ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

ፈዋኢድ الامن

ፈዋኢድ الامن

Открыть в Telegram

በአሏህ ፍቃድ በዚህ የሱና ቻናል ላይ ፤ ኢሥላማዊ ትምህርቶችን፣ቂርአቶችን ፣ ምክሮችን ፤ የተለያዩ ቁም ነገር አዘሎች የሆኑ አስተምህሮቶችን ፤ እንዲሁም የነብዩን ፣ የሶሀባዎችን ፣ እንዲሁም የሠለፎችን ፣ ንግግር የምናይበት ይሆናል በአሏህ ፍቃድ ሀሳብ አስተያየት በኮመንት https://t.me/islamejena

Больше
1 151
Подписчики
Нет данных24 часа
-57 дней
-2730 дней
Архив постов
ሞት ያኔ ይታረድና የጀነተ ሰዎቸ ወደ ጀነት የእሳትም ሰዎች ወደ እሳት ዘውታሪሪሪሪሪ ናችሁ መውጣት የለም ይባላል 🧠

ሞት እራሱ በሚሞትበት ቀን የት መሄጃ አለሽ አንቺ ነፍሴ

ጀሀነምን አሏህ ከሞላት ቡኋላ በሰው እና በጅኖች በቃሽን ይላታል ጭማሪ አለን ትላለች ያኔ ያን ለመቋቋሞ ምን አቅም አለን እንንቃ ወዳጀቼ ንቂ ንቂ ነፍሴ እንንቃ  እህቴ ንቃ ወንድሜ

ጀሀነምን አሏህ ከሞላት ቡኋላ በሰው እና በጅኖች በቃሽን ይላታል ጭማሪ አለን ትላለች ያኔ ያን ለመቋቋሞ ምነ አቅም አለን

Owner በዉስጥ አናግረኝ አንዴ አፍዋን ግን @Ziyad_DS1

Owner በዉስጥ አናግረኝ አንዴ አፍዋን ግን @Ziyad_DS1

Repost from N/a
📡 ለኢስላማዊ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ ቻናል የማሳደግ ቻሌንጅ 👇 👉ኑ በነፃ 💯 ቻናል እናሳድጋለን ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 🧩 የመጀመሪያ Wave 👇 🎯 500+ subscribers✅ 🎯 1k+ subscribers✅ 🎯 5+ subscribers✅ 🎯 10k+ subscribers✅ 🌀 500 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ  ... ........  👇👇........... ...... በቀን 2 post ብቻ ስለሆነ በጣም አሪፍ ነዉ

ያ አላህ! ትዳርን ናፍቀው ብቸኝነት ለከበዳቸው ሁሉ፤ ልባቸው የሚያርፍበትን፣ ለዲናቸውም ለዱንያቸውም ስክነትና ጋሻ የሚሆን ዓይን ማረፊያ ምርጥ አጋር ገር አድርግላቸው። በትዳር ውስጥ ላሉትም፤ በመካ
ያ አላህ! ትዳርን ናፍቀው ብቸኝነት ለከበዳቸው ሁሉ፤ ልባቸው የሚያርፍበትን፣ ለዲናቸውም ለዱንያቸውም ስክነትና ጋሻ የሚሆን ዓይን ማረፊያ ምርጥ አጋር ገር አድርግላቸው። በትዳር ውስጥ ላሉትም፤ በመካከላቸው ፍቅርና እዝነትን አዝንበህ፣ ትዳራቸውን በበረካ አድምቀህ እስከ ጀነት ዘላቂ አድርግላቸው። ልጅ ናፋቂዎችንም፤ የልባቸውን ባዶነት የሚሞላ፣ ለወላጆቹ እፎይታና ለኡማው ኸይር የሆነ ሷሊህ ዘር ለግሳቸው።

