ru
Feedback
Alpha Technology Solution PLC

Alpha Technology Solution PLC

Открыть в Telegram

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
479
Подписчики
+124 часа
-57 дней
-1030 дней

Загрузка данных...

Похожие каналы
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
сент. '26
сентябрь '26
+13
в 0 каналах
август '26
+16
в 0 каналах
Get PRO
июль '26
+498
в 1 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
30 сентября0
29 сентября+1
28 сентября0
27 сентября0
26 сентября0
25 сентября0
24 сентября0
23 сентября0
22 сентября0
21 сентября0
20 сентября0
19 сентября+1
18 сентября0
17 сентября+1
16 сентября0
15 сентября0
14 сентября+1
13 сентября0
12 сентября+1
11 сентября0
10 сентября0
09 сентября0
08 сентября0
07 сентября+1
06 сентября0
05 сентября0
04 сентября0
03 сентября+4
02 сентября+3
01 сентября0
Посты канала
🔥 መልካም የመስቀል እና የደመራ በዓል! 🌼✨ ለእስልምና፣ ለክርስትና እምነት ተከተዮች እና ለመላው የሀገራችን ህዝቦች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! ይህ በዓል የሰላም፣ የፍቅር፣
🔥 መልካም የመስቀል እና የደመራ በዓል! 🌼✨ ለእስልምና፣ ለክርስትና እምነት ተከተዮች እና ለመላው የሀገራችን ህዝቦች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! ይህ በዓል የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታ እና የብርሃን ይሆንልን ዘንድ አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን (Alpha Technology Solution) ይመኛል! 💡 በበዓሉ ወቅት ህልምዎን ይገንቡ! በበዓሉ የእረፍት ጊዜያችሁ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ክህሎታችሁን በማሳደግ የወደፊት ህይወታችሁን በደመቀ ሁኔታ ለመገንባት በአካል (Physical) እና በኦንላይን የምንሰጣቸውን ኮርሶች ይቀላቀሉ! 🌟 የሚሰጡ የቴክኖሎጂ ኮርሶች፦ • Graphic Design • Video Editing • Web Development • Prompt Engineering (AI) • Digital Marketing • Basic Computer Skills 🎁 አሁኑኑ ይመዝገቡ! 📍 አድራሻ፦ ሻሸመኔ፣ ሞቢል የውኃ ልማት ኮብልስቶን መጀመሪያ ኡታ ዋዩ ህንፃ 1ኛ ፎቅ 📞 ስልክ፦ 0916409240 / 0992242522 💬 Telegram፦ @Alphatechnologysolution 🌐 Website፦ alphatechnology.com

2
🎓 ታላቅ ቅናሽ በአልፋ ቴክኖሎጂ! 🚀 ​ለልጆችዎ እና ለወጣቶች የተዘጋጁ 6 አስፈላጊ የቴክኖሎጂ ስልጠናዎች በአካል (Physical) መስጠት ጀምረናል! ​🌟 የሚሰጡ ኮርሶች፦ • Prompt Eng
