜን ይገድላል።
📞 +251916409240 / +251992242522
📍 ሻሸመኔ ሞቢል፣ ኡታ ዋዩ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
#MondayMotivation #SkillUp #AlphaTech #DigitalWorldForEveryone
ዲዛይን ማለት ውበት ብቻ አይደለም፤ ዲዛይን ለአንድ ችግር መፍትሄ መፈለግ ነው!በ2 ወር ውስጥ ፕሮፌሽናል Graphics Designer ወይም Video Editor በመሆን የራሶን ገቢ በመፍጠር ህይወቶን መቀየር እንደሚችሉ ያውቃሉ? አልፋ ቴክኖሎጂ በንድፈ-ሀሳብ ብቻ ሳይሆን በተግባር አሰልጥኖ ለCOC ብቁ ያደርግዎታል። 🚀 አዲስ የምዝገባ ዙሮች በቅርቡ ይጀምራሉ፡፤ ነገ ሰኞ ቢሮአችን መጥተው መመዝገብ ይችላሉ! 📞 +251916409240 📞+251992242522 #Design #Inspiration #SundayVibes #AlphaTech
ውድ ወላጆች፤ የክረምት እረፍት ሲደርስ ልጆችዎ ጊዜያቸውን በስልክ ጨዋታና በቲቪ ብቻ እንዲያሳልፉ ይፈልጋሉ? ወይንስ የወደፊቱን የቴክኖሎጂ ባለሙያ (Creator) እንዲሆኑ?
በአልፋ ቴክኖሎጂ ሶልሽን ለህፃናትና ታዳጊዎች የተዘጋጀው ልዩ የክረምት የቴክኖሎጂ ካምፕ (Summer Camp) በቅርቡ ምዝገባ ይጀምራል!
📉 Coding & Scratch Programming 🤖 Robotics & Arduino ⌨️ Typing Skill & Graphic Design 🇬🇧 English Language & Public Speaking🔹 ቦታ ውስን ስለሆነ ከወዲሁ መረጃ ያግኙና ይዘጋጁ! 📍 አድራሻ፡ ሻሸመኔ ሞቢል፣ ኡታ ዋዩ ህንፃ 1ኛ ፎቅ 📞 +251916409240 / +251992242522 👉 የቴሌግራም ሊንክ: @Alphatechnologysolution #AlphaSummerCamp #FutureInnovators #Shashemene #AlphaTech
በሞባይልዎ ወይም በኮምፒውተርዎ ላይ የሚያዩዋቸው ማራኪ ማስታወቂያዎች፣ ሎጎዎች እና ፖስተሮች እንዴት እንደሚሰሩ ያውቃሉ? ያንን ድንቅ ስራ የሚሰሩት የግራፊክስ ዲዛይነሮች ናቸው! ግራፊክስ ዲዛይን በዓለማችን ላይ በየትኛውም የስራ ዘርፍ (ቢዝነስ፣ ማርኬቲንግ፣ ሚዲያ) እጅግ ተፈላጊ እና ከፍተኛ ክፍያ የሚያስገኝ የፈጠራ ሙያ ነው። የራስዎን ሃሳብ ወደ ህያው ምስል የመቀየር ጥበብ ነው!
በአሁኑ ሰዓት ድርጅቶች ምርታቸውን ለማስተዋወቅ ፕሮፌሽናል ዲዛይነሮችን አጥብቀው ይፈልጋሉ። ታዲያ ይህንን ወርቃማ እድል ተጠቅመው የራስዎን ገቢ ለምን አይጨምሩም? አልፋ ቴክኖሎጂ ሶልሽን ከባዶ ተነስተው አለምአቀፍ ብቃት ያለው የግራፊክስ ዲዛይነር የሚሆኑበትን ልዩ ስልጠና አዘጋጅቶላችኋል።
በስልጠናው የሚያገኟቸው ጥቅሞች:
🛠 እንደ Adobe Photoshop እና Adobe Illustrator ያሉ ዋና ዋና ሶፍትዌሮችን ጠንቅቆ ማወቅ።
🎯 የከለር ምርጫ (Color Theory)፣ ታይፖግራፊ (Typography) እና የምስል አቀማመጥ ህጎች።
💼 ገና እየተማሩ የስራ ማሳያ (Portfolio) በማዘጋጀት ለገበያ መዘጋጀት።
💻 ፅንሰ-ሃሳብ ብቻ ሳይሆን 100% በተግባር የተደገፈ ስልጠና።
"ንድፍ ብቻ አይደለም፤ የወደፊት ህይወትዎን ነው የሚስሉት። Start Your Design Journey Today with Alpha Technology Solution!"