Repost from N/a
📢📢 ታላቅ ምስራች! ታላቅ ምስራች! 📢📢 📖🌙 ዚያድ 𝑶𝒏𝒍𝒊𝒏𝒆 ቁርአን አካዳሚ 🌙📖 💚 ቁርአንን በትክክለኛ ተጅዊድ መቅራትና የተጅዊድ ኪታብን መማር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ እድሉን ይጠቀሙ! 📚 የምንሰጣቸው ትምህርቶች ✅ ቃኢዳ ✅ ቁርአን ቲላዋ በትክክለኛ ተጅዊድ ✅ የተጅዊድ ኪታብ ✅ መሠረታዊ የዐቂዳ ኪታቦች 🗓️ የትምህርት ፕሮግራም 📖 ቁርአን — በሳምንት 6 ቀን 📚 የተጅዊድ ኪታብ — በሳምንት 6 ቀን 💻 ትምህርቱ የሚሰጠው በimo እና Telegram Live ነው። 💰 ወርሃዊ ክፍያ ቁርአንም የተጅዊድ ኪታብም አንድ ላይ 1,000 ብር ብቻ! 🌍 ከየትኛውም ቦታ ሆነው ይማሩ፤ ቁርአንን በትክክለኛ ተጅዊድ ይቅሩ! 📲 ለመመዝገብ ያግኙን፦ 📩 Telegram: @Ziyad_Acadamy 📞 imo: +2510942616576 💚 ዚያድ ኦንላይን ቁርአን አካዳሚ 📖 ወደ ቁርአን የሚወስድ መንገድ! 📢 ለወዳጆቻችሁና ለቤተሰቦቻችሁ ያጋሩ! 🆕 ማሳሰቢያ የምንፈልገው 12 ተማሪዎች ብቻ ነዉ

ዱንያ ከባድ ነች ለአበዳሪም ለተበዳሪም ፈተና ነች አበዳሪው የተበደረውን በመታገስ ተበዳሪ የተበደረውን ለመክፈል ሲሮጥ አሏህ ሀላሉን ሰጥቶ ከራሙ ይጠብቀን በችሮታውም አብቃቅቶ ከሰዎች የማንፈልግ ያድ
ዱንያ ከባድ ነች ለአበዳሪም ለተበዳሪም ፈተና ነች አበዳሪው የተበደረውን በመታገስ ተበዳሪ የተበደረውን ለመክፈል ሲሮጥ አሏህ ሀላሉን ሰጥቶ ከራሙ ይጠብቀን በችሮታውም አብቃቅቶ ከሰዎች የማንፈልግ ያድርገን

Repost from N/a
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በአሪፍ ዋጋ ቴሌግራም ቻናል መሸጥ የምትፈልጉ አናግሩኝ view ባይኖረዉም እንገዛለን 🎯 4+ subscribers✅ 🎯 5+ subscribers✅ 🎯 8+ subscribers✅ 🎯 10k+ subscribers✅ 🌀 4000 በላይ አናግሩኝ  እገዛለሁ ... ........  👇👇........... ......

Repost from N/a
ይሄንን የ tik tok አካዉንት ሁላቺሁም ግቡና follow አርጉ ተባበሩኝ እስላማዊ content ነዉ
ይሄንን የ tik tok አካዉንት ሁላቺሁም ግቡና follow አርጉ ተባበሩኝ እስላማዊ content ነዉ

صورة الإخلاص

صورة الفلق

صورة الناس

ቂርአታችንን በዚህ መልኩ እናስተካክል ተከታታይ ነው ኢንሻአላህ

ሼር አድርጉልኝ ባረከሏሁ ፊኩም ክፍለ ሀገርም ምናምን ላሉ ጠቁሟቸው በብዛት ለሚፈልጉ

ከመርካቶ ብዛት የምትፈልጉት እቃ ነገር ካለ በ0940474808 ደውሉ ገዝቼ እልክላቹሀለው የትም ቦታ የትም ሀገር
+9
ከመርካቶ ብዛት የምትፈልጉት እቃ ነገር ካለ በ0940474808 ደውሉ ገዝቼ እልክላቹሀለው የትም ቦታ የትም ሀገር

ከመርካቶ ብዛት የምትፈልጉት ነገር ካለ በ0940474808 ደውሉ ገዞቼ እልክላቹሀለው

فتاوى طيبه 🟢 يجوز في الوضوء اربعه طرق 🤚 تتوضئ مره مره ✅️ وهو الواجب تتوضى مرتين مرتين ✅️ فضيله تتوضى ثلاثه ثلاثه ✅️ وهو سنة ويجوز : ان تغسل يديك مره والوجه مرتين والارجل ثلاثه ✅️ وما زاد عن ثلاثه فهو ( بدعه ) ❌️ مفتي المملكة السعودية الإمام الفوزان حفظه الله 📽