🎓 ታላቅ ቅናሽ በአልፋ ቴክኖሎጂ! 🚀 ​ለልጆችዎ እና ለወጣቶች የተዘጋጁ 6 አስፈላጊ የቴክኖሎጂ ስልጠናዎች በአካል (Physical) መስጠት ጀምረናል! ​🌟 የሚሰጡ ኮርሶች፦ • Prompt Engineering (AI) • Graphics Design • Video Editing • Digital Marketing • Web Development • Basic Computer ​✨ 100% በተግባር የተደገፈ ትምህርት! 🎁 ቦታዎች ውስን ስለሆኑ አሁኑኑ ይመዝገቡ! ​📍 አድራሻ፦ ሻሸመኔ፣ ሞቢል የውኃ ልማት ኮብልስቶን መጀመሪያ ኡታ ዋዩ ህንፃ 1ኛ ፎቅ 📞 ስልክ፦ 0916409240 / 0992242522 💬 Telegram፦ @Alphatechnologysolution 🌐 Website፦ alphatechnology.com
79
3
💻 የኮምፒውተር እውቀትዎን በ100% ተግባር ያሳድጉ! 🚀 ​አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን በአካል (Physical) የሚሰጠውን የ Basic Computer Training ምዝገባ ጀምሯል! ​✨ የሚካተቱ ኮር
💻 የኮምፒውተር እውቀትዎን በ100% ተግባር ያሳድጉ! 🚀 ​አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን በአካል (Physical) የሚሰጠውን የ Basic Computer Training ምዝገባ ጀምሯል! ​✨ የሚካተቱ ኮርሶች፦ • Ms Word | Ms Excel | Ms Powerpoint • Ms Access | Corel Draw & More... ​🎯 ሌሎች ጥቅሞች፦ • በእጅ የሚነካ የ1ለ1 የተግባር ልምምድ • ለእርስዎ የሚመች የምሽትና የቀን ሰዓት መርሃ-ግብር ​ቦታ ሳይሞላ አሁኑኑ ይመዝገቡ! ​📍 አድራሻ፦ ሻሸመኔ፣ ሞቢል የውኃ ልማት ኮብልስቶን መጀመሪያ ኡታ ዋዩ ህንፃ 1ኛ ፎቅ 📞 ስልክ፦ 0916409240 / 0992242522 🌐 Website፦ alphatechnology.com
93
4
🎬 ቪዲዮ ኤዲቲንግ መማር ይፈልጋሉ? ፕሮፌሽናል ኤዲተር ለመሆን የመጀመሪያውን እርምጃ ይውሰዱ! 🚀 ​በአሁኑ ጊዜ በዲጂታል ዓለም ውስጥ ከፍተኛ ተፈላጊነት ያለውና ጥሩ ገቢ የሚያስገኘውን የቪዲዮ ኤ
🎬 ቪዲዮ ኤዲቲንግ መማር ይፈልጋሉ? ፕሮፌሽናል ኤዲተር ለመሆን የመጀመሪያውን እርምጃ ይውሰዱ! 🚀 ​በአሁኑ ጊዜ በዲጂታል ዓለም ውስጥ ከፍተኛ ተፈላጊነት ያለውና ጥሩ ገቢ የሚያስገኘውን የቪዲዮ ኤዲቲንግ ጥበብ በጥራት ይማሩ። Alpha Technology Solution የተዘጋጀ አጠቃላይ የ Advanced Video Editing ስልጠና ይዞሎታል። ​✨ በስልጠናው የሚያገኙት: • Movie Editing • TV Show Editing • Music Video Editing • Commercials (ማስታወቂያዎች) ​💰 የስልጠና ክፍያ: 5,000 ብር ብቻ ​🔥 ቦታ ሳይሞላ አሁኑኑ ይመዝገቡ! ​📍 አድራሻ: ሻሸመኔ ምቢል አተ ዋና ህንፃ 1ኛ ፎቅ 📞 ስልክ: +251916409240
99
5
📢 አዲስ የትምህርት እድል ከAlpha Technology Solution! 🚀 🏡 ከቤትዎ ሆነው ይማሩ! ለመማር መንከራተት አያስፈልግም! 📱 በስልክዎ አማካኝነት ወደ ድረ-ገጻችን በመግባት የተለያዩ