🎯 አሁኑኑ ይመዝገቡ
👉 የቴሌግራም ሊንክ: @Alphatechnologysolution
📞 ስልክ ቁጥር: +251916409240/ +251992242522
📍 አድራሻ: ሞቢል የውኃ ልማት ኮብልስቶን መጀመሪያ ኡታ ዋዩ ህንፃ አንደኛ ፍሎር ላይ
#AlphaTech #GraphicsDesign #Ethiopia #Creativity #LearnSkills #AdobePhotoshop #Illustrator #DesignJourney
🎨 ግራፊክስ ዲዛይን መማር ይፈልጋሉ? ሀሳብዎን ወደ ውብ ዲዛይን ይቀይሩ! 🚀በዚህ ስልጠና ውስጥ፦ 🖌 Adobe Photoshop እና Adobe Illustrator በቀላሉ ይማራሉ:: 🎨 የSocial Media Post ዲዛይን ይሰራሉ:: 💡 Logo, Banner, Business Card እና ተጨማሪ ይዘጋጃሉ:: 💻 ለ Freelancing እና ለስራ ዝግጁ ይሆናሉ 📚 ቀድሞ ልምድ አያስፈልግም! ከመሠረቱ ጀምሮ በተግባር እናስተምራለን። 🔥 ቦታ ውስን ነው — አሁኑኑ ይመዝገቡ! Alpha Technology Solution PLC 📞 +251916409240 📞 +251992242522 @Alphatechnologysolution 📍አልፋ ቴክኖሎጂ ሶልሽን (ሞቢል የውኃ ልማት ኮብልስቶን መጀመሪያ ኡታ ዋዩ ህንፃ አንደኛ ፍሎር ላይ)
+3
Congratulations to our very first melody-makers! 🎶✨It’s been exactly 30 days since our inaugural batch stepped into the world of rhythm and innovation at Alpha Technology Solution. From the first nervous notes to the confident chords we hear today, these students have shown what true dedication looks like. One month down, a lifetime of music to go! 🎹🎸
የ400 ቤተሰብ ክብረ በዓል - ልዩ የኮርስ ስጦታ! 🎓 የቴሌግራም ቻናላችን 400 ቤተሰቦች መድረሱን ምክንያት በማድረግ፣ የቴክኖሎጂ እውቀታቸውን ማሳደግ ለሚፈልጉ ልዩ ስጦታ አዘጋጅተናል!ለሚከተሉት ኮርሶቻችን ለመመዝገብ ለምትፈልጉ የመጀመሪያዎቹ 5 ሰዎች የ15% ቅናሽ አድርገናል። የምናስተምራቸው ኮርሶች፦ 🎯 Web Development 🎯Digital Marketing 🎯Basic Computer Skills 🎯Digital Marketing 🎯Graphics Design 🎯Prompt Engineering 🔗 የመመዝገቢያ ሊንክ፦ እዚህ ይጫኑና ይመዝገቡ! ⚠️ ልብ ይበሉ፦ ይህ ልዩ ቅናሽ የሚቆየው ለሚቀጥሉት 3 ቀናት ብቻ (እስከ እሁድ) ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ! ቅናሹ የሚሰጠውም ለቀደሙ 5 ተመዝጋቢዎች ብቻ ይሆናል። ተመዝጋቢዎች ለሚኖራቸው ማንኛውም የቴክኒክ ጥያቄ የቅርብ ክትትልና ድጋፍ ይደረግላቸዋል።
ቅናሹን ለማግኘት፦ ይህንን ፖስት ለጓደኞችዎ "Share" ያድርጉ። ከላይ ያለውን ሊንክ ተጠቅመው ይመዝገቡ ወይም በውስጥ መስመር [@Alphatechnologysolution] ብለው ያነጋግሩን።Alpha Technology — ዲጂታል አለም ለሁሉም!
⏳ ONLY 2 DAYS REMAIN!
The transformation is almost complete. In just 48 hours, the Uta Wayu Union digital platform goes live! 🚀
The team at Alpha Technology Solution is putting the final touches on a system designed for speed, security, and community growth. We are moving from a "Coming Soon" screen to a fully functional digital hub.
What happens in 48 hours?
