ፈዋኢድ الامن
رفتن به کانال در Telegram
በአሏህ ፍቃድ በዚህ የሱና ቻናል ላይ ፤ ኢሥላማዊ ትምህርቶችን፣ቂርአቶችን ፣ ምክሮችን ፤ የተለያዩ ቁም ነገር አዘሎች የሆኑ አስተምህሮቶችን ፤ እንዲሁም የነብዩን ፣ የሶሀባዎችን ፣ እንዲሁም የሠለፎችን ፣ ንግግር የምናይበት ይሆናል በአሏህ ፍቃድ ሀሳብ አስተያየት በኮመንት https://t.me/islamejena
نمایش بیشتر1 151
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
-2730 روز
آرشیو پست ها
1 151
ጀሀነምን አሏህ ከሞላት ቡኋላ በሰው እና በጅኖች በቃሽን ይላታል ጭማሪ አለን ትላለች ያኔ ያን ለመቋቋሞ ምን አቅም አለን እንንቃ ወዳጀቼ ንቂ ንቂ ነፍሴ እንንቃ እህቴ ንቃ ወንድሜ
1 151
Repost from N/a
📡 ለኢስላማዊ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ ቻናል የማሳደግ ቻሌንጅ 👇
👉ኑ በነፃ 💯 ቻናል እናሳድጋለን
ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥
🧩 የመጀመሪያ Wave 👇
🎯 500+ subscribers✅
🎯 1k+ subscribers✅
🎯 5+ subscribers✅
🎯 10k+ subscribers✅
🌀 500 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ
... ........ 👇👇........... ......
በቀን 2 post ብቻ ስለሆነ በጣም አሪፍ ነዉ
1 151
ያ አላህ!
ትዳርን ናፍቀው ብቸኝነት ለከበዳቸው ሁሉ፤ ልባቸው የሚያርፍበትን፣ ለዲናቸውም ለዱንያቸውም ስክነትና ጋሻ የሚሆን ዓይን ማረፊያ ምርጥ አጋር ገር አድርግላቸው።
በትዳር ውስጥ ላሉትም፤ በመካከላቸው ፍቅርና እዝነትን አዝንበህ፣ ትዳራቸውን በበረካ አድምቀህ እስከ ጀነት ዘላቂ አድርግላቸው።
ልጅ ናፋቂዎችንም፤ የልባቸውን ባዶነት የሚሞላ፣ ለወላጆቹ እፎይታና ለኡማው ኸይር የሆነ ሷሊህ ዘር ለግሳቸው።
1 151
Repost from N/a
📢📢 ታላቅ ምስራች! ታላቅ ምስራች! 📢📢
📖🌙 ዚያድ 𝑶𝒏𝒍𝒊𝒏𝒆 ቁርአን አካዳሚ 🌙📖
💚 ቁርአንን በትክክለኛ ተጅዊድ መቅራትና የተጅዊድ ኪታብን መማር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ እድሉን ይጠቀሙ!
📚 የምንሰጣቸው ትምህርቶች
✅ ቃኢዳ
✅ ቁርአን ቲላዋ በትክክለኛ ተጅዊድ
✅ የተጅዊድ ኪታብ
✅ መሠረታዊ የዐቂዳ ኪታቦች
🗓️ የትምህርት ፕሮግራም
📖 ቁርአን — በሳምንት 6 ቀን
📚 የተጅዊድ ኪታብ — በሳምንት 6 ቀን
💻 ትምህርቱ የሚሰጠው በimo እና Telegram Live ነው።
💰 ወርሃዊ ክፍያ ቁርአንም የተጅዊድ ኪታብም አንድ ላይ 1,000 ብር ብቻ!
🌍 ከየትኛውም ቦታ ሆነው ይማሩ፤ ቁርአንን በትክክለኛ ተጅዊድ ይቅሩ!
📲 ለመመዝገብ ያግኙን፦
📩 Telegram: @Ziyad_Acadamy
📞 imo: +2510942616576
💚 ዚያድ ኦንላይን ቁርአን አካዳሚ
📖 ወደ ቁርአን የሚወስድ መንገድ!
📢 ለወዳጆቻችሁና ለቤተሰቦቻችሁ ያጋሩ!
🆕 ማሳሰቢያ የምንፈልገው 12 ተማሪዎች ብቻ ነዉ
1 151
ዱንያ ከባድ ነች ለአበዳሪም
ለተበዳሪም ፈተና ነች
አበዳሪው የተበደረውን በመታገስ
ተበዳሪ የተበደረውን ለመክፈል ሲሮጥ
አሏህ ሀላሉን ሰጥቶ ከራሙ ይጠብቀን
በችሮታውም አብቃቅቶ ከሰዎች የማንፈልግ ያድርገን
1 151
Repost from N/a
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በአሪፍ ዋጋ ቴሌግራም ቻናል መሸጥ የምትፈልጉ አናግሩኝ view ባይኖረዉም እንገዛለን
🎯 4+ subscribers✅
🎯 5+ subscribers✅
🎯 8+ subscribers✅
🎯 10k+ subscribers✅
🌀 4000 በላይ አናግሩኝ እገዛለሁ
... ........ 👇👇........... ......
1 151
فتاوى طيبه 🟢
يجوز في الوضوء اربعه طرق 🤚
تتوضئ مره مره ✅️ وهو الواجب
تتوضى مرتين مرتين ✅️ فضيله
تتوضى ثلاثه ثلاثه ✅️ وهو سنة
ويجوز :
ان تغسل يديك مره والوجه مرتين والارجل ثلاثه ✅️
وما زاد عن ثلاثه فهو ( بدعه ) ❌️
مفتي المملكة السعودية الإمام الفوزان حفظه الله 📽