📢 አዲስ የትምህርት እድል ከAlpha Technology Solution! 🚀 🏡 ከቤትዎ ሆነው ይማሩ! ለመማር መንከራተት አያስፈልግም! 📱 በስልክዎ አማካኝነት ወደ ድረ-ገጻችን በመግባት የተለያዩ ኮርሶቻችንን በቀላሉ ይድረሱ። በሚመችዎት ጊዜና ቦታ የዲጂታል እውቀትዎን ያሳድጉ! 💻✨ 🌐 ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ፦ 👉 https://alphatechnologysolution.com 📍 አድራሻ፦ ሻሸመኔ፣ ሞቢል አካባቢ፣ ከጃሎ ጀርባ፣ ኡታ ዋዩ ህንፃ 1ኛ ፎቅ 📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251 916 409 240 +251 992 242 522 🚀 Alpha Technology Solution *ዲጂታል ዓለም ለሁሉም!* #AlphaTechnologySolution #OnlineLearning #DigitalSkills #LearnFromHome #Ethiopia
1
6
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች፤ ለአጭር ጊዜ በነበረን ቆይታ ጥቂት ጸጥታ ሰፍሮ ቢቆይም፣ ከዚህ ቀደም ከጠበቃችሁት በላይ እጅግ አዳዲስ እና ልዩ የሆኑ ዝግጅቶችን ጨርሰን በቅርቡ በታላቅ ድምቀት እንመለሳለ
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች፤ ለአጭር ጊዜ በነበረን ቆይታ ጥቂት ጸጥታ ሰፍሮ ቢቆይም፣ ከዚህ ቀደም ከጠበቃችሁት በላይ እጅግ አዳዲስ እና ልዩ የሆኑ ዝግጅቶችን ጨርሰን በቅርቡ በታላቅ ድምቀት እንመለሳለንና አብራችሁን ቆዩ
176
7
2019 አዲስ አመት ገባ በዚህ አዲስ አመት ጦርነት ችግር ርሃብ ማንሰማበት ህይወታችን ሚለወጥበት የታመመ ሚድንበት ስራ ያጣው ሚያገኝበት ፀዴ ዓመት ያድርግልን መልካም በዓል ለሁላችሁም
2019 አዲስ አመት ገባ በዚህ አዲስ አመት ጦርነት ችግር ርሃብ ማንሰማበት ህይወታችን ሚለወጥበት የታመመ ሚድንበት ስራ ያጣው ሚያገኝበት ፀዴ ዓመት ያድርግልን መልካም በዓል ለሁላችሁም
188
8
2019 አዲስ አመት ገባ በዚህ አዲስ አመት ጦርነት ችግር ርሃብ ማንሰማበት ህይወታችን ሚለወጥበት የታመመ ሚድንበት ስራ ያጣው ሚያገኝበት ፀዴ ዓመት ያድርግልን መልካም በዓል ለሁላችሁም
2019 አዲስ አመት ገባ በዚህ አዲስ አመት ጦርነት ችግር ርሃብ ማንሰማበት ህይወታችን ሚለወጥበት የታመመ ሚድንበት ስራ ያጣው ሚያገኝበት ፀዴ ዓመት ያድርግልን መልካም በዓል ለሁላችሁም
192
9
Нет текста...
1
10
🎉🎂 መልካም ልደት ለራዕይ አበጋዛችን! 🎂🎉 ዛሬ ለእኛ ልዩ ቀን ነው! ❤️ የ Alpha Technology መስራች እና ሥራ አስኪያጅ፣ ወንድማችን በረከት የተወለደበትን ቀን በደስታ እናከብራለን
🎉🎂 መልካም ልደት ለራዕይ አበጋዛችን! 🎂🎉 ዛሬ ለእኛ ልዩ ቀን ነው! ❤️ የ Alpha Technology መስራች እና ሥራ አስኪያጅ፣ ወንድማችን በረከት የተወለደበትን ቀን በደስታ እናከብራለን! 🥳 በረከት፣ በታላቅ ራዕይህ፣ በፈጠራህ እና በትጋትህ Alpha Technology ዛሬ ያለችበትን ደረጃ እንድትደርስ እየመራሃት ያለህ መሪ ብቻ ሳትሆን፣ ለብዙዎቻችን የሚያነሳሳ ምሳሌ ነህ። 🚀💡 ✨ በዚህ አዲስ የሕይወት ምዕራፍ፦ 🚀 ራዕዮችህ ወደ እውነት ይቀየሩ፣ 📈 ስኬትህና ዕድገትህ ይበልጥ ይጨምር፣ 💡 አዳዲስ ሀሳቦችና ታላላቅ እድሎች ይከፈቱልህ፣ ❤️ ጤና፣ ደስታ፣ ሰላምና ፍቅር ሁሌም አብረውህ ይሁኑ። Alpha Technology Family እንደ አንድ ቤተሰብ፣ በዚህ ልዩ ቀን ለአንተ የምንመኘው አንድ ነገር ነው፦ 🌟 ትልቅ ራዕይ፣ ትልቅ ስኬት፣ ትልቅ ደስታ! 🌟 🥳 መልካም ልደት ውድ ወንድማችን በረከት! Keep leading. Keep creating. Keep inspiring. 🚀 ❤️ With love from Alpha Technology Family ❤️ #HappyBirthday #Bereket #AlphaTechnology #Leadership #Innovation #TechLeader