The countdown hits zero. ⭕️
The gateway to Uta Wayu’s digital services opens. 🔓
A new standard for union technology is set. 📈
🔗 Get ready: https://www.utawayuunion.org/
#UtaWayuUnion #AlphaTech #DigitalLaunch #2DaysToGo #Innovation
🚀 THE COUNTDOWN BEGINS: 5 DAYS TO GO!The future of Uta Wayu Union is officially unfolding. Today marks the start of our final countdown to the launch of a new digital era. Designed and engineered by Alpha Technology Solution, this platform is more than just a website—it is a digital engine built to empower our community. What’s happening today? Final system optimizations are underway. Our "Notify Me" list is growing—don't miss out! The interface is locked, loaded, and looking sharp. 🟢🔥 🔗 Be part of the start: https://www.utawayuunion.org/ #UtaWayuUnion #AlphaTech #5DaysToGo #DigitalExcellence #EthiopiaTech
በስራ ወይም በትምህርት ተወጥረው የሙዚቃ ፍላጎቶን ወደ ጎን አግልለውታል? "ሰዓት የለኝም" የሚለው ስጋት አሁን አብቅቷል!እኛ ጋር ሲመጡ፦ ✅ በዘመናዊ መንገድ የተዘጋጀ ስልጠና ✅ ኪቦርድ፣ ቤዝ ጊታር፣ ሊድ ጊታር፣ ቦክስ ጊታር እና ድራም ✅ ለእርስዎ በሚመች ሰዓት (ተለዋዋጭ ፕሮግራም) ✅ ከመሰረቱ እስከ ፕሮፌሽናል ደረጃ የሚደርስ ትምህርት ያገኛሉ። "የሙዚቃ ጉዞዎን ዛሬውኑ ይጀምሩ!" 📍 አድራሻችን፦ ሻሸመኔ፦ ሞቢል የውኃ ልማት ኮብልስቶን መጀመሪያ፣ ኡታ ዋዩ ህንፃ አንደኛ ፎቅ ላይ። 📞 ስልክ፡ +251916409240 / +251992242522 #MusicTraining #AddisMusic #LearnGuitar #PianoClass #Ethiopia #Creativity
We are proud to announce a strategic partnership between Alpha Technology Solution PLC and St.D.Comboni School, dedicated to driving digital excellence through the fusion of technology and education.
By combining our innovative technical resources with St.D.Comboni's academic standards, we are creating a modern learning environment where students can truly thrive.
Alpha Technology Solution PLC
Digital World for everyone!
We are proud to announce a strategic partnership between Alpha Technology Solution PLC and Sankofa International School, dedicated to driving digital excellence through the fusion of technology and education.
By combining our innovative technical resources with Sankofa’s academic standards, we are creating a modern learning environment where students can truly thrive.
Alpha Technology Solution PLC
Digital World for everyone!
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!የባርነት ቀንበር ተሰብሮ፣ የሞት ጨለማ በትንሳኤው ብርሃን ተገፎ ለሰው ልጅ ሁሉ ተስፋ የታደለበት ድንቅ ቀን ነው። ይህ የትንሳኤ በዓል ለእናንተና ለቤተሰባችሁ የሰላም፣ የፍቅርና የበረከት እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን። መልካም የትንሳኤ በዓል! #Fasika #Easter #Ethiopia #AlphaTechnology #Resurrection #መልካምፋሲካ #ትንሳኤ
🎁 የትንሳኤ በዓል ልዩ ስጦታ ከአልፋ ቴክኖሎጂ! 🎁እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ! የበዓሉን ደስታ ከእርስዎ ጋር ለመጋራት አልፋ ቴክኖሎጂ ሶልሽን በሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ የ20% ልዩ ቅናሽ አዘጋጅቷል! 🌟 የምንሰጣቸው ስልጠናዎች፦ ✔️ Graphics Design ✔️ Web Design ✔️ Video Editing ✔️ Digital Marketing ✔️ Prompt Engineering (AI) ⚠️ ልብ ይበሉ፦ ይህ ቅናሽ የሚቆየው ለሚቀጥሉት 5 ቀናት ብቻ ነው! ዛሬውኑ በመመዝገብ የቴክኖሎጂ ባለቤት ይሁኑ። 🔗 በድረ-ገጻችን በቀጥታ ለመመዝገብ፦ https://alphatechnologysolution.com/register 📍 አድራሻችን፦ ሻሸመኔ፦ ሞቢል የውኃ ልማት ኮብልስቶን መጀመሪያ፣ ኡታ ዋዩ ህንፃ አንደኛ ፎቅ ላይ። 📱 @Alphatechnologysolution 📞 +251916409240 / +251992242522 "በዓሉን በአዲስ እውቀት እና በታላቅ ቅናሽ ያክብሩ!"