196
11
💊 የመድሀኒት ቤትዎን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዳድሩ! Alpha Codex ለፋርማሲዎች ዘመናዊ፣ ፈጣን እና አስተማማኝ Pharmacy Management System ያቀርባል። ይህ ሲስተም የዕለት ተዕለ
💊 የመድሀኒት ቤትዎን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዳድሩ! Alpha Codex ለፋርማሲዎች ዘመናዊ፣ ፈጣን እና አስተማማኝ Pharmacy Management System ያቀርባል። ይህ ሲስተም የዕለት ተዕለት ስራዎትን በቀላሉ ለማስተዳደር የተዘጋጀ ሙሉ መፍትሄ ነው። 🚀 የምናቀርበው 🔵 Smart POS & Fast Sales 🔵 Inventory & Stock Management 🔵 Expiry Date Alerts 🔵 Barcode & Batch Tracking 🔵 Customer & Supplier Management 🔵 Sales, Profit & Expense Reports 🔵 Secure Cloud Backup 📧 የሚያገኙት ጥቅም ✔️ የሽያጭ ሂደት ፈጣን ይሆናል ✔️ የመድሀኒት ጊዜ ማለፍን ይቆጣጠራሉ ✔️ የStock እጥረትን በቀላሉ ያውቃሉ ✔️ ትክክለኛ ሪፖርቶችን በቅጽበት ያገኛሉ ✔️ ጊዜና ወጪ ይቆጥባሉ ✔️ የፋርማሲዎን ስራ በብልህነት ያስተዳድራሉ 🫴 FREE Demo ያስያዙ እና የAlpha Codex ልዩነትን ዛሬውኑ ይለማመዱ! 📍 አድራሻ: ሻሸመኔ ሞቢል.ኡታ ዋዩ ህንፃ 1ኛ ፎቅ 📞 +251916409240 📞 +251992242522 Alpha Codex Smart Software Solutions for Smart Businesses. #AlphaCodex #PharmacyManagement #POS #ERP #HealthcareTechnology #SoftwareDevelopment #BusinessAutomation
166
12
📱 እውቀትዎን በኪስዎ ይዘው ይሂዱ! 🚀 በስልክዎ ብቻ ከቤትዎ ሆነው የቴክኖሎጂና የፈጠራ ክህሎቶችን ይማሩ። Alpha Technology Online Learning Platform አሁን የሚፈልጉትን ኮ
📱 እውቀትዎን በኪስዎ ይዘው ይሂዱ! 🚀 በስልክዎ ብቻ ከቤትዎ ሆነው የቴክኖሎጂና የፈጠራ ክህሎቶችን ይማሩ። Alpha Technology Online Learning Platform አሁን የሚፈልጉትን ኮርስ በሚመችዎት ጊዜና ቦታ እንዲማሩ ያስችልዎታል። ዋና ጥቅሞቹ፦ 📲 በስልክዎ ብቻ ይማሩ ⏰ በሚመችዎት ጊዜ ይማሩ 🎯 ግልጽና ተከታታይ የትምህርት ይዘት 🔁 ያልገባዎትን ትምህርት ደግመው ይመልከቱ 🏠 የመጓጓዣ እንግልት ሳይኖር ከቤትዎ ይማሩ እድሉን አያምልጥዎ! ዛሬ ይመዝገቡና ክህሎትዎን ወደ ቀጣዩ ደረጃ ያሳድጉ። 🌐 Website: alphatechnology.com 📍 ሻሸመኔ — ሞቢል የውኃ ልማት ኮብልስቶን፣ መጀመሪያ ኡታ ዋዩ ህንፃ፣ 1ኛ ፎቅ 📞 0916409240 / 0992242522 📲 @Alphatechnologysolution #AlphaTechnology #OnlineLearning #TechCourses #LearnFromHome #FutureSkills #Shashamane
197
13
🎓✨ SUMMER CAMP 2026 GRADUATION CEREMONY! 🎉🌟 ትምህርት… ፈጠራ… ቴክኖሎጂ… እና የወደፊት ትልቅ ህልም! 🚀💡 የAlpha Technology የ2026 የክረምት ስልጠና (
🎓✨ SUMMER CAMP 2026 GRADUATION CEREMONY! 🎉🌟 ትምህርት… ፈጠራ… ቴክኖሎጂ… እና የወደፊት ትልቅ ህልም! 🚀💡 የAlpha Technology የ2026 የክረምት ስልጠና (Summer Camp) ተማሪዎቻችን ስልጠናቸውን በብቃት አጠናቀው፣ ያገኙትን እውቀትና ክህሎት በኩራት የሚያከብሩበት ታላቅ የምረቃ ቀን ደርሷል! 🎓🎉 በቆይታቸው በቴክኖሎጂ፣ በፈጠራ እና በተግባራዊ ክህሎቶች ራሳቸውን ሲያበለፅጉ የቆዩትን እነዚህን የወደፊት ባለሙያዎች የምናስመርቅበት ልዩ እና የማይረሳ ቀን ነው። 🌟💻 ከትንሽ ህልም ወደ ትልቅ ራዕይ… ከመማር ወደ መፍጠር… ከዛሬ ተማሪነት ወደ ነገ መሪነት! 🚀✨ የልጆቻችሁን የስኬት ምዕራፍ አብረን ለማክበር፣ የደስታቸውን ቀን በጋራ ለመጋራት በዚህ ልዩ የምረቃ በዓል ላይ እንድትገኙ በክብር እንጋብዛለን! ❤️🎓 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📅 ቀን፦ ቅዳሜ ነሐሴ 30 ⏰ ሰዓት፦ ከጠዋቱ 2:30 እስከ 6:00 📍 አድራሻ፦ ሻሸመኔ፣ ኡታ ዋዩ ህንፃ (የመጨረሻው አዳራሽ ላይ) 📞 ስልክ፦ 0916409240 / 0992242522 💬 Telegram፦ @Alphatechnologysolution #AlphaTechnology #SummerCamp2026 #GraduationCeremony #TechForKids #FutureLeaders #Innovation #Technology #AlphaSummerCamp
243
14
🎓 SUMMER CAMP 2026 GRADUATION CEREMONY! 🎉 ​የAlpha Technology የ2026 የክረምት ስልጠና (Summer Camp) ተማሪዎቻችን ስልጠናቸውን በብቃት አጠናቀው በሚመጣ
🎓 SUMMER CAMP 2026 GRADUATION CEREMONY! 🎉 ​የAlpha Technology የ2026 የክረምት ስልጠና (Summer Camp) ተማሪዎቻችን ስልጠናቸውን በብቃት አጠናቀው በሚመጣው ቅዳሜ ነሐሴ 30 በደማቅ ሁኔታ ይመረቃሉ! 🌟 ​በቆይታቸው በቴክኖሎጂ፣ በፈጠራ እና በተግባራዊ ክህሎቶች ራሳቸውን ሲያበለፅጉ የቆዩትን እነዚህን የወደፊት ባለሙያዎች የምናስመርቅበት ልዩ ቀን ደርሷል። ​የልጆቻችሁን የስኬት ምዕራፍ አብረን ለማክበር ቅዳሜ ከታች በተጠቀሰው ሰዓት እና ቦታ እንገናኝ! ​📅 ቀን፦ ቅዳሜ ነሐሴ 30 ⏰ ሰዓት፦ ከጠዋቱ 2:30 እስከ 6:00 📍 አድራሻ፦ ሻሸመኔ፣ ኡታ ዋዩ ህንፃ (የመጨረሻው አዳራሽ ላይ) ​📞 ስልክ፦ 0916409240 / 0992242522 💬 Telegram፦ @Alphatechnologysolution ​#AlphaTechnology #SummerCamp2026 #GraduationCeremony #TechForKids #FutureLeaders
238
15
🎓 SUMMER CAMP 2026 GRADUATION! 🎉 ​የAlpha Technology የ2026 የክረምት ስልጠና (Summer Camp) ተማሪዎቻችን ስልጠናቸውን በብቃት አጠናቀው በዛሬው ዕለት በደማቅ
🎓 SUMMER CAMP 2026 GRADUATION! 🎉 ​የAlpha Technology የ2026 የክረምት ስልጠና (Summer Camp) ተማሪዎቻችን ስልጠናቸውን በብቃት አጠናቀው በዛሬው ዕለት በደማቅ ሁኔታ ተመርቀዋል! 🌟 ​በቆይታቸውም በቴክኖሎጂና በፈጠራ ክህሎቶች ራሳቸውን በማበልፀግ ለቀጣዩ ጉዞ ዝግጁ ሆነዋል። እንኳን ደስ ያላችሁ! ​ለልጆቻችሁ ብሩህ ተስፋ እና ለቴክኖሎጂ ቅርብ የሆነ ወደፊት ለመገንባት ሁልጊዜም አልፋ ቴክኖሎጂ ከጎናችሁ ነው:: ​📍 አድራሻ: ሻሸመኔ፣ ሞቢል የውኃ ልማት ኮብልስቶን መጀመሪያ ኡታ ዋዩ ህንፃ 1ኛ ፎቅ 📞 ስልክ: 0916409240 / 0992242522 💬 Telegram: @Alphatechnologysolution ​#AlphaTechnology #SummerCamp2026 #GraduationDay #TechForKids #FutureLeaders