Alpha Technology Solution PLC & Saint Gabriel School Driving digital excellence through a strategic partnership in technology and education.
Alpha Technology Solution PLC
Digital World for everyone!
Alpha Technology x Uta Wayu MPC UnionWe’ve teamed up! Alpha Technology Solution is officially partnering with Uta Wayu MPC Union to develop cutting-edge systems that will digitize the union’s workflow. By integrating smart technology into agricultural management, we are paving the way for a more efficient and data-driven future for farmers.
Stay tuned for the digital evolution!#TechPartnership #Efficiency #SmartFarming #AlphaTech
🚀 Website በደቂቃዎች ውስጥ ይገንቡ! 🤖 በ AI እና Prompt Engineeringኮድ ሳይፈልጉ ፕሮፌሽናል ድህረ-ገጽ መስራት ይፈልጋሉ? አሁን በ AI እገዛ ቀላል ሆኗል! 🔥 በ Alpha Technology Solution የPrompt Engineering ስልጠና በመቀላቀል: ✨ ድህረ-ገጽ በፍጥነት መገንባት ✨ AI በፕሮ ደረጃ መጠቀም ✨ ዘመናዊ እና ሙያዊ ዲዛይን መፍጠር ✨ በእውነተኛ ፕሮጀክቶች መማር እና መስራት 💡 ከ Beginner ጀምሮ እስከ Professional ደረጃ ድረስ ይደርሳሉ! 📩 አሁን ይመዝገቡ: 🔗 https://alphatechnologysolution.com/register 📞 Contact Us: Telegram: @Alphatechnologysolution Phone: +251916409240 / +251983640202 🚀 ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ!
🚀 Welcome to Alpha Technology Solution! 🌐 Digital World for Everyone!Are you ready to upgrade your skills and become part of the future? At Alpha Technology Solution, we provide practical, hands-on training designed to transform beginners into professionals. 🎓 Our Training Programs Include: ✨ Graphic Design ✨ Video Editing ✨ Web Development ✨ Digital Marketing ✨ Prompt Engineering Course 💡 Why Choose Alpha? ✔️ Practical, real-world learning ✔️ Experienced instructors ✔️ Modern tools & technologies ✔️ Career-focused training ✔️ Startup & project support 📍 Location: Shashemene, Ethiopia (Mobile Utawayu Union First Floor)
🌟 Whether you're a student, job seeker, or aspiring entrepreneur—Alpha is your gateway to success in the digital world!📩 Join us today and start your journey toward a brighter future! 👉 @Alphatechnologysolution 📞 Contact us for registration and details. 👉 https://alphatechnologysolution.com/register +251916409240 / +251983640202
📸 Live from our online class – students actively learning and building real-world skills!💡 Are you ready to master how to communicate with AI like a pro? Our Prompt Engineering Course is designed to help you:
✅ Write powerful prompts for AI tools ✅ Generate content, code, and ideas faster ✅ Improve productivity using AI ✅ Work on real practical examples (like this class 👆)🧠 Whether you're a: Student Developer Content creator Business owner 👉 This skill is the FUTURE! 📍 Mode: Online (Learn from anywhere!) 🎯 Level: Beginner to Advanced 📅 Join Now – Limited Seats! 🌐 Visit & Register Here: 👉 https://alphatechnologysolution.com/register 🔥 Don’t just use AI… CONTROL IT. 📩 Inbox us now to register! @Alphatechnologysolution #PromptEngineering #AI #DigitalSkills #AlphaTechnology #LearnOnline #FutureSkills
በቤትዎ ተምረው ችሎታዎን ከፍ ማድረግ ይፈልጋሉ?🔸 ዲጂታል ማርኬቲንግ 🔸 ግራፊክስ ዲዛይን 🔸 ዌብሳይት ዴቪሎፕመንት 🔸 ቪዲኦ ኤዲቲንግ 🔸 ኢንግሊዘኛ ቋንቋ አስቀድመው ከቤት እየተማሩ እና የህልም ስራዎቻቸውን በመገንባት በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን ይቀላቀሉ። ይሰልጥኑ የሞያ ባለቤት ይሁኑ! ▶️ አሁኑኑ ተመዝገቡ እና ዕድሉን ተጠቀሙ!! 📱 በቶሎ ይመዝገቡ! 📞 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ፦
+251916409240 / +251983640202Register Now!👉 https://alphatechnologysolution.com/ ✈️DM ON Telegram