1
16
🤝 ቤተልሔም ፋርማሲ (Betelhem Pharmacy) አጠቃላይ የአሰራር ስርዓቱን ይበልጥ ቀልጣፋና ዘመናዊ ለማድረግ የ Alpha Codex የፋርማሲ ማኔጅመንት ሲስተምን (Pharmacy Manageme
🤝 ቤተልሔም ፋርማሲ (Betelhem Pharmacy) አጠቃላይ የአሰራር ስርዓቱን ይበልጥ ቀልጣፋና ዘመናዊ ለማድረግ የ Alpha Codex የፋርማሲ ማኔጅመንት ሲስተምን (Pharmacy Management System) ለመጠቀም ስምምነት ፈጽሟል! 🚀💊 💡 የእርስዎን ፋርማሲ ወይም የንግድ ድርጅት በዘመናዊ ሶፍትዌር ማሳደግ ይፈልጋሉ? 📩 አሁኑኑ ያናግሩን፦ @alphareception 📞 ስልክ፦ +251962629001 🌐 Alpha Codex | Smart Software Solutions #BetelhemPharmacy #AlphaCodex #PharmacyManagementSystem #SoftwareDevelopment #TechEthiopia #BusinessAutomation
225
17
​🌙 እንኳን ለ1 ሺህ 5 መቶ 1 ኛው የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) መውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌙 ​ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች፣ ለሀገራችን ኢትዮጵያውያን እንዲሁም ውድ የአልፋ ቴክ
​🌙 እንኳን ለ1 ሺህ 5 መቶ 1 ኛው የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) መውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌙 ​ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች፣ ለሀገራችን ኢትዮጵያውያን እንዲሁም ውድ የአልፋ ቴክኖሎጂ (Alpha Technology) ቤተሰቦች በሙሉ፤ እንኳን ለታላቁ የነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በሰላም፣ በጤና እና በደስታ አደረሳችሁ! ​ይህ በዓል የሰላም፣ የፍቅር፣ የአንድነት እና የመተሳሰብ እንዲሁም የበረከት እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን። 🕌✨ ​💡 የአልፋ ቴክኖሎጂ (Alpha Technology) ቡድን 💡 ​🌐 ይከተሉን: 📩 Telegram: t.me/alphatechnology 📸 Instagram: instagram.com/alphatechnology ​#መውሊድ #በዓል #ኢትዮጵያ #አልፋቴክኖሎጂ #EidElMaulud #AlphaTechnology #Peace #Unity #Celebrate Together
317
18
✨ሀሳብዎን ወደ ሚያምር ምስል የሚቀይር የGRAPHICS DESIGN ችሎታ! ✨ Design is not just art, it's communication! ዛሬ በዲጂታል ዘመን ማራኪ ዲዛይን መስራት ትልቅ የ
✨ሀሳብዎን ወደ ሚያምር ምስል የሚቀይር የGRAPHICS DESIGN ችሎታ! ✨ Design is not just art, it's communication! ዛሬ በዲጂታል ዘመን ማራኪ ዲዛይን መስራት ትልቅ የሙያ እድል ነው። 🚀 በ Graphics Design Training የሚማሩት፦ 🎨 Creative Thinking & Design Skills ሀሳብዎን በፈጠራ መግለጽ ✅ Logo & Brand Design የተለያዩ ብራንዶችን በሙያዊ መንገድ መገንባት 📱📱 Social Media Design ማራኪ የሆኑ ፖስቶችን እና ማስታወቂያዎችን መስራት 💻 Professional Design Tools የዘመኑን የDesign Software መሳሪያዎች መጠቀም 🔥 የፈጠራ ችሎታዎን ወደ ሙያ ይቀይሩ! 🏢 Alpha Technology 🚀 Empowering the Next Generation of Creators 📞 ለተጨማሪ መረጃ፦ +251 916 409 240 #AlphaTechnology #GraphicsDesign #CreativeDesign #DigitalSkills
420
19
Alpha Technology Solution PLC ከ Elova Band ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ልዩ የሙዚቃ ስልጠና! 🤝 የባለሙያነት ህልምዎን በተግባር፣ በቲዎሪ እና ከቀጥታ የባንድ ልምምድ (Live
Alpha Technology Solution PLC ከ Elova Band ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ልዩ የሙዚቃ ስልጠና! 🤝 የባለሙያነት ህልምዎን በተግባር፣ በቲዎሪ እና ከቀጥታ የባንድ ልምምድ (Live Band Practice) ጋር እውን ያድርጉ! 🎸 የምንሰጣቸው ትምህርቶች (በአንድ Batch 19 ተማሪዎች ብቻ): * 🎹 Keyboard (Piano): 8 ተማሪዎች * 🥁 Drum: 2 ተማሪዎች * 🎸 Box Guitar: 3 ተማሪዎች * 🎸 Lead Guitar: 3 ተማሪዎች * 🎸 Bass Guitar: 3 ተማሪዎች * 🎼 Music Theory & Performance 👥 ማን መመዝገብ ይችላል? ህፃናት | ወጣቶች | ጀማሪዎች | የሙዚቃ አፍቃሪዎች             🌟 የስልጠናው ሁኔታ፡ * 🗓 ጊዜ: በሳምንት 3 ቀን (ተለዋዋጭ የሰዓት አማራጮች) * 🎓 የምስክር ወረቀት: Joint Certification 📍 አድራሻ: ሞቢል የውኃ ልማት ኮብልስቶን መጀመሪያ ኡታ ዋዩ ህንፃ 1ኛ ፎቅ 📞 ስልክ: +251 916 409 240 / +251 992 242 522 📱 ቴሌግራም: @Alphatechnologysolution 🚨 ቦታችን በጣም ውስን ስለሆነ አሁኑኑ ይመዝገቡ! Registration Closing Soon ⏳ #AlphaTechnologySolution #ElovaBand #MusicTraining #LearnTechFeelTheMusic
220
20
,🧠 የልጅዎን የአስተሳሰብ ኃይል ከዛሬ ጀምሮ ያሳድጉ! ልጆች በትምህርት ብቻ ሳይሆን፣ በፈጠራ፣ በቁጥር አስተሳሰብ እና ችግር መፍታት ክህሎታቸውም ማደግ ይችላሉ! ⭐️ 🎯 ለልጆች የተዘጋጀ የአባከ
,🧠 የልጅዎን የአስተሳሰብ ኃይል ከዛሬ ጀምሮ ያሳድጉ! ልጆች በትምህርት ብቻ ሳይሆን፣ በፈጠራ፣ በቁጥር አስተሳሰብ እና ችግር መፍታት ክህሎታቸውም ማደግ ይችላሉ! ⭐️ 🎯 ለልጆች የተዘጋጀ የአባከስ (Abacus) ስልጠና ✨ ልጆች የሚያገኙት፦ 🧠 የአስተሳሰብ እና የማስታወስ ችሎታ ማዳበር 🔢 ፈጣን የሂሳብ ችሎታ 🎯 ትኩረትና ትዕግስት ማሳደግ 💡 የችግር መፍታት ክህሎት ማጎልበት 👨‍👩‍👧‍👦 ወላጆች! የልጅዎን የወደፊት ችሎታ ዛሬ ላይ መገንባት ይጀምሩ። 🚀 📞 ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉ፦ +251 916409 240 🏢 Alpha Technology #AlphaTechnology #Abacus #KidsEducation #የልጆችትምህርት #Education #FutureSkills
